TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ሎዛ አበራ ጎል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 8- 0 ዬ ጆይንት ስታርስ

መዲና አዎል
ሎዛ አበራ
ፀጋነሽ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9- 0 ዬ ጆይንት ስታርስ

መዲና አዎል
ሎዛ አበራ
ፀጋነሽ ወልደየሱስ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9- 0 ዬ ጆይንት ስታርስ

መዲና አዎል
ሎዛ አበራ
ፀጋነሽ ወልደየሱስ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10 - 0 ዬ ጆይንት ስታርስ

መዲና አዎል
ሎዛ አበራ
ፀጋነሽ ወልደየሱስ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10 - 0 ዬ ጆይንት ስታርስ

መዲና አዎል
ሎዛ አበራ
ፀጋነሽ ወልደየሱስ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ዋልያዎቹ አሰላለፍ ይፋ ሆነ !

የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ ዛሬው ዕለት ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ከሚያደርጉት የ አለም ዋንጫ ጨዋታ በፊት የ ቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ያደረጉ ሲሆን በ ጨዋታው ላይ በ 4-3-3 አሰላለፍ እንደሚገቡ ተገልጿል ።

የመጀመሪያ 11 ቋሚ ተሰላፊዎች :-

ግብ ጠባቂ ተክለማርያም ሻንቆ

ተከላካዮች አስራት ቶንጆ
ረመዳን የሱፍ
አስቻለው ታመነ
ያሬድ ባየህ

አማካዮች ይሁን እንደሻው
ሽመልስ በቀለ
ታፈሰ ሰለሞን

አጥቂዎች ጌታነህ ከበደ
አቡበከር ናስር
አማኑኤል ገ/ሚካኤል በመሆን የዛሬውን ጨዋታ የሚጀምሩ ይሆናል ።

#EFF

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚያቸውን መርታታቸውን ቀጥለዋል !

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የ ሴካፋ ውድድር ተጋጣሚዎቻቸውን በ ሰፊ የ ጎል ልዩነት መርታታቸውን ቀጥለዋል ።

• በዛሬው ዕለትም የ ደቡብ ሱዳኑን ሻምፒዮን ዬ ጆይንት ስታርስ ላይ አስር ግቦችን አዝንበዋል ።

• ሎዛ አበራ በ ጨዋታው ስድስት ጎሎችን ስታስቆጥር በ ውድድሩ ያስቆጠረቻቸውን የ ግብ መጠን ወደ አስራ ሁለት ከፍ አድርጋለች ።

• ቀሪዎቹን የ ንግድ ባንክ ጎሎች መዲና አዎል እና ፀጋነሽ ወልደየሱስ እያንዳንዳቸው ሁለት ጎሎችን አስቆጥረዋል ።

• ንግድ ባንክ በ ሶስት ጨዋታዎች በተጋጣሚዎቻቸው ላይ ሀያ አራት ጎሎችን ከ መረብ አሳርፈዋል ።

• ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምድባቸውን በ በላይነት በ ማጠናቀቅ ግማሽ ፍፃሜውን ለ መቀላቀል ችለዋል ።

• ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ ውድድሩ ለ መጀመሪያ ጊዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ መውጣት ችለዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
በ ዋልያዎቹ ምድብ ያሉት ሀገራት !

ከ ዋልያዎቹ ጋር በ አንድ ምድብ የሚገኙት ዚምባቡዌ እና ደቡብ አፍሪካ ባካሄዱት ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በ አቻ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ።

ዚምባቡዌ በ ቀጣይ ከ ዋልያዎቹ ጋር ማክሰኞ በ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቀጣይስ ?

ማራኪ እግር ኳስ በማሳየት ምድባቸውን በ ዘጠኝ ነጥብ እና በ ሀያ አንድ የ ግብ ክፍያ ያጠናቀቁት የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ ግማሽ ፍፃሜው ከ ዩጋንዳው ቡድን ጋር ደርሷቸዋል ።

ንግድ ባንክ በቀጣይ ሰኞ ከ ዩጋንዳው ሌዲ ዶቭ ጋር ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰኞ ድል የሚቀናቸው ከሆነ ምስራቅ አፍሪካን በመወከል በ ግብፅ በ ህዳር ወር 2014 ላይ ለሚካሄደው አሁጉራዊ የ #መጨረሻ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማርዮ ማንዙኪች ጫማውን ሰቀለ !

የ 35 ዓመቱ ክሮሽያዊው የ ፊት መስመር አጥቂ ማርዮ ማንዙኪች ጫማውን መስቀሉን ይፋ አድርጓል ።

የ አለም ዋንጫ የ ፍፃሜ ተፋላሚው እና የ ቀድሞ የ ባየር ሙኒክ ፣ ጁቬንቱስ እና ኤሲ ሚላን አጥቂ የ አስራ ሰባት ዓመታታ የ እግር ኳስ ህይወቱ መቋጨቱን አሳውቋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሽመልስ በቀለ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል !

የ ዋልያዎቹ ታሪካዊ የ መሀል ሜዳ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ከተሳካ የ ውድድር ዓመት በኋላ ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱን ለማወቅ ተችሏል ።

ሽመልስ በቀለ ቀጣዮቹን ሁለት ዓመታት በ ግብፅ ሊግ ለ ጉና ለመጫወት መስማማቱ እርግጥ ሆኗል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia🇪🇹

" በ ግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ከ ተጫወቱ ምርጥ የውጭ ዜጎች አንዱ ኤል ጎና እግር ኳስ ክለብን ተቀላቀለ ።

የ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ መፈረሙን ስናበስር ኩራት ይሰማናል " በማለት ኤል ጉና ክለብ በ ቪድዮው የ ሽመልስ በቀለ ክለቡን መቀላቀል አብስረዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ ከ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት ጨዋታው በሚካሄድበት ኬፕ ኮስት ስታዲየም መድረሳቸውን የ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዘግቧል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የ ዋልያዎቹ ጨዋታ በምን ይታያል ? ዋልያዎቹ ዛሬ ምሽት 4:00 ሰዓት ከ ጋና ጋር የሚያካዱትን ጨዋታ የ ፊፋ ይፋዊ የ ዩቲዩብ ገፅ እንደሚያስተላልፈው ይጠበቃል ። ሌሎች ጨዋታውን የመከታተያ አማራጮች እየተከታተልን የምናደርስዎ ይሆናል ። https://t.co/j55uaSRXkI @tikvahethsport @kidusyoftahe
#REPOST

የ ዋልያዎቹ ጨዋታ በምን ይታያል ?

ዋልያዎቹ ዛሬ ምሽት 4:00 ሰዓት ከ ጋና ጋር የሚያካዱትን ጨዋታ የ ፊፋ ይፋዊ የ ዩቲዩብ ገፅ እንደሚያስተላልፈው ይጠበቃል ።

ሌሎች ጨዋታውን የመከታተያ አማራጮች እየተከታተልን የምናደርስዎ ይሆናል ።

https://t.co/j55uaSRXkI

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋልያዎቹ ከ ጨዋታው መጀመር አስቀድሞ ሲያሟሟቁ የሚያሳይ ቪድዮ ይመልከቱ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ምስሎች ከ ጋና !

@tikvahethsport @kidusyoftahe