#QUIZ
1. ታላቁ ሩጫ ለስንተኛ ጊዜ ሊካሂድ ነዉ?
2. የ 2015ዓ.ም ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ የውድድር መልዕክት ምንድን ነው?
3.የዘንድሮ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ተሳታፊ ስንት ነው?
4. የመነሻ መስመሮች ቀለም ምን ምን ናቸው?
🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።
🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም።

TIKVAH-SPORT
" ፍትሐዊ ያልሆነ ጨዋታ ነበር " ሊጉን መምራት የሚያስችላቸውን እድል በቶተንሀም በደረሰባቸው ሽንፈት የተነጠቁት ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ጨዋታው " ፍትሐዊ አልነበረም " ሲሊ ገልፀውታል። ሁለት ተጫዋቾችን በቀይ ካርድ ያጡት ክሎፕ " እንደ ምሽት ጨዋታ አይነት ፍትሐዊ ያልሆነ ጨዋታ አይቼ አላውቅም " ሲሉ ተደምጠዋል። ዲያጎ ጆታ የተመለከተው የመጀመሪያ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተገቢ እንዳልነበረ…
" ክሎፕ በዳኝነቱ ላይ ቅሬታ ያለው አይመስለኝም "
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጄምስ ማዲሰን ከድሉ በኋላ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በዳኝነት ውሳኔው ላይ ቅሬታ #አይኖራቸውም ሲል ተደምጧል።
የዳኝነት ውሳኔው ትክክል እንደነበረ የገለፀው ማዲሰን " ዲያጎ ጆታ እና ከርተስ ጆንስ ያዩት የቀይ ካርድ ተገቢ ነው ፣ የርገን ክሎፕ በዳኝነት ውሳኔው ቅሬታ ያለው #አይመስለኝም " ሲል ተናግሯል።
" ሊቨርፑል ጎሉን እንዲያስቆጥሩ በቀላሉ የፈቀድንላቸው እኛ ነን ይህን ማድረግ አልነበረብንም ፣ ጎል በቀላሉ ሰጥተናቸዋል " በማለት ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ የሚደረገውን የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሁለት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።
1. በታላቁ ሩጫ የሚዘጋጀው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር ዘንድሮ ለስንተኛ ጊዜ ይካሄዳል?
2. የቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር አምባሳደር ማን ናት?
🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።
🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም።
በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ የሚደረገውን የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሁለት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።
1. በታላቁ ሩጫ የሚዘጋጀው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር ዘንድሮ ለስንተኛ ጊዜ ይካሄዳል?
2. የቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር አምባሳደር ማን ናት?
🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።
🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም።
#QUIZ
በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ የሚደረገውን የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሁለት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።
1. ባለፈው አመት የተሰበረው የኮርስ ሪከርድ ባለቤት ማን ናት?
2. የውድድሩ መነሻ እና መድረሻ የት ነው?