TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.9K photos
1.48K videos
5 files
2.98K links
Download Telegram
Sponsored by Heineken.
ሀይኒከን እየተጎነጩ በጨዋታው ዘና ይበሉ

ዋንጫውን ማን ያነሳል ብለው ያስባሉ?

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ሊቨርፑል እና ማንችስተር ሲቲ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል !

በተመሳሳይ ሰዓት የተካሄዱ ሁለት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ሲቲ ቀጣዩን ዙር መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል ።

አትሌቲኮ ማድሪድን የገጠመው ማንችስተር ሲቲ ጨዋታቸውን 0-0 በሆነ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል ።

ቤኔፊካን የገጠመው ሊቨርፑል በ ኢብራሂማ ኮናቴ እና ሮቤርቶ ፊርሚኒሆ ሁለት ግቦች ታግዞ ጨዋታውን 3-3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል ።

ማንችስተር ሲቲ በድምሩ ዛሬ አንድ መቶኛ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታቸውን አከናውነዋል ።

ጀምስ ሚልነር በትልቅ እድሜው በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙር ላይ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ የጀመረ ሁለተኛው እንግሊዛዊ ተጫዋች መሆን ችሏል ።

ኢብራሂማ ኮናቴ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ሁለቱም ዙሮች ላይ ግብ ያስቆጠረ አራተኛው የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኗል ።

አትሌቲኮ ማድሪድ በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ሲቲ ላይ ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻሉም ።

ሮቤርቶ ፊርሚኒሆ ሀያ ግቦችን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ ለሊቨርፑል ያስቆጠረ አራተኛው ተጫዋች ሆኗል ።

ዳርዊን ኑኔዝ በዘንድሮ የውድድር አመት ሰላሳ ሁለተኛ ግቡን አስቆጥሯል ።

የሊቨርፑል የመስመር ተከላካዮች በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ በዘንድሮ የውድድር አመት ሰባት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችተው አቀብለዋል ።

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሮቤርቶ ፊርሚኒሆ ከ ፖርቹጋል ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች ሰባት ግቦችን አስቆጥሯል ።

የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ሚያዚያ 18 እና 19 የሚካሄድ ይሆናል ።

#CheersToAllFans
#heniken

@tikvahethsport @solomonayalew9
Sponsored by Heineken.
ሀይኒከን እየተጎነጩ በጨዋታው ዘና ይበሉ

ዋንጫውን ማን ያነሳል ብለው ያስባሉ?

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
Sponsored by Heineken.
ሀይኒከን እየተጎነጩ በጨዋታው ዘና ይበሉ

ዋንጫውን ማን ያነሳል ብለው ያስባሉ?

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
Sponsored by Heineken.

ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ማን ያልፋል ?

ሊቨርፑል ወይስ ቪያሪያል ?

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken

ሀይኒከን እየተጎነጩ በጨዋታው ዘና ይበሉ !
Sponsored by Heineken.

ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ማን ያልፋል ?

ሪያል ማድሪድ ወይስ ማንችስተር ሲቲ ?

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken

ሀይኒከን እየተጎነጩ በጨዋታው ዘና ይበሉ !
ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ የስፔኑ ሃያሉ ክለብ ሪያል ማድሪድና የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መሪው ማንቺስተር ሲቲ መካከል የሚደረገውን የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ እንድትከታተሉ ሄኒከን ይጋብዞታል፡፡ መልካም እድል፡፡
#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ማድሪድ እና ሲቲ አቻ ተለያይተዋል !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የሪያል ማድሪድን ግብ ቪንሰስ ጁኒየር ሲያስቆጥር ለማንችስተር ሲቲ የአቻነቷን ግብ ኬቨን ዴብሮይነ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ቪንሰስ ጁኒየር በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሻምፒየንስ ሊግ ግቦች ወደ #ሰባት ከፍ ማድረግ ችሏል።

ሁለቱ ቡድኖች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታቸውን ቀጣይ ሳምንት ኢትሀድ ስታዲየም ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
በቻምፒዎንስ ሊግ እየተዝናኑ ለጨዋታው ማድመቂያ የሚሆኑ ፒዛ ፣ 6 ፓክ ሄኒከን(Heineken) ቢራ እንዲሁም የተለያዩ ሽልማቶችን ለማሸንፍ የሚከትለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን @HNKQuizBot ወይንም QR Code Scan በማድረግ ጥያቄዎቹን ይመልሱ፡፡

ከ ሄኒከን ጋር አብረው ይደሰቱ፡፡

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ የአንድ ሀገር ሁለት ፈርጦች ሊፋለሙ ነው። በዛሬው ማታ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሁለቱ የጣሊያን ቡድኖች ኤሲሚላንና ኢንተርሚላን ፊት ለፊት ይፋጠጣሉ።

ይህንንም ጨዋታ እንድትከታተሉ ሄኒከን ይጋብዞታል፡፡ ይህንን @HNKQuizBot ማስፈንጠሪያ በመጫን ሽልማት የሚያስገኘው ጥያቄና መልስ ላይ መሳተፍ አይርሱ፡፡

መልካሙን ሁሉ ከሄንኬን ቢራ ጋር።

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ኢንተር ሚላን ድል አድርጓል !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ኢንተር ሚላን ኤስ ሚላንን በሜዳው 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የኢንተር ሚላንን የማሸነፊያ ግቦች ኤዲን ዤኮ እና ሄንሪክ ሚኪታሪያን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ሁለቱ ክለቦች የመልስ ጨዋታቸውን ቀጣይ ሳምንት በማድረግ ለፍፃሜ የሚያልፈው ክለብ የሚለይ ይሆናል።

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ትንቅንቁ እንደቀጠለ ነው።

በጉጉት ለምንጠብቀው የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ለፍፃሜ ማን ይደርሳል ?

ቀሪ ጨዋታዎቹን አብረን ከሄኒከን ጋር እንከታተል፡፡ መልካም እድል፡፡

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
አጓጊ የሆነው ደርቢም ጥሎ ማለፍም በሁለቱ ሀያላን የጣልያን  ቡድኖች የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ይሆን ሚያሸንፈው?

አብረን ከሄኒከን ጋር  እንመልከት!!

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ኢንተር ሚላን ለፍፃሜ ደርሰዋል !

ኢንተር ሚላን ከኤሲ ሚላን ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ 1ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።

የኢንተር ሚላንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ላውታሮ ማርቲኔዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ኢንተር ሚላን ኤሲ ሚላንን በድምር ውጤት 3ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ መድረሳቸውን ማረጋገጥ ችለዋል።

ኢንተር ሚላን በሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታው የማንችስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ መሟሟቁን ቀጥሏል::
የስፔኑ ሀያል ከእንግሊዙ ሀያል የፍፃሜ ፍልሚያቸውን በኢትሀድ ያካሂዳሉ

አብረን ከሄኒከን ጋር  እንመልከት!!

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
ማንችስተር ሲቲ ለፍፃሜ ደርሰዋል !

ማንችስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች በርናርዶ ሲልቫ 2x ፣ ጁሊያን አልቫሬዝ እና ሚሊታኦ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን በድምር ውጤት 5 ለ 1 በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።

ማንችስተር ሲቲ የፍፃሜ ጨዋታውን ከጣልያኑ ክለብ ኢንተር ሚላን ጋር ቱርክ ኢስታንቡል ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የመጀመሪያው ዙር ውድድር  ተጠናቀቀ !

ውድ የአውሮፓ ሻምፕየንስ ሊግ ውድድር አፍቃሪያን እንዲሁም የጥያቄ አና መልስ ተወዳዳሪዎች።

ከብዙ የጥያቄ አና መልስ ተወዳዳሪዎች መካከል 50ዎቹ አሸናፊዎች ተለይተው ተሸልመዋል።

ቺርስ ሄኒከንን ይዘን

#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken