ሮናልድ ኩማን እንዴት ተሰናበቱ ?
በተከታታይ የውጤት ማጣት ውስጥ መሆናቸውን ተከትሎ አሰልጣኛቸውን ሮናልድ ኩማንን ያሰናበቱት ባርሴሎናዎች ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሾማቸው ይታወቃል ።
ከ ራዮ ቫይካኖ ሽንፈት በኋላ ስንብቱ የደረሳቸው ኩማን " ከ አሁን በኋላ አብረን አንቀጥልም " የሚል የ ስልክ ጥሪ ከ ዩሀን ላፖርታ እንደደረሳቸው ተዘግቧል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ህፃን ባህራን ያሬድ የወንድሜ ልጅ ነው። የ4 ወራት ህፃን ሲሆን በዚህ ዕድሜው Congenital heart disease ወይንም የልብ አፈጣጠር ችግር አጋጥሞታል። የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ቦርድ በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጭ ሀገር ተጉዞ የልብ ቀዶ ጥገና እንዲያካሂድ ወስኗል።
የባህራን ቤተሰቦች እገዛችንን ይሻሉ። ከጎናቸው እንድንቆም ጠይቀውናል። የቻልን የአቅማችንን እንለግስ። ያልቻልን ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ አጋር እንሁናቸው።
የጎፈንድሚ አካውንት፦ https://www.gofundme.com/f/bahrans-medical-fund?utm_source=customer&utm_medium=copy_link&utm_campaign=p_cf+share-flow-1
ያሬድ መላኩ እና ቤተልሔም መለሰ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000438284846
ዳሽን ባንክ
5074907965011
አቢሲንያ ባንክ
81193247

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካፍ እና ሽመልስ በቀለ !
ካፍ በይፋዊ የ ትዊተር ገፁ በ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ከተቆጠሩ ጎሎች መካከል የ ሽመልስ በቀለን ጎል በቀዳሚነት አጋርቷል ።
በ ግብፅ ኤል ጉና እየተጫወተ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ በ ዝሆኖቹ ኮትዲቯር ላይ ያስቆጠራት የማሸነፊያ ግብ በ ካፍ ገፅ ለተከታዮቹ ለ እይታ አድርሷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ካፍ በይፋዊ የ ትዊተር ገፁ በ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ከተቆጠሩ ጎሎች መካከል የ ሽመልስ በቀለን ጎል በቀዳሚነት አጋርቷል ።
በ ግብፅ ኤል ጉና እየተጫወተ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ በ ዝሆኖቹ ኮትዲቯር ላይ ያስቆጠራት የማሸነፊያ ግብ በ ካፍ ገፅ ለተከታዮቹ ለ እይታ አድርሷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ምንም አይነት ልዩነት የለም "
የ ሴርያውን ዋንጫ በባለፈው የውድድር ዓመት ያሸነፉት ኢንተር ሚላኖች በርካታ ኮከባቸውን በዝውውር መስኮቱ ማጣታቸው ይታወሳል ።
የ ክለቡ ሊቀመንበር ጁሴፔ ሞራታ " ሮሜሎ ሉካኩን በ 113 ሚልዮን ዩሮ ተሽጧል ፣ በምትኩም ኤዲን ዜኮን በነፃ አምጥተናል ።
በ ሜዳ ላይ በሁለቱ ተጫዋቾች መካከል ምንም ልዩነት የለም " ሲሉ ተናግረዋል ።

ለተሰንበት ግደይ እና ኤሉድ ኪፕቾጌ !
በቅርቡ የNN የሩጫ ቡድን አባል የሆነችው የ አለም የግማሽ ማራቶን ሪከርድ ባለቤት ለተሰንበት ግደይ ከ ኬንያዊው ታላቅ አትሌት ኤሉድ ኪፕቾጌ ጋር በኔዘርላንድ ተዘውታሪ የሆነውን ሳይክል መንዳት ሲሞክሩ ያሳያል ።
" የ አለም የ ሴቶች የ ግማሽ ማራቶን ሪከርድ ባለቤት ለተሰንበት ግደይ የNN የሩጫ ቡድን አባል አብራን በመሆኗ ደስተኞች ነን " ሲል ኪፕ ቾጌ ተናግሯል ።

የ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ተተኪ ?
ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣይ ጨዋታዎች ውጤት የማይቀናቸው ከሆነ የ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ስንበት እንደሚጠበቅ እየተገለፀ ይገኛል ።
ቀያይ ሴጣኖቹ ከ ሶልሻየር ጋር የሚለያዩ ከሆነ ብሬንዳን ሮጀርስ ቡድኑን እንዲረከቡ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለ ተጠቁሟል ።

#Ethiopia
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ጂንጃ የመጀመሪያ ልምምዱን በዛሬው ዕለት አከናውኗል ።
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ጨዋታውን በሚያደርግበት አርቴፊሻል ሳር በሆነው በFTC Njeru ስታዲየም ዛሬ ጥቅምት 19/2014 ከረፋዱ 5፡30 የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል።
ቡድኑ በትናትናው እለት ወደ ስፍራው ባደረገው ረጅም ጉዞ ምክንያት ልምምድ ባለማድረጉ ለነገ ጨዋታው በዛሬው ዕለት ልምምዱን ያከናወነ ሲሆን የቡድኑ አባላትም በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ።
#EFF

ቼልሲ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ግልጋሎት አያገኙም !
የ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በ ሳምንቱ የ ሊጉ መርሐ ግብር ኒውካስትልን ሲገጥሙ ሶስት ተጫዋቻቸውን በጉዳት እንደማይኖሩ ተገልጿል ።
የ ፊት መስመር ተጫዋቾቹ ሮሜሎ ሉካኩ ፣ ቲሞ ቨርነር እና ክርስቲያን ፑሊሲች ጨዋታው የሚያመልጣቸው ተጫዋቾች ናቸው ።