ድሬዳዋ ከተማ ድል አድርጓል !
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግብ ቢንያም ጌታቸው እና ሱራፌል ጌታቸው ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የቡርቱካናማዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች ቢንያም ጌታቸው በውድድር ዓመቱ ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ አስራ ሁለት ከፍ አድርጓል።
ድሬዳዋ ከተማ በሰላሳ ነጥብ አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአስራ አንድ ነጥቦች አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የጨዋታ አሰላለፍ !
4:00 ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
Manchester City :Ederson - Walker, Stones, Dias, Akanji - Rodrigo, Gundogan, De Bruyne - Bernardo, Grealish, Haaland
Real Madrid : Courtois - Carvajal, Rüdiger, Alaba, Camavinga - Kroos, Modric, Valverde - Vini Jr, Benzema, Rodrygo.

" ቀላል አይሆንም " ካርሎ አንቾሎቲ
የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ቡድናቸው ከደቂቃዎች በኋላ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ካርሎ አንቾሎቲ በንግግራቸውም " ከአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ጋር የሚደረግ ጨዋታ ቀላል አይሆንም ፣ ለተጨዋቾቹ ምን እንደሚያደርጉ አልነግራቸውም ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ።"ሲሉ ተደምጠዋል።

#UCL
- የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በአሰልጣኝነት ህይወታቸው 190ኛ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታቸውን እየመሩ ይገኛሉ።
- ካርሎ አንቾሎቲ በሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ሪከርድ በተመሳሳይነት መጋራት ችለዋል።

ማድሪድ እና ሲቲ አቻ ተለያይተዋል !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሪያል ማድሪድን ግብ ቪንሰስ ጁኒየር ሲያስቆጥር ለማንችስተር ሲቲ የአቻነቷን ግብ ኬቨን ዴብሮይነ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ቪንሰስ ጁኒየር በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሻምፒየንስ ሊግ ግቦች ወደ #ሰባት ከፍ ማድረግ ችሏል።
ሁለቱ ቡድኖች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታቸውን ቀጣይ ሳምንት ኢትሀድ ስታዲየም ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።
#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken

" ከባድ ጨዋታ ነበር " ሮድሪ
የማንችስተር ሲቲው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮድሪ ቡድናቸው ከሪያል ማድሪድ ጋር አቻ መለያየቱ ጥሩ ውጤት መሆኑን ከጨዋታው በኋላ በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
" ከባድ ጨዋታ ነበር ፣ ዴብሮይነ የተለየ ተጨዋች ነው እሱ ዛሬ ብዙ ነገር አግዞናል ፣ የዛሬው ውጤት ለእኛ በጣም ጥሩ ነው ፣ አሁን በሜዳችን ደጋፊዎቻችን ያስፈልጉናል።"ሲል ሮድሪ ተናግሯል።

🟢 የ2015 ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ
📆 ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ቦቆጂ፣ ኢትዮጵያ
የሯጮች ምድር በሆነችው ቦቆጂ ከተማ ኑ! እንሩጥ!
ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ተራራ የመውጣት እና የካምፒንግ ምሽት ሲኖር፣ እንዲሁም እሁድ ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም. የ2ተኛው ዙር ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ውድድር ይካሄዳል፡፡
የመመዝገቢያ ዋጋ: 350ብር
መመዝገቢያ ቅፅ👇
https://drive.google.com/file/d/1O_Y33f6mugB7zl_IDcK9mVsOna9co4Vm/view?usp=sharing
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን👇
☎️ +251116635757/+251116185841
📸Image: The Bekoji Track Classic
#2023GreatBokojiRun #EthioTelecom #LandofOrigins

"ታማኝ የቤቲካ ደጋፊዎች የመጫወቻ ነጥቦችን ይሸለማሉ! አሁኑኑ betika.et ላይ ይወራረዱ!
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ!
የዛሬውን ዕለታዊ ጃክፖት ላይ ለመወራረድ - (betika.et/dailyjackpot)
የዛሬው የተመረጡ ዕለታዊ ጨዋታዎች ላይ ለመወራረድ - (betika.et)
የሳምንታዊ ጃክፖት ላይ ለመወራረድ - (betika.et/weeklyjackpot)"

ተጫዋቾች ምን አሉ ?
ከተጠባቂው የምሽቱ የአወሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኋላ የማንችስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ምን አሉ ?
👉 ጃክ ግሪሊሽ :- " ሪያል ማድሪድ ጥሩ ተከላክለው ተጫውተዋል ውጤቱ ፍትሀዊ ነው ፣ ነገር ግን እኛ የምሽቱን ጨዋታ አሸንፈን መውጣት እንፈልግ ነበር ይህ ባለመሆኑ ተበሳጭተናል " ።
👉 ቲቧ ኩርቱዋ :- በማንችስተር የሚኖረው የመልስ ጨዋታ ወሳኝ እና አዝናኝ እንደሚሆን እጠብቃለሁ ፣ በመልሱ ጨዋታ ሁሉም ነገር ይቻላል እንደምናሸነፍ ተስፋ አለኝ "።
👉 ሉካ ሞድሪች :- ከባድ ጨዋታ ነበር አሁን ላይ ምንም ያለቀ ነገር የለም ፣ ብዙ እድሎችን #ካለመፍጠራቸው አንፃር የእነሱ ግብ ማስቆጠር የማይታመን ነው።
👉 ሮድሪ :- ፈተኝ ጨዋታ ነበር ቆንጆ ጎል አስቆጥረውብን ነበር ሆኖም ግን ኬቨን ዴብሮይን ልዩነት ፈጣሪ ሆኖ አምሽቷል ፣ በሜዳቸው በምናደርገው ጨዋታ ደጋፊዎቻችን ያስፈልጉናል "።
👉 ሩዲገር :- ማንችስተር ሲቲ በብዛት ኳስን ተቆጣጥረው ቢጫወቱም ምንም አይነት አደገኛ ሙከራዎችን አላደረጉብንም "።

" ይሄ የኔ ችግር አይደለም "
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ ቡድናቸው ከሜዳቸው ውጪ ሪያል ማድሪድን በሰፊ ጎል እንዲያሸንፍ መጠበቅ #እንደሌለበት ገልፀዋል።
" ሳንቲያጎ በርናቦ ላይ መጥተን በስድስት ጎሎ ልዩነት እንድናሸንፍ የምትጠብቁ ከሆነ ችግር ያለው ከእኔ ሳይሆን ከእናንተ ነው " በማለት ለጋዜጠኞች ምላሻቸውን ሰጥተዋል።

" ማሸነፍ ይገባን ነበር "
የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በምሽቱ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ ይገባቸው እንደነበር ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በንግግራቸውም " ጥሩ ተጫውተናል ብዬ አስባለሁ ማሸነፍ ይገባን ነበር ፣ ማንችስተር ሲቲ ግብ ከማስቆጠሩ በፊት ኳስ ከሜዳ ወጥቶ ነበር ዳኛው ለምን ቫርን እንዳልተጠቀመ አልገባኝም።
ጨዋታው ተቀራራቢ ፉክክር ነበረው በመልሱ ጨዋታ ትልቅ ተስፋ አለኝ ምንም የሚቀየር ነገር የለም ደጋፊዎቻችን በልባችን ውስጥ አብረውን ይሆናሉ።" ሲሉ ተደምጠዋል።

" የዩናይትድ አሰልጣኝ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ "
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኦሌጉናር ሶንሻየር የቀድሞ የቀያይ ሴጣኖቹ ተጨዋች ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ እንደሚሆን ተናግረዋል።
ኦሌጉናር ሶንሻየር በንግግራቸውም " ማይክል ካሪክ የመርህ ሰው ነው የሚፈልገውን ነገር ያውቃል ፣ በጭራሽ ስሜታዊ አይሆንም ከተጫዋቾች ጋርም አይጣላም።
ማይክል ካሪክ የሚፈልግ ከሆነ በቀጣይ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ እንደሚሆን መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ባርሴሎና ከተጫዋቹ ጋር በይፋ ይለያያል !
ስፔናዊው የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሰርጅዮ ቡስኬታ ከአስራ ስምንት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር በውድድር ዓመቱ መጨረሻ እንደሚለያይ ይፋ ሆኗል።
" ለበርካታ ዓመታት ይህንን ማልያ ለብሼ በመጫወቴ ክብር እና ኩራት ሲሰማኝ ትልቅ ህልሜም ነበር " በማለት ሰርጅዮ ቡስኬት ተናግሯል።
ቡስኬት ከባርሴሎና ጋር ምን አሳካ ?
3⃣ - የሻምፒየንስ ሊግ ፣ ዩፋ ሱፐር ካፕ እና የፊፋ የአለም የክለብ ዋንጫ
8⃣ - የላሊጋ ዋንጫ
7⃣ - የኮፓ ዴላሬ እና የስፔን ሱፐር ካፕ ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል።

በቻምፒዎንስ ሊግ እየተዝናኑ ለጨዋታው ማድመቂያ የሚሆኑ ፒዛ ፣ 6 ፓክ ሄኒከን(Heineken) ቢራ እንዲሁም የተለያዩ ሽልማቶችን ለማሸንፍ የሚከትለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን @HNKQuizBot ወይንም QR Code Scan በማድረግ ጥያቄዎቹን ይመልሱ፡፡
ከ ሄኒከን ጋር አብረው ይደሰቱ፡፡
#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ከ ሄኒከን ጋር አብረው ይደሰቱ፡፡
#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ዋናው....... የታለ ማልያው ?
ይኸው ማልያዎት 599 ብቻ
• እርጥበት በማይዝ
• ቀላልና ምቾት የሚሰጥ
• ቶሎ የሚደርቅ
•እንዲሁም አየር በሚያስወጣ ምርጥ ጨርቅ ተዘጋጅቶ ለእርስዎ ቀርቦልዎታል።
📞 ይደውሉን :- 📱0901 138 283
📱0910 851 535
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear

" ጨዋታው እስኪደርስ ጓጉቻለሁ " ሀላንድ
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመጫወት ቀጣይ ሳምንት እስከሚደርስ መጓጓቱን ገልጿል።
" አሁን ሁሉም ነገር በእጃችን ይገኛል " የሚለው ኤርሊንግ ሀላንድ " ቀጣይ ሳምንት ደርሶ ከሪያል ማድሪድ ጋር የመልስ ጨዋታችንን እስከምናደርግ ጓጉቻለሁ።"ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመጫወት ቀጣይ ሳምንት እስከሚደርስ መጓጓቱን ገልጿል።
" አሁን ሁሉም ነገር በእጃችን ይገኛል " የሚለው ኤርሊንግ ሀላንድ " ቀጣይ ሳምንት ደርሶ ከሪያል ማድሪድ ጋር የመልስ ጨዋታችንን እስከምናደርግ ጓጉቻለሁ።"ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የፒኤስጂ ደጋፊዎች ተቃውሞ አቁመዋል !
ከፍተኛ ተቃውሟቸውን በማሰማት ላይ የሚገኙት የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ደጋፊዎች ቡድን ላልተወሰነ ጊዜ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ እንደሚያቆሙ አስታውቀዋል።
ይህንንም ተከትሎ የክለቡ ደጋፊዎች ቡድን ፒኤስጂ በቀጣይ በሜዳው እና ከሜዳው ውጪ በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ እንደማይታደሙ ተገልጿል።
ደጋፊዎቹ ባወጡት መግለጫም " ከክለቡ አስተዳደር ጋር ባደረግነው ስብሰባ እንቅስቃሴያችንን ላልተወሰነ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ለማቆም ወስነናል።"ሲሉ በመግለጫው ገልፀዋል።