የቼልሲ የኋላ ክፍል ጥንካሬ !
የ ፕርሚየር ሊጉ መሪዎች ቼልሲዎች የተከላካይ ክፍላቸው በቀላሉ ግብ ሲያስተናግድ አይስተዋልም ።
ብራዚላዊው የመሐል ተከላካይ ቲያጎ ሲልቫ ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላ በትላንትናው ዕለት ሀምሳኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል ።
ቲያጎ ሲልቫ ተሰልፎ በተጫወተባቸው በእነዚህ መርሐ ግብሮች ላይ ቼልሲዎች በ #ሀያ ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠሩባቸው ለመውጣት ችለዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

78 ' ማንችስተር ሲቲ 3-1 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽️⚽ ዴ ብሩይን ⚽ ሳንቾ
⚽ ማህሬዝ
√ ሪያድ ማህሬዝ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ #ሀያ አድርሷል ።
√ ማህሬዝ በ ፕርሚየር ሊጉ ዘጠነኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽️⚽ ዴ ብሩይን ⚽ ሳንቾ
⚽ ማህሬዝ
√ ሪያድ ማህሬዝ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ #ሀያ አድርሷል ።
√ ማህሬዝ በ ፕርሚየር ሊጉ ዘጠነኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#GoldenBoyAward
በየአመቱ የሚካሄደው የ " GOLDEN BOY " ሽልማት በዚህ ዓመትም ሲጠበቅ የመጨረሻ #ሀያ ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆኗል ።
በጣልያኑ የስፖርት ጋዜጣ ቱቶ ስፖርት አዘጋጅነት የሚካሄደው ውድድር ዘንድሮ ላይ አስራ ዘጠነኛ አመቱን ይዟል ።
ሽልማቱ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚጫወቱ እድሜያቸው ከ 21ዓመት በታች የሆኑ ተጫዋቾች ብቻ ተሳታፊ የሚያደርግ ይሆናል ።
ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ጇ ፍሊክስ እና ማቲያስ ዲ ላይት ያለፉት ዓመታት አሸናፊዎች እንደነበሩ ይታወሳል ።
ሙሉ የተጫዋቾች ዝርዝር በምስሉ ላይ ተገልጿል ።

ቼልሲ ለተጫዋቹ ዕረፍት ሰጠ !
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዛሬው ዕለት በፕርሚየር ሊጉ ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ጨዋታቸውን ሲያደርጉ ለመስመር ተጫዋቻቸው ሪስ ጄምስ ዕረፍት መስጠታቸው ተገልጿል።
ግራም ፖተር እና የአሰልጣኝ ክፍሉ ለ ሳውዝሀምፕተን ጨዋታ #ሀያ ተጫዋቾችን ሲመርጡ ሪስ ጄምስ ከስብስቡ ውጪ መደረጉ ተነግሯል።
የ 23ዓመቱ ሪስ ጄምስ ከጉልበት ጉዳት ከተመለሰ በኋላ በርካታ ደቂቃዎችን መጫወቱን ተከትሉ ዕረፍቱ #እንዳስፈለገው ተዘግቧል።
ሪስ ጄምስ በዘንድሮው የውድድር ዓመት እስከ አሁን በአስራ አምስት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ ግልጋሎት መስጠት ችሏል።

በየአመቱ ከሚካሄዱ እና ከሚጠበቁ ሽልማቶች መካከል አንዱ የሆነው የ " GOLDEN BOY " ሽልማት የዚህ ዓመት የመጨረሻ #ሀያ ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆኗል ።
በጣልያኑ የስፖርት ጋዜጣ ቱቶ ስፖርት አዘጋጅነት የሚካሄደው ውድድር ዘንድሮ ላይ ሀያኛ አመቱን ይዟል።
ሽልማቱ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚጫወቱ እድሜያቸው ከ 21ዓመት በታች የሆኑ ተጫዋቾች ብቻ ተሳታፊ የሚያደርግ ይሆናል ።
በዘንድሮው የ " GOLDEN BOY " ሽልማት የመጨረሻ #ሀያ ውስጥ ከተካተቱ ተጨዋቾች መካከል የአምናው የሽልማቱ አሸናፊ ጋቪ አልተካተተም።

TIKVAH-SPORT
ኮምፓኒ ባየር ሙኒክን ለመረከብ ተቃረበ ! የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን የበርንሌይ ዋና አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ምትክ በሀላፊነት ለመሾም መቃረባቸው ተገልጿል። አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በሚቀጥሉት ቀናት ባየር ሙኒክን በሀላፊነት ለመረከብ ሙሉ ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ባየር ሙኒክ አሁን ላይ በአሰልጣኙ የውል ካሳ ክፍያ ዙሪያ ከበርንሌይ ጋር…
ባየር ሙኒክ ለበርንሌይ ስንት አቀረበ ?
የቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን የበርንሌይ አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ወደ ክለባቸው ለመውሰድ ለስምምነት እንደተቃረቡ መገለፁ ይታወቃል።
ከበርንሌይ ጋር በአሰልጣኙ ካሳ ክፍያ ዙሪያ ንግግር ላይ የሚገኙት ባየር ሙኒኮች #አስር ሚልዮን ዩሮ ማቅረባቸው ተገልጿል።
በርንሌይ በበኩላቸው የቀረበውን ሒሳብ ለመቀበል አለመፈለጋቸው እና #ሀያ ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እንዲፈፀምላቸው እንደሚፈልጉ ተነግሯል።

ቶቲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ይመለስ ይሆን ?
ጣሊያናዊው የቀድሞ ታሪካዊ ተጨዋች ፍራንሲስኮ ቶቲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተጨዋችነት ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል።
የ48 አመቱ ቶቲ ከተጨዋችነት ተገለው በመቆየት ዳግም ወደ ስፖርቱ የተመለሱ አንዳንድ ተጨዋቾች እንዳሉ በመጥቀስ ስለ ቀጣዩ ውሳኔው " እርግጠኛ ሆኘ መናገር አልችልም " ብሏል።
የቀድሞው ተጨዋቹ አክሎም ከአንዳንድ የሴርያ ክለቦች ጥያቄ እንደቀረበለት በመጠቆም " ወደ እግር ኳስ ለመመለስ ከወስንኩ ጠንክሬ መስራት ይኖርብኛል።" ሲል ተናግሯል።
ፍራንሲስኮ ቶቲ ለ #ሀያ_አምስት አመታት የጣሊያኑን ክለብ ሮማ በተጨዋችነት ካገለገለ በኋላ እ.ኤ.አ 2017 ራሱን በይፋ ከተጨዋችነት ማግለሉ ይታወሳል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe