🎉100,000 ደርሰናል እንቀጥላለን!🎉
ቲክቫህ ስፖርት አንድ ብለን ከእናንተ ቤተሰቦቻችን ጋር ጀምረን ዛሬ ላይ 100,000 አልፈናል ።
ቤተሰባዊ ትስስራችን በመጨመር ሚዛናዊ እና #ታማኝነት ያላቸው መረጃዎችን ብቻ በመጪው ጊዜያትም በተሻለ አቀራረብ #በቀዳሚነት ከሀገራችን እና ከመላው ዓለም የምናቀርብልዎ ይሆናል ።
ይህ ቢጨመር ፣ ይህ ደካማ ጎናችሁን ብታስተካክሉ የምትሉንን ገንቢ አስተያየታችሁን @TIKVAH_SPORT_BOT ላይ ብቻ ያድርሱን ።
እያንዳንዷ ደቂቃ ዋጋ ባላት በዚህ ሰዓት ላይ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁን መረጃዎቻችንን ሳትታክቱ ስለምታነቡልን ከልብ እናመሰግናለን !
#ቲክቫህ_ስፖርት !

አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው
" ወደ ኋላ የምንልበት ምንም ምክንያት የለም "
የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብን እየመራ ኬንያ ላይ ተመልካችን ማስገረም የቻለው አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ወደ ውድድሩ ከ ማቅናታቸው በፊት ከ #ቲክቫህ_ስፖርት ጋር ቆይታን አድርጎ ነበር ።
በ ቆይታቸውም " ባለፉት 22 ዓመታት ሀያ ሁለት ዋንጫ አግኝቻለው ሀያ አንዱን ዋንጫ #ትራስ ነው ያደረኩት ፣ ቡድናችን ጠንካራ መሆኑን አሳይተን ለመምጣት ወደ ኋላ የምንልበት ምንም ምክንያት የለም " ሲል ተናግሮ ነበር ።
ከ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ጋር ከተደረገው ቆይታ የተወሰደውን ቃለ መጠይቅ በ ቮይስ ያዳምጡት ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼
እንኳን ለ አዲሱ አመት በ ሰላም አደረሳችሁ እያልን #ቲክቫህ_ስፖርት ከ አጋሩ #DSTV ጋር በ መተባበር በዓሉን ምክንያት አድርጎ ውድ ቤተሰቦቹን በ ስጦታ ሊጎበኝ ነው ።
በ ቻናሉ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ቀድመው ትክክለኛ መልስ ለሚመልሱ ቤተሰቦቹ 5 የ #DSTV ዲኮደሮችን ከ #አንድ ወር ነፃ ሜዳ ፖኬጅ ጋር አዲሱን ዓመት ተከትሎ ወደ የቤታቸው ይልካል ።
በዚህ አናበቃም.....ከ ረጅም ጊዜ አጋሮቻችን በርከት ያሉ የ ካርድ ሽልማቶችንም ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል።
በ አዲስ መንፈስ በ አዲስ ዓመት ስፖርታዊ መረጃዎቻችንን እየተከታተላችሁ ጥያቄዎችን በ መመለስ ከ ሽልማቱ እየተቋደሳችሁ ዓመቱን በ ደስታ ይጀምሩ ።
#Share
🔴 ስለ ውድድሩ ከ ደቂቃዎች በኋላ የምናሳውቅዎ ይሆናል ።
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼