TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
#Reminder

በርካታቶች ለመሳተፍ የሚፈልጉበትን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የመሮጫ ቲሸርት በዛሬው ዕለት በምናዘጋጀው የጥያቄ ውድድር ላይ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናሉ።

ዛሬ ምሽት 3:30 ለእናንተ በሚደርሱ ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።

አራት ጥያቄዎች ..….ሶስት አሸናፊዎች ......

#Share

@tikvahethsport @kidusyoftahe