ባየር ሙኒክ እና ዶርትመንድ ድል ቀንቷቸዋል !
በጀርመን ቡንደስሊጋ የሀያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር ባየር ሙኒክ ፍሬቡርግን 1ለ0 እንዲሁም ዶርትመንድ ዩንዬን በርሊንን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የባየር ሙኒክን የማሸነፊያ ግብ ዴ ላይት ሲያስቆጥር ለዶርትመንድ ማለን እና ሞኮኮ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ባየር ሙኒክ በሀምሳ ስምንት ነጥቦች #አንደኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ዶርትመንድ በሀምሳ ስድስት ነጥቦች #ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ይከተላል።
ሽንፈት ያስተናገዱት ዩንዬን በርሊን እና ፍሬቡርግ በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ባየር ሙኒክ ከ ሆፈንሄም እንዲሁም ቦርስያ ዶርትመንድ ከ ስቱትጋርት የሚጫወቱ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አለልኝ አዘነ እና ያሬድ ባየህ ሲያስቆጥሩ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ ታፈሰ ሰለሞን ከመረብ አሳርፏል።
በጨዋታው የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሆኑት አለምብርሀን ይግዛው እና አምሳሉ ጥላሁን በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብተዋል።
ባህርዳር ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰላሳ ስድስት በማድረስ ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሶስት ነጥቦች ዝቅ ብሎ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
ፋሲል ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ ስምንተኛ ደረጃን ይዘዋል።

ማንችስተር ሲቲ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል !
ማንችስተር ሲቱ ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን የሰላሳኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ጃክ ግሪሊሽ እና አልቫሬዝ ከመረብ ሲያሳርፉ ለሳውዝሀምፕተን ማራ አስቆጥሯል።
-ማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊግ ሀላንድ በሀያ ሰባት የሊግ ጨዋታዎች #ሰላሳኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ሰባት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሳውዝሀምፕተን በበኩሉ በሀያ ሶስት ነጥብ #ሀያኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲ እንዲሁም ሳውዝሀምፕተን ከክሪስታል ፓላስ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ጁቬንቱስ ሽንፈት አስተናግዷል !
ጁቬንቱስ ከ ላዝዮ ጋር ያደረገውን የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የጣልያን ሴርያ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የላዝዮን የማሸነፊያ ግቦች ሳቪች እና ዛካኚ ሲያስቆጥሩ ጁቬንቱስን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ራብዮ ከመረብ አሳርፏል።
ላዝዮ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ ስምንት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ጁቬንቱስ በአርባ አራት ነጥብ #ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።

ሪያል ማድሪድ ተሸንፏል !
ሪያል ማድሪድ በሜዳው ከቪያርያል ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ መርሐግብር 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የቪያርያልን ግቦች ችኩዌዜ 2x እና ሞራሌስ ሲያስቆጥሩ ለሪያል ማድሪድ ቪንሰስ ጁንዬር እና ቶሬስ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳርፈዋል።
ሪያል ማድሪድ ሀምሳ ዘጠኝ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቪያርያል በአርባ ሰባት ነጥብ #አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ሪያል ማድሪድ ከካዲዝ እንዲሁም ቪያርያል ከሪያል ቫላዶሊድ የሚገናኙ ይሆናል።

ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሠ 2x እና ዱሬሳ ሹቢሳ ከመረብ ሲያሳርፉ ለድሬዳዋ ከተማ ቢኒያም ጌታቸው ማስቆጠር ችሏል።
የድሬዳዋ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ቢኒያም ጌታቸው በውድድር አመቱ አስራ አንደኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የባህርዳር ከተማዎቹ ተጨዋቾች ዱሬሳ ሹቢሳ እና ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ #ስድስተኛ የሊግ ግባቸውን ማስቆጠር ችለዋል።
ባህርዳር ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ዘጠኝ ነጥቦችን በመሰብሰብ በቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ክፍያ ተበልጠው #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ድሬዳዋ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን ይዘው #አስረኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

ፒኤስጂ ድል አድርጓል !
በፈረንሳይ ሊግ የሰላሳ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ ሌንስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ ሊዮኔል ሜሲ እና ቪቲንሀ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ #ሀያኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
አርጀንቲናዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።
ፒኤስጂ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሰባ ሁለት በማድረስ መሪነቱን ሲያጠናክር ሌንስ በስልሳ ሶስት ነጥቦች #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ አንገርስ እንዲሁም ሌንስ ከሞናኮ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- የባህር ዳር ከተማን ግቦች ሀብታሙ ታደሰ እና አደም አባስ ከመረብ ሲያሳርፉ ለኢትዮጵያ መድን ሳይመን ፒተር እና ሀቢብ ከማል ማስቆጠር ችለዋል።
- የኢትዮጵያ መድኑ ተጨዋች ሀቢብ ከማል በውድድር አመቱ #ዘጠነኛ ግቡን ሲያስቆጥር ሌላኛው ተጨዋች ሳይመን ፒተር ስድስተኛ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል።
- የባህርዳር ከተማው ተጨዋች ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ ሰባተኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
- ባህርዳር ከተማ በአርባ ሶስት ነጥቦች #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኢትዮጵያ መድን በሰላሳ ስምንት ነጥቦች #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ይገናኛሉ።

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- የባህርዳር ከተማን ግቦች ፍራኦል መንግሥቱ እና ፉዐድ ፈረጃ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለአርባምንጭ ከተማ እንዳልካቸው መስፍን እና አህመድ ሁሴን አስቆጥረዋል።
- ባህርዳር ከተማ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ አርባ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አርባምንጭ ከተማ በሀያ ሶስት ነጥብ አስራ ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ይገናኛሉ።

ጁቬንቱስ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በጣልያን ሴርያ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከአታላንታ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ሳሙኤል ሊንግ ጁኒየር እና ቪላሆቪች በመጨረሻ ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
እንግሊዛዊው የ 19ዓመት ተጨዋች ሳሙኤል ሊንግ ለጁቬንቱስ በተሰለፈበት የመጀመሪያ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችሏል።
ጁቬንቱስ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ስድስት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ሲችል አታላንታ በሀምሳ ስምንት ነጥብ ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከክሪሞኒስ እንዲሁም አታላንታ ከ ሳለርኒታና ጋር የሚገናኙ ይሆናል።