ማንችስተር ዩናይትድ ሻምፒዮን ሆኗል !
በዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስል ዩናይትድን 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።
የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ካሴሚሮ እና ቦትማን በራሱ ግብ ላይ ማስቆጠር ችለዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ #ስድስተኛ የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ዋንጫቸውን ማንሳት ችለዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከስድስት አመታት በኋላ የመጀመሪያ ዋንጫቸውን በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ እየተመሩ ማግኘት ችለዋል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች በሁሉም ውድድሮች ባደረጓቸው ያለፉት ተከታታይ አስር ተጨዋታዎች አልተሸነፉም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሊቨርፑል ድል ቀንቶታል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከዎልቭስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግቦች ሞሀመድ ሳላህ እና ቨርጅል ቫንዳይክ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሰላሳ ዘጠኝ በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
ዎልቭስ በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲሁም ዎልቭስ ከ ቶተንሀም የሚገናኙ ይሆናል።

ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።
ቡናማዎቹ በተከታታይ ያደረጓቸውን አራት የሊግ መርሐ ግብሮች በአቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።
ኢትዮጵያ ቡና አቻ መውጣቱን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስምንተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
ወላይታ ድቻ በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ሁለት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ እንዲሁም ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ የሚጫወቱ ይሆናል።

ማንችስተር ሲቲ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል !
በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ በርንሌይን 6ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ 3x ፣ አልቫሬዝ 2x እና ፓልመር ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በዘንድሮው የውድድር አመት #ስድስተኛ ሀትሪኩን መስራት ችሏል።
ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ በሁሉም ውድድሮች አርባ አንደኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኤርሊንግ ሀላንድ ባደረጋቸው ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች #ስምንት ግቦችን አስቆጥሮ #ሁለት ሀትሪኮችን መስራት ችሏል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፋቸውን ተከትሎ የኤፌ ካፕ ግማሽ ፍፃሜን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

ማንችስተር ሲቲ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስመዝግቧል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከሊቨርፑል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግብ ጁሊያን አልቫሬዝ ፣ ኬቨን ዴብሮይን ፣ ካይ ጉንዶጋን እና ጃክ ግሪሊሽ ከመረብ ሲያሳርፉ ለሊቨርፑል ሞሀመድ ሳላህ አስቆጥሯል።
ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች ተከታታይ ሶስተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የሚመሩት ሊቨርፑሎች በውድድር አመቱ #ዘጠነኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ስልሳ አራት በማድረስ ከሊጉ መሪ አርሰናል ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ #አምስት ማጥበብ ችሏል።
ሊቨርፑል በበኩሉ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ አርባ ሁለት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ሳውዝሀምፕተን እንዲሁም ሊቨርፑል ከ ቼልሲ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ መቻል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ዮሴፍ ታረቀኝ 2x እና ቢንያም አይተን ከመረብ ሲያሳርፉ ለመቻል ሳሙኤል ሳሊሶ እና ግርማ ዲሳሳ አስቆጥረዋል።
የአዳማ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ዮሴፍ ታረቀኝ በውድድር አመቱ #አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።
አዳማ ከተማዎች ማሸነፋቸውን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ሽንፈት ያስተናገዱት መቻሎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር መቻል ከአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

ዋልያዎቹ በፊፋ ወርሀዊ ደረጃ ዝቅ ብለዋል !
የወርሀ መጋቢት የፊፋ የወንዶች የአለም እግር ኳስ የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ ሲደረግ ዋልያዎቹ #ሶስት ደረጃዎችን ዝቅ ብለው ተቀምጠዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በፊፋ ወርሀዊ ደረጃ 142ኛ ላይ ሲቀመጡ ባለፉት ወራት ከነበሩበት ሶስት ደረጃዎችን ዝቅ ለማለት ተገደዋል።
ዋልያዎቹ በካፍ የአፍሪካ የደረጃ ሰንጠረዥም ዝቅ በማለት አርባ አንደኛ ላይ ሲቀመጡ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት #ስድስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወሩ ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች ሩዋንዳን ሲረታ በጊኒ ብሔራዊ ቡድን የደርሶ መልስ መርሐ ግብር መሸነፉ የሚታወስ ነው።

ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሠ 2x እና ዱሬሳ ሹቢሳ ከመረብ ሲያሳርፉ ለድሬዳዋ ከተማ ቢኒያም ጌታቸው ማስቆጠር ችሏል።
የድሬዳዋ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ቢኒያም ጌታቸው በውድድር አመቱ አስራ አንደኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የባህርዳር ከተማዎቹ ተጨዋቾች ዱሬሳ ሹቢሳ እና ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ #ስድስተኛ የሊግ ግባቸውን ማስቆጠር ችለዋል።
ባህርዳር ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ዘጠኝ ነጥቦችን በመሰብሰብ በቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ክፍያ ተበልጠው #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ድሬዳዋ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን ይዘው #አስረኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

ተጠናቀቀ | አስቶን ቪላ 3-0 ኒውካስል ዩናይትድ
⚽ ራምሴይ
⚽ ⚽ ዋትኪንስ
- በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመሩት አስቶን ቪላዎች በሊጉ ተከታታይ #አምስተኛ ድላቸውን ማስመዝገብ ችለዋል።
- የአሰልጣኝ ኤዲ ሆው ስብስብ ኒውካስል ዩናይትድ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ድል በኋላ ሽንፈት አስተናግደዋል።
- አስቶን ቪላ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን #ሀምሳ በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ኒውካስል ዩናይትድ በሀምሳ ስድስት ነጥቦች #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
አርባምንጭ ከተማን መሪ ያደረገች ግብ ተመስገን ደረሰ ሲያስቆጥር ለኢትዮጵያ ቡና የአቻነቷን ግብ መሀመድ ናስር ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች መሀመድ ናስር በውድድር አመቱ #ሰባተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የአርባምንጭ ከተማው ተጨዋች ተመስገን ደረሰ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሀያ ሰባት በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አርባምንጭ ከተማ በሀያ ሁለት ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።