ሪያል ማድሪድ ሽንፈት አስተናግዷል !
ሪያል ማድሪድ ከቫሌንሽያ ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ ሰላሳ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የቫሌንሽያን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ዲያጎ ሎፔዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሪያል ማድሪድ በውድድር አመቱ ስምንተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ሪያል ማድሪድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰባ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቫሌንሽያ በአርባ ነጥብ አስራ ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን ከ ሀዋሳ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።
የኢትዮጵያ መድን ግቦች ሲሞን ፒተር 2x ሲያስቆጥር ለሀዋሳ ከተማ የአቻነት ግቦችን ሰዒድ ሀሳን 2x ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የኢትዮጵያ መድኑ የፊት መስመር ተጨዋች ሲሞን ፒተር በውድድር አመቱ ስድስተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ መድን በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ አርባ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሀዋሳ ከተማ በሰላሳ አራት ነጥብ #ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን ከ ወልቂጤ ከተማ እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል ጋር ይገናኛሉ።

ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ካሴሚሮ ፣ ማርከስ ራሽፎርድ ፣ አንቶኒ ማርሻል እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የሰማያዊዎቹን ብቸኛ የማስተዛዘኛ ግብ ጇ ፌሊክስ ከመረብ አሳርፏል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች ማሸነፋቸውን ተከትሎ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ተሳትፎ ቦታን ማረጋገጥ ችለዋል።
ማንቸስተር ዩናይትድ በሰባ ሁለት ነጥብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቼልሲ በአርባ ሶስት ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል።
በሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሀም እንዲሁም ቼልሲ ከኒውካስል ዩናይትድ የሚገናኙ ይሆናል።

ብርቄ ኃየሎም ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች 🇪🇹
የ1,500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በውድድሩ ሶስተኛ ምድብ የተካፈለችው ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ኃየሎም #ሶስተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ1,500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በውድድሩ ሶስተኛ ምድብ የተካፈለችው ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ኃየሎም #ሶስተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሁለት አትሌቶቻችን ግማሽ ፍፃሜ ደረሰዋል !
በሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር የተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ወርቅነሽ መለሰ እና ሀብታም አለሙ #ሶስተኛ እና #አንደኛ ደረጃን በመያዝ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለዋል።
በርቀቱ የተሳተፈችው ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ትዕግስት ግርማ ውድድሯን ስድስተኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋን ተከትሎ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀል ሳትችል ቀርታለች።
የሴቶች 800 ሜትር ግማሽ ፍፃሜ ውድድር የፊታችን አርብ ምሽት 3:25 ላይ የሚደረግ ይሆናል።

አል ናስር ድል አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከአል ታኢ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጨዋታው አንድ ግብ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር የአል ናስርን የመጀመሪያ ግብ ላስቆጠረው ታሊስካ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 አርባ ሶስት ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
- አል ናስር በሊጉ አስራ ስምንት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሰባት የሉጉ ጨዋታዎች #አስር ግቦችን ከመረብ በማሳረፍ የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃን በመምራት ላይ ይገኛል።
- ሮናልዶ አጠቃላይ በሊጉ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአስራ አምስት ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ሲችል ይህም በሊጉ ከፍተኛው ነው።

በሳውዲ አረቢያ ሊግ እስረኛ ሳምንት መርሐ ግብር የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከዳማክ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ታሊስካ የአል ናስርን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 #ሀምሳ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
- ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባላንዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከየትኛውም ተጨዋች በበለጠ በ2023 አርባ አንድ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
- አል ናስር በሊጉ ሀያ ሁለት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአስራ አንድ ግቦች የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃን በመምራት ላይ ይገኛል።

#Ethiopia 🇪🇹
45ኛው የአለም አትሌቲክስ ሀገር አቋራጭ ውድድር በሰርቢያ ቤልግሬድ ሲካሄድ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከ 20ዓመት በታች 6ኪ.ሜ ውድድርን ተከታትለው በመግባት #ማሸነፍ ችለዋል።
ከ 20ዓመት በታች በተደረገው የሴቶች ውድድር አትሌት ማርታ አለማየሁ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ለሀገሯ #ወርቅ ማስገኘት ችላለች።
ሌሎች አትሌቶቻችን አሳየች አይቸው #ሁለተኛ እንዲሁም ሮቤ ዲዳ #ሶስተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ታሪካዊውን የአረንጓዴ ጎርፍ ድል አስመዝግበዋል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ታሪክ ከ 20ዓመት በታች ሴቶች ውድድርን ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ ይዛ ስታጠናቅቅ ለሶስተኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
በ 8ኪ.ሜ ወንዶች በተደረገ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት መዝገበ ስሜ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የብር ሚዳልያ አስገኝቷል።

የባርሴሎና ሴቶች ቡድን ሻምፒዮን ሆነ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ሴቶች ቡድን ከልዮን ጋር ያደረገውን የሴቶች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።
የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች ያለፈው አመት የባሎን ዶር አሸናፊ ስፔናዊት የመሐል ሜዳ ተጫዋች አይታና ቦንማቲ እና አሌክስያ ፑቴላስ አስቆጥረዋል።
የባርሴሎና ሴቶች ቡድን #ሶስተኛ የሴቶች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫቸውን ማሳካት ችለዋል።
የስፔን ሱፐር ካፕ ዋንጫን ጨምሮ የሀገር ውስጥ የሶስትዮሽ ዋንጫ ስኬትን ያስመዘገበው የባርሴሎና ሴቶች ቡድን በአመቱ ውስጥ አራተኛ ዋንጫውን አሳክቷል።

" ሊጉን ማንችስተር ሲቲ ያሸንፋል " ጄሚ ካራገር
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራገር የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ማንችስተር ሲቲ ለተከታታይ አምስተኛ ጊዜ እንደሚያሸንፈው ግምቱን አስቀምጧል።
“ ማንችስተር ሲቲ የሊጉ ሻምፒዮን ይሆናል " ሲል ግምቱን ያስቀመጠው የቀድሞ ተጨዋቹ አርሰናል #ሁለተኛ እንዲሁም ሊቨርፑል #ሶስተኛ ደረጃን ይይዛሉ ብሏል።
እንደ ጄሚ ካራገር ቅድመ ግምት ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ አምስተኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቅቃል በማለት ተናግሯል።

TIKVAH-SPORT
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በይፋ ተሰናበቱ ! ማንችስተር ዩናይትድ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት ማሰናበታቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ምትክ ሩድ ቫን ኔስትሮይን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት መሾማቸው ተገልጿል። አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን በሀላፊነት እየመሩ በሊጉ ደካማ ጉዞ በማድረግ ላይ መሆናቸው ይታወቃል። @tikvahethsport …
ቴንሀግ የመጀመሪያ ተሰናባች አሰልጣኝ ሆነዋል !
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊነት መሰናበታቸውን በክለቡ ዛሬ ጠዋት እንደተነገራቸው ተገልጿል።
ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በዘንድሮው የውድድር አመቱ የፕርሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ተሰናባች አሰልጣኝ ሆነዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ አዲስ አሰልጣኝ በቋሚነት እስከሚቀጥር ሩድ ቫን ኔስትሮይ ከሌሎች አባላት ጋር ቡድኑን እንዲመራ እንደተጠየቀ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን ከተረከቡ ወዲህ ለዝውውር 650 ሚልዮን ዩሮ ማውጣታቸው ተነግሯል።
አሰልጣኙ በክለቡ ቆይታቸው የኤፌ ካፕ እና ሊግ ካፕ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ችለዋል።
አሰልጣኙ ቡድኑን በመሩባቸው አመታት
- በ 2022/23 #ሶስተኛ
- በ 2023/24 #ስምንተኛ ( በክለቡ ታሪክ አስከፊ ደረጃ ) ደረጃዎችን ይዘው አጠናቀዋል።
በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከዘጠኝ የሊግ ጨዋታዎች በኋላ አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው ይገኛሉ።

የወንዶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆኗል !
በፍራንስ ፉትቦል አዘጋጅነት ለ 68ተኛ ጊዜ በተካሄደው የአመቱ የወንዶች ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች የሽልማት ስነ-ስርዓት አሸናፊው ታውቋል ።
የ 2024 የአመቱ ምርጥ የወንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሮድሪ ማሸነፍ ችሏል።
የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊው ተጨዋች ሮድሪ የመጀመሪያው የሆነውን የባሎን ዶር ሽልማት ከጆርጅ ዊሀ እጅ መቀበል ችሏል።
በሽልማቱ ቪንሰስ ጁኒየር #ሁለተኛ ፣ ቤሊንግሀም #ሶስተኛ እንዲሁም ካርቫል #አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።