" ቼልሲ የረጅም ጊዜ ዕቅዳችን ነው "
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሜሪካዊ ባለቤት ቶድ ቦህሊ ቼልሲ የእነሱ የረጅም ጊዜ ዕቅድ መሆኑን እና በዕቅዱ ላይ ለመስራትም ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።
ቶድ ቦህሊ በንግግራቸውም " የቼልሲ ደጋፊዎች ማሸነፍ ይፈልጋሉ ያንን በደንብ እንረዳለን ፣ እኛም በተመሳሳይ ማሸነፍ እንፈልጋለን ነገር ግን ቼልሲ ለእኛ የረጅም ጊዜ ዕቅዳችን ነው ፣ በዚህ ዕቅድ ላይ ለመስራት ቁርጠኞች ነን።"ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ፔኤስጂ በኔይማር ላይ የቀረበውን ተቃውሞ አወገዘ !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የክለቡ ደጋፊዎች በብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር ጁኒየር መኖርያ ቤት በማምራት ያደረጉትን ተቃውሞ እንደሚያወግዝ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ አስታውቋል።
የክለቡ ደጋፊዎች ትላንት ምሽት ባደረጉት ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ወደ ኔይማር መኖሪያ ቤት በማምራት ክለቡን እንዲለቅ የጠየቁ ሲሆን አፀያፊ ስድቦችንም ማሰማታቸው ተገልጿል።
ክለቡ ዛሬ ባወጣው መግለጫም " ፒኤስጂ ትላንት በትንሽ ቡድኖች የተፈፀመውን ድርጊት አጥብቆ ያወግዛል ፣ የአመለካከት ልዩነትን በዚህ መንገድ መግለጽ ተቀባይነት የለውም።
ክለቡ ከድርጊቱ ሰለባ ኔይማር እንዲሁም በዚህ አሳፋሪ ድርጊት ኢላማ ከነበሩት የቡድኑ አባላት ጎን ይቆማል።"ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
የክለቡ ደጋፊዎች ትላንት በተመሳሳይ ሊዮኔል ሜሲ ክለቡን እንዲለቅ አፀያፊ ስድቦችን በተጨዋቹ ላይ እያሰሙ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸው ይታወሳል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋናው የሻምፒዮኖቹ ምርጫ 🏆
ዋናው የሻሸመኔ የእግር ኳስ ክለብ ቀሪ መርሐ ግብሮች እየቀሩት በ 2016ዓ.ም የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ተሳታፊ በመሆናቸው እንኳን ደስ አላችሁ ይላል።
ዋናው የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ ከሻሸመኔ እግር ኳስ ክለብ ጋር አብሮ በመስራቱ ኩራት ሲሰማው በቀጣይ ጓዛቸው ላይ ስኬታማ ጊዜን እንዲያሳልፉ ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
ዋናው ወደ ፊት. . . . .
📞 ይደውሉ :- 📱0910 851 535
📱0901138283
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

" በዚህ አመት ካልሆነ ቀጣይ ያሳካል "
የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አይረሴ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር መድፈኞቹ በዚህ አመት የሊጉን ዋንጫ ካላሳኩ በቀጣይ የማሳካት አቅም እንዳላቸው ተናግረዋል።
አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር በንግግራቸውም " አርሰናል በዚህ የውድድር አመት የሊጉን ዋንጫ የማያሳካ ከሆነ ቀጣይ አመት ማሳካት ይችላሉ ፣ ምክንያቱም ጥራት ያለው እና በወጣቶች ስብስብ የተገነባ ቡድን ነው።" ሲሉ ተደምጠዋል።

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
ሰላሳ ሶስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕርሚየር የወርሀ ሚያዚያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስምንት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ኬቨን ዴብሮይነ ፣ ኤዜ ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ አሌክሳንደር አይሳክ ፣ ዲያጎ ጆታ ፣ ሶላንኪ ፣ ዋትኪንስ እና ዊልሰን የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሰላሳ ሶስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕርሚየር የወርሀ ሚያዚያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስምንት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ኬቨን ዴብሮይነ ፣ ኤዜ ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ አሌክሳንደር አይሳክ ፣ ዲያጎ ጆታ ፣ ሶላንኪ ፣ ዋትኪንስ እና ዊልሰን የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምረጥ አሰልጣኝ #አምስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ፔፕ ጋርዲዮላ ፣ ኡናይ ኤምሬ ፣ ኤዲ ሆው ፣ ሮይ ሆድሰን እና ጋሪ ኦኔል በእጩነት መቅረብ የቻሉ አምስት አሰልጣኞች ናቸው።
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምረጥ አሰልጣኝ #አምስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ፔፕ ጋርዲዮላ ፣ ኡናይ ኤምሬ ፣ ኤዲ ሆው ፣ ሮይ ሆድሰን እና ጋሪ ኦኔል በእጩነት መቅረብ የቻሉ አምስት አሰልጣኞች ናቸው።
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ዩናይትድን መበቀል እንፈልጋለን "
የብራይተኑ የፊት መስመር ተጨዋች ሚቶማ ዛሬ ምሽት በሚያደርጉት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድን መበቀል እንደሚፈልጉ ተናግሯል።
ሚቶማ በንግግሩም " ማንችስተር ዩናይትድ ከኤፌ ካፕ ውድድር ስላሰናበቱን ዛሬ ምሽት እነሱን ሊጉ ላይ መበቀል እንፈልጋለን።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የብራይተኑ የፊት መስመር ተጨዋች ሚቶማ ዛሬ ምሽት በሚያደርጉት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድን መበቀል እንደሚፈልጉ ተናግሯል።
ሚቶማ በንግግሩም " ማንችስተር ዩናይትድ ከኤፌ ካፕ ውድድር ስላሰናበቱን ዛሬ ምሽት እነሱን ሊጉ ላይ መበቀል እንፈልጋለን።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ የፀጥታ ሀይሉን ሊያጠናክር ነው !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የክለቡ ደጋፊዎች ከትላንት ምሽት ጀሞሮ በቡድን አባላት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ማሰማት መጀመራቸውን ተከትሎ የፀጥታ ሀይሉን ለማጠናከር ማሰቡ ተገልጿል።
ክለቡ በደጋፊዎቹ ኢላማ በተደረጉት ሊዮኔል ሜሲ ፣ ኔይማር እና ቬራቲ መኖርያ ቤቶች ላይ እንዲሁም በክለቡ ልምምድ ማዕከል የፀጥታ ሀይሉን ለመጨመር እንደወሰነ ተዘግቧል።
ፒኤስጂ ይህንን ለማድረግ የወሰነው ከፍተኛ ተቃውሞ እና ስድቦችን በክለቡ የቡድን አባላት ላይ ማሰማት የጀመሩት ደጋፊዎች ተቃውሞውን በየምሽቱ እንደግመዋለን ብለው መናገራቸውን ተከትሎ መሆኑ ተጠቁሟል።

ሮናልዶ የክብር ሜዳልያ ሊበረከትለት ነው !
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፖርቹጋሏ ርዕሰ መዲና ሊስበን ከተማ የክብር ሜዳልያ ሊበረከትለት እንደሆነ ተገልጿል።
ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሊስበን ከተማ የክብር ሜዳልያው የሚበረከትለት ለከተማዋ ባለው ጥልቅ ፍቅር እንዲሁም ከተማዋን በአለም ላይ በማስተዋወቅ ላበረከተው አስተዋጽኦ እንደሆነ ተነግሯል።
በሊስበን ከተማ ከንቲባ ካርሎስ ሞዳስ ሀሳብ አመንጪነት ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚበረከተው የክብር ሜዳልያ በሊስበን ከተማ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ቀርቦ መፅደቁ ተጠቁሟል።
የሊስበን ከተማ ከንቲባ ካርሎስ ሞዳስ ባደረጉት ንግግርም " እሱ ታላቅ ሊስበናዊ ነው ፣ ሊስበንን በአለም አስተዋውቋል ፣ ለከተማዋ ተከላክሏል ፣ ለታላላቅ ሰዎች እውቅና መስጠት ያስፈልጋል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የምሽቱን ጨዋታ ይመራሉ !
የብራይተን ዋና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድናቸው ዛሬ ምሽት ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርገውን ተጠባቂ የሊግ ጨዋታ ሜዳ ውስጥ ተገኝተው እንደሚመሩ ተገልጿል።
ጣልያናዊው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ በትላንትናው ዕለት የነበራቸውን የቅድመ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ በህመም ምክንያት ለመሰረዝ ተገደው ነበር።
አሁን ላይ ለክለቡ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮች አሰልጣኙ እንደተሻላቸው እና በጨዋታው ቡድናቸውን እንደሚመሩ ገልጸዋል።

" የቼልሲ ውድቀት ቶድ ቦህሊ ነው "
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ጋሪ ኔቭል በዚህ አመት የቼልሲ ውድቀት የመጣው በክለቡ ባለቤት ቶድ ቦህሊ ምክንያት መሆኑን ተናግሯል።
ጋሪ ኔቭል በንግግሩም " ቶድ ቦህሊ ቼልሲ ከደረሰበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በክለቡ ውስጥ ትርምስ ተፈጥሯል ፣ በዚህ የውድድር አመት የቼልሲ ውድቀት የመጣው በቶድ ቦህሊ ምክንያት ነው።
እሱ እግር ኳስን እንደማይረዳ ሁላችንም እናውቃለን ፣ ነገር ግን እሱ በስፖርት ውስጥ ጣልቃ ገባ።"ሲል ተደምጧል።

ሲቲ ተጨዋቹ ወደ ልምምድ ተመልሷል !
የማንችስተር ሲቲው የመሀል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይነ ካጋጠመው መጠነኛ ጉዳት በማገገም ወደ ልምምድ ተመልሷል።
ቤልጄማዊው ተጨዋች ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይነ ክለቡ በዛሬው ዕለት ባደረገው መደበኛ ልምምድ ላይ መሳቱፍ ችሏል።
ተጨዋቹ ማንችስተር ሲቲ የፊታችን ቅዳሜ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር በሚያደርገው ወሳኝ የሊግ መርሐግብር ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ይጠበቃል።

" የሊጉ የበላይ መሆን እንፈልጋለን "
የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ የውድድር አመቱን አራት ውስጥ ገብተው ማጠናቀቅ አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።
ኤሪክ ቴን ሀግ በንግግራቸውም " የውድድር አመቱን አራት ውስጥ በመግባት ማጠናቀቅ እንፈልጋለን ፣ እናም በሚቀጥለው የውድድር አመት የሊጉ የበላይ መሆን እንፈልጋለን።"ሲሉ ተደምጠዋል።

" ከባድ ጨዋታ ይሆናል "
የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ከደቂቃዎች በኋላ ከብራይተን ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ኤሪክ ቴንሀግ በንግግራቸውም " ዛሬ ከባድ ጨዋታ ይሆናል ፣ ከታላቅ ቡድን ጋር ነው የምንጫወተው ፣ ነገር ግን ፈተናዎችን እንወዳለን በጉጉት እንጠባበቃለን።
ከእያንዳንዱ ጨዋታ መሻሻል እና ማሸነፍ ነው የምንጠብቀው ፣ ባለፈው ሳምንት ከአስቶን ቪላ ጋር ጥሩ ተጫውተናል ፣ ነገር ግን አልፏል ዛሬ መሻሻል አለብን።"ሲሉ ተደምጠዋል።

" ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን "
የማንችስተር ዩናይትድ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከደቂቃዎች በኋላ ከብራይተን ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት አስተያየቱን ሰጥቷል።
" ዛሬ በጣም አስፈላጊ ጨዋታ ከአስቸጋሪ ቡድን ጋር ነው የምናደርገው ፣ ዝግጁ መሆን አለብን ፣ የዛሬው ጨዋታ ከኤፌ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የተለየ ነው።
በርካታ ጥሩ ተጨዋቾች አሏቸው ዛሬ ጨዋታውን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን።"ሲል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ተናግሯል።

" አሁንም በብስጭት ውስጥ ነን "
የብራይተን ዋና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድናቸው ከኤፌ ካፕ በመሰናበቱ እስካሁን በብስጭት ውስጥ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
" ከኤፌ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ በመሰናበታችን አሁንም በብስጭት ውስጥ ነን ፣ ግን ዛሬ የተለየ ጨዋታ ነው ፣ የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ እንፈልጋለን።
አስተሳሰባችን አልተለወጠም ፣ በዚህ የውድድር አመት ባሰብነው ግባችን ላይ መድረስ እንፈልጋለን ። " ሲሉ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ ተናግረዋል።

61 ' ዩዲንሴ 1-1 ናፖሊ
⚽ ሎቭሪች ⚽ ኦሲሜን
- ከሀምሳ ሺ በላይ የናፖሊ ደጋፊዎች አርማንዶ ማራዶና ስታዲየም በመገኘት በግዙፉ ስክሪኖች ታሪካዊውን ጨዋታ እየተመለከቱ ይገኛሉ።
- ናፖሊ ጨዋታውን የሚያሸንፍ ወይም አቻ የሚለያይ ከሆነ ከሰላሳ ሶስት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴርያው አሸናፊ መሆኑን ያረጋግጣል።
- ቪክቶር ኦሲሚን በውድድር አመቱ ሀያ ሁለተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።