ዋልያዎቹ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ዛሬ ያካሂዳሉ !
የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የመጨረሻ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ የሚያካሂዱ ይሆናል ።
ሁለቱም ሀገራት አስቀድሞወደ መጨረሻው ዙር አለማለፋቸውን ሲያረጋግጡ ምድባቸውን የመጨረሻ ደረጃ ይዞ ላለማጠናቀቅ የሚያደርጉት መርሐ ግብር ይሆናል ።
ዚምቧቡዌ በዛሬው ጨዋታ በ አስቶን ቪላ የሚጫወተውን ኳከቧን ማርቭልስ ንካምባን በጉዳት የማታሰልፍ ይሆናል ።
#Betika
#CentralHawassaHotel
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል !
ከጥቂት ሰዓታት በኋላ የ ዚምቧቡዌ አቻቸውን በ አለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ የሚገጥመው የዋልያው አሰላለፍ ታውቋል ።
አህመድ ረሺድ እና ሀይደር ሸረፋ ጋናን ከገጠመው ቋሚ አሰላለፍ አስቻለው ታመነን እና መሱድ መሀመድን በመተካት ጨዋታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል ።
22 ተክለማርያም ሻንቆ
21 አስራት ቶንጆ
13 አህመድ ረሺድ
4 ምኞት ደበበ
20 ረመዳን የሱፍ
8 አማኑኤል ዮሃንስ
5 ሀይደር ሸረፋ
18 ሽመልስ በቀለ
11 ዳዋ ሆጤሳ
9 ጌታነህ ከበደ
10 አቡበከር ናስር በመሆን ጨዋታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል ።

" ጥሩ ጨዋታ ተጫውተናል " ጌታነህ ከበደ
ዋልያዎቹ በ አቡበከር ናስር የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከ ዚምቧቡዌ ጋር አቻ ሲለያዩ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የ ቡድኑ የመጀመሪያ አምበል ጌታነህ ከበደ እና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ ጋዜጠኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ።
ጌታነህ ከበደ ከ ጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ በሰጠው አስተያየት " ጨዋታው አሪፍ ነበር ጥሩ ጨዋታ ተጫውተናል ፣ ይህን ጨዋታ በብዙ መልኩ ስንፈልገው ነበር ።
ምክንያቱም ዚምቧብዌ በእኛ ምድብ በአፍሪካ ዋንጫው ከሚገኙ ሀገራት ጋር ተመሳሳይ ጨዋታ ይጫወታሉ ፣ ያንንም በማስመልከት ነው ።
በተሻለ መንገድ እኛ ኳሱን ተቆጣጥረን ተጫውተናል ፣ እነሱ በ ረጃጅም ኳስ አልፎ አልፎ አደገኛ ኳስ ይመጣል እንጂ ከዛ ውጪ በብዙ ነገሮች እኛ የተሻልን ነበርን " ሲል ጌታነህ ከበደ ተናግሯል ።

" በውጤቱ አልተከፋሁም " አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
የ ዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ በስፍራው ለሚገኙ ጋዜጠኞች ስለ ብሄራዊ ቡድናችን የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል ።
" በጨዋታው እኛ የተሻልናባቸው አጋጣሚዎች ነበሩ ፣ በጨዋታው መጨረሻዎቹ ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥረናል ፣ በውጤቱ አልተከፋሁም ይመስለኛል ሁለታችንም ተገቢውን ፍትሀዊ ውጤት ይዘን ወጥተናል ።
በምድባችን የሚገኙት ሁለም ሀገራት በፊፋ ሀገራት ደረጃ ከእኛ የተሻሉ ናቸው ፣ እንደ ጋና ካሉ ሀገራት ጋር ነጥብ ይዞ መውጣት ለ ተጫዋቾቼ የራስ መተማመን ትልቅ ነው ።
እያንዳንዱ ተጫዋች ከቀን ወደ ቀን በራስ የመተማመን ስሜታቸውን እያደበሩ ነው ፣ ቡድኑ በሚጫወትበት የጨዋታ መንገድ እምነት አላቸው ።
ሁሉም በምድቡ ያደረግናቸው ጨዋታዎች በቀጣይ ራሳችንን ለማዘጋጀት ትልቅ ጠቀሜታ ነበራቸው " ሲሉ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናግረዋል ።

#Ethiopia🇪🇹
በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ጋና እና ዚምባቡዌ ብሄራዊ ቡድኖች ጋር ያከናወነውን ጨዋታ አስመልክቶ #ነገ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ #EFF አሳውቋል ።

ታሪካዊው ጨዋታ በ ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ ይመራል !
የ ሴቶች አፍሪካ ሻምፒየንስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ ግብፅ እየተካሄደ ሲገኝ ፍፃሜውን በነገው ዕለት ያደርጋል ።
የ ጋናዎቹ ሀሳካ ሌዲስ እና የ ደቡብ አፍሪካዎቹ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የፍፃሜ ጨዋታቸውን ሲያደርጉ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል የመሀል ዳኛ ሊድያ ታፈሰ ጨዋታውን እንድትመራ መመረጧ ይፋ ሆኗል ።

ሻምፒዮኖቹ ልምምድ ጀምረዋል !
የ ሴካፋ ዋንጫ ከሳምንታት በፊት ያነሳው የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች የ ሴት ብሄራዊ ቡድናችን ከ ፊታቸው ለሚጠብቃቸው ወሳኝ ጨዋታ ልምምዳቸውን በዛሬው ዕለት ጀምረዋል ።
ማረፊያቸውን በ ካፍ ልህቀት አካዳሚ ያደረገው ብሔራዊ ቡድናችን ለ አለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ከ ቦትስዋና ጋር ላለባቸው ጨዋታ ልምምዳቸውን ከዛሬ ረፋድ አንስቶ መስራታቸውን ጀምረዋል ።
የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ ህዳር 23 - 25 ባሉት ቀናት የ ቦትስዋና አቻውን ከሜዳቸው ውጪ የሚገጥሙ ይሆናል ።

#Ethiopian_PremierLeague
የ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ #አራተኛ እስከ #ዘጠነኛ ሳምንት በሀዋሳ ከተማ መካሄዱን ሲቀጥል የጨዋታ ሰዓቶች እና የደጋፊዎች የስታዲየም አገባብ አስመልክቶ አክስዮን ማህበሩ ወቅታዊ መረጃ አጋርቷል ።
በፕሮግራሙ መሰረት በየሳምንቱ ስምንት ጨዋታዎች ላይ የመጀመሪያው ጨዋታ በ 9፡00 ሰዓት እንዲሁም ሁለተኛው በ 12፡00 ሰዓት የሚደረጉ ይሆናል ።
በ ሁሉም ጨዋታዎች የኮቪድ ፕሮቶኮሉ ተጠብቆ የ ሐዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ለደጋፊዎች ክፍት ሲሆን ማንኛውም ተመልካች ወደ ስታዲየም ሲመጣ ከመግቢያ ትኬት በተጨማሪ ማንነቱን የሚገልፅ #መታወቂያ መያዝ ይኖርበታል ።
የስታዲየም መግቢያ ትኬት ባለ ሜዳ ክለቦች በሚያመቻቹት መንገድ የሚሸጥ መሆኑን የ አክስዮን ማህበሩ አሳውቋል ።
* ሙሉ የውድድር መርሐ ግብሩ በምስሉ ላይ ተያይዟል ።

ንግስቷ አዲስ አበባ ገብታለች !
ታሪካዊውን የመጀመሪያ የ ሴቶች አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ የ ፍፃሜ ጨዋታ በበላይነት የመራችው ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊድያ ታፈሰ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብታለች ።
ሊዲያ ታፈሰ ቦሌ አየር ማረፊያ ስትደርስ የ ፌዴሬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን እንዲሁም የሙያ አጋሮቿ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ፣ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሸዋንግዛው ተባባል፣ ፌደራል ዋና ዳኛ ተፈሪ አለባቸው እና ፌደራል ረዳት ዳኛ ሻረው ቦሌ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውላታል።

ክትፎዎቹ ድል ቀንቷቸዋል !
ምሽት 12:00 ሰዓት በጀመረው የ ወልቂጤ ከተማ እና ሐዋሳ ከተማ ጨዋታ ክትፎዎቹ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፈዋል ።
• አብድልከሪም ወርቁ የ ወልቂጤን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ሆኗል ።
• ወልቂጤ ከተማዎች የ ውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችለዋል ።
• በጨዋታው ሁለቱም ቡድኖች ተጫዋቾቻቸውን በቀይ ካርድ ለማጣት ተገደዋል ።
• አምስት ነጥቦችን በውድድር ዓመቱ የሰበሰው የ ፓውሎስ ጌታቸው ስብስብ ደረጃቸውን ወደ ስምንተኛ ከፍ አድርገዋል ።