" በ ጁቬንቱስ መቆየት እንደማይፈልግ ነግሮኛል "
የ ጁቬንቱሱ ዋና አሰልጣኝ ማሲሚሊያኖ አሌግሪ አሁን ለ ጋዜጠኞች እየሰጡ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ ሮናልዶ በ ክለቡ መቆየት እንደማይፈለግ ተናግረዋል ።
" በ ትላንትናው ዕለት በ ክለቡ መቆየት እንደማይፈለግ ነግሮኛል ፣ በ ዛሬው ዕለት ልምምድ አልሰራም ፣ በቀጣይ ከ ኢምፖሊ ጋር በሚኖረው ጨዋታ አይሰለፍም " ሲሉ ተናግረዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሪያል ማድሪድ የ ተጫዋቹን ውል አራዝመዋል !
ሎስ ብላንኮዎች የ ብራዙላዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋቻቸውን ካሴሚሮ ኮንትራት ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ።
ካሴሚሮ በ ሎስ ብላንኮዎቹ ቤት እስከ 2025 የ ውድድር ዓመት ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሎስ ብላንኮዎች የ ብራዙላዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋቻቸውን ካሴሚሮ ኮንትራት ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ።
ካሴሚሮ በ ሎስ ብላንኮዎቹ ቤት እስከ 2025 የ ውድድር ዓመት ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሮናልዶ ቱሪንን ለቆ ሄዷል !
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያለፉትን ዓመታት ያሰለፈበትን ጁቬንቱስ በ ግል አውሮፕላኑ ለቆ ሄዷል ።
ሮናልዶ በ ቀጣይ ሰዓታት ከ ወኪሉ ሆርጌ ሜንዴዝ ጋር በ መመካከር ቀጣይ ማረፊያውን እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያለፉትን ዓመታት ያሰለፈበትን ጁቬንቱስ በ ግል አውሮፕላኑ ለቆ ሄዷል ።
ሮናልዶ በ ቀጣይ ሰዓታት ከ ወኪሉ ሆርጌ ሜንዴዝ ጋር በ መመካከር ቀጣይ ማረፊያውን እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወዴት ያመራል ?
ጁቬንቱስን መልቀቁ እውን የሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቀጣይ ማረፊያው የት ይሆናል የሚለው አጠያያቂ ሆኗል ።
ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን #ላለማስፈረም መወሰናቸው ሲገለፅ ሲቲን እንደማይቀላቀል እርግጥ ሆኗል ።
የ ተጫዋቹ ወኪል ሆርጌ ሜንዴዝ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር በ መነጋገር ላይ ሲሆን ወደ ቀድሞ ክለቡ እንዲመለስ ከፍተኛ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል ።
ሆርጌ ሜንዴዝ ከ ዩናይትድ በተጨማሪም ሌሎች ክለቦችን በ ማነጋገር ላይ መሆኑ ተገልጿል ።

የ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ መረጃ !
• ሮናልዶን ይዛ ከ ሰዓታት በፊት ከ ቱሪን የተነሳችው የ ግል አውሮፕላን ሀገሩ ፖርቹጋል ማረፊያዋን አድርጋለች ።
• ቀያይ ሴጣኖቹ ለ ሮናልዶ የ ሁለት ዓመት ኮንትራት ሲያቀርቡ ሳምንታዊ 480,000 ዩሮ እንደሚከፍሉት ተዘግቧል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
• ሮናልዶን ይዛ ከ ሰዓታት በፊት ከ ቱሪን የተነሳችው የ ግል አውሮፕላን ሀገሩ ፖርቹጋል ማረፊያዋን አድርጋለች ።
• ቀያይ ሴጣኖቹ ለ ሮናልዶ የ ሁለት ዓመት ኮንትራት ሲያቀርቡ ሳምንታዊ 480,000 ዩሮ እንደሚከፍሉት ተዘግቧል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ መረጃ ! • ሮናልዶን ይዛ ከ ሰዓታት በፊት ከ ቱሪን የተነሳችው የ ግል አውሮፕላን ሀገሩ ፖርቹጋል ማረፊያዋን አድርጋለች ። • ቀያይ ሴጣኖቹ ለ ሮናልዶ የ ሁለት ዓመት ኮንትራት ሲያቀርቡ ሳምንታዊ 480,000 ዩሮ እንደሚከፍሉት ተዘግቧል ። @tikvahethsport @kidusyoftahe
ሮናልዶ ማረፊያውን ሊያሳውቅ ነው !
ከ ሶስት ዓመታት የ ሴርያ ቆይታ በኋላ ጣልያንን የለቀቀው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቀጣይ ማረፊያው በ ቀጣይ ሰዓታት እንደሚታወቅ ገልጿል ።
በ ሊስበን የ አየር ማረፊያ ጋዜጠኞች ጥያቄ ያቀረቡለት ሲሆን " በ ቀጣይ ሰአታት ማረፊያዬን እና የት እንደምጫወት ታውቃላችሁ " ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ከ ሶስት ዓመታት የ ሴርያ ቆይታ በኋላ ጣልያንን የለቀቀው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቀጣይ ማረፊያው በ ቀጣይ ሰዓታት እንደሚታወቅ ገልጿል ።
በ ሊስበን የ አየር ማረፊያ ጋዜጠኞች ጥያቄ ያቀረቡለት ሲሆን " በ ቀጣይ ሰአታት ማረፊያዬን እና የት እንደምጫወት ታውቃላችሁ " ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ ህይወት ጉዞ !
ከ አስራ ሁለት ዓመታት በኋላ ፖርቹጋላዊው የ ባሎን ዶር አሸናፊ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ልጅነት ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ መመለሱ እውን ሆኗል ።
የ ሮናልዶ የ ህይወት ጉዞ ምን ይመስላል ?
https://telegra.ph/ከክርስቲያኖ-ሮናልዶ-04-30
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ከ አስራ ሁለት ዓመታት በኋላ ፖርቹጋላዊው የ ባሎን ዶር አሸናፊ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ልጅነት ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ መመለሱ እውን ሆኗል ።
የ ሮናልዶ የ ህይወት ጉዞ ምን ይመስላል ?
https://telegra.ph/ከክርስቲያኖ-ሮናልዶ-04-30
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሮናልዶ መቼ ጨዋታውን ያደርጋል ?
ዳግም ወደ ፕርሚየር ሊጉ በመመለስ ለ ማንችስተር ዩናይትድ ለ መጫወት የተስማማው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ ቀያይ ሴጣኖቹ መቼ የ መጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል የሚለው ተጠባቂ ሆኗል ።
ከ ሀገራት የ አለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መልስ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስትል ጋር በ ሜዳቸው በሚያደርጉት ጨዋታ ሮናልዶ የ መጀመሪያ ጨዋታውን እንደሚያደርግ ተገልጿል ።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ማንችስተር መለያ የ መጨረሻ ጨዋታውን ከ አስራ ሁለት ዓመታት በፊት ከ ኒውካስትል ጋር ሲያደርግ ሀትሪክ መስራት ችሎ ነበር ።

ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን አገደ ! የ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ማንችስተር ሲቲ በ ፖሊስ መከሰሱ የተገለፀውን ቤንጃሚን ሜንዲ ማገዱን አሳውቋል ። ሲቲዎች ለ ህጋዊ ሂደት ተገዢ መሆናቸውን ገልፀው ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ክለቡ ተጨማሪ አስተያየት ከመስጠት እንደሚቆጠቡ አሳውቀዋል ። @tikvahethsport @kidusyoftahe
ቤንጃሚን ሜንዲ በ እስር ይቆያል !
የ ማንችስተር ሲቲ የ ግራ መስመር ተጫዋች ቤንጃሚን ሜንዲ ሶስት ሴቶችን አስገድዶ በ መድፈሩ ከ ተከሰሰ በኋላ በ እስር እንዲቆይ መደረጉን የ ቼስተር ፍርድ ቤት በ ዛሬው ዕለት አሳውቋል ።
ቤንጃሚን ሜንዲ ባለፉት አስር ወራት ጊዜ ውስጥ በ አምስት ወንጀሎች መከሰሱ ተገልጿል ።
ጉዳዩ በ ቼስተር ፍርድ ቤት እንደገና እስኪታይ ድረስ እስከ መስከረም 10 ድረስ በ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ይቆያል ።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት ቁጥር ማልያን ይለብሳል ?
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ልጅነት ክለቡ መመለሱን ተከትሎ ስንት ቁጥር ማልያን ይለብሳል የሚለው አጓጊ ሆኗል ።
በ ፕርሚየር ሊጉ ህግ አንቀፅ #አምስት መሰረት ኤዲሰን ካቫኒ ሰባት ቁጥር ለብሶ የ ውድድር ዓመቱን እንዲያጠናቅቅ ይደነግጋል ።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ #ሊጉ ሰባት ቁጥር ማልያን ለ መልበስ ኤዲሰን ካቫኒ ከ ቡድን መውጣት #ብቸኛው አማራጭ ነው ።
ሮናልዶ ሰባት ቁጥርን የ መልበስ እድል አለው ?
አዎ ! በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ #ብቻ ሰባት ቁጥርን ለብሶ የመጫወት ዕድል ይኖረዋል ።
ለ አብነት ያክል በ 2017 / 18 የ ውድድር ዓመት ሚኪታሪያን በ ሊጉ #ሰባት ቁጥርን እንዲሁም በ #ዩሮፓ ሊግ ሰባ ሰባት ቁጥርን ለብሶ መጫወቱ የ ቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው ።

ተጠባቂ የ ዛሬ መርሐ ግብሮች !
8:30 ማንችስተር ሲቲ ከ አርሴናል
1:30 ሊቨርፑል ከ ቼልሲ
1:30 ባየር ሙኒክ ከ ሀርታ በርሊን
5:00 ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ማድሪድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
8:30 ማንችስተር ሲቲ ከ አርሴናል
1:30 ሊቨርፑል ከ ቼልሲ
1:30 ባየር ሙኒክ ከ ሀርታ በርሊን
5:00 ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ማድሪድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ማንችስተር ሲቲ የ ተጫዋቾቹን ሀውልት ያስመርቃል ! የ ፕርሚየር ሊጉ አሸናፊዎች ሲቲዎች ለቀድሞ የ ክለቡ ታላላቅ ተጫዋቾች ላበረከቱት ጉልህ ሚና ከ ኢቲሀድ ስታዲየም ውጪ የተሰራውን ሀውልት በዚህ ሳምንት እንደሚያስመርቁ ይፋ ሆኗል ። ቪንሴንት ኮምፓኒ እና ዴቪድ ሲልቫ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ከ አርሰናል ጋር ከሚደረገው የ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በፊት የተሰራው ሀውልት ለ ደጋፊው እንደሚያስተዋውቁ ተገልጿል…
ዴቪድ ሲልቫ እና ቪንሰንት ካምፓኒ !
ሁለቱ የ ማንችስተር ሲቲ የ ቀድሞው ስኬታማ ተጫዋቾች ዴቪድ ሲልቫ እና ቪንሰንት ካምፓኒ ለ ክለቡ ስኬታማነት ያበረከቱትን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ተከትሎ ክለቡ ያሰራውን የ ክብር ሀውልት በ ዛሬው ዕለት ያስተዋውቃል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሁለቱ የ ማንችስተር ሲቲ የ ቀድሞው ስኬታማ ተጫዋቾች ዴቪድ ሲልቫ እና ቪንሰንት ካምፓኒ ለ ክለቡ ስኬታማነት ያበረከቱትን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ተከትሎ ክለቡ ያሰራውን የ ክብር ሀውልት በ ዛሬው ዕለት ያስተዋውቃል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ 8 - 2 አርሴናል
አስርት አመታትን ወደ ኋላ ስንጓዝ መድፈኞቹ በ ቀያይ ሴጣኖቹ በዚህ ውጤት በ ኦልድ ትራ ፎርድ ተሸንፈው ነበር ።
ዋይኒ ሩኒ ሀትሪክ እንዲሁም አሽሊ ያንግ ሁለት ፣ ናኒ፣ ዌልቤክ እና ፓርክ ጄ ሱንግ የ ግቦቹ ባለቤት ነበሩ ።
አሰልጣኝ አርሰን ዌንገር ለመጀመሪያ ጊዜ በ ቴሌቪዥን መስኮት " ከ ሀላፊነትዎ ይነሳሉ ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ማስተናገድ ጀመሩ ።
በ አዲሱ የ መኖሪያ ቤቱ ጨዋታውን ይከታተል የነበረው ጃክ ዊልሻየር ጨዋታውን በ አይኑ መከታተል ከብዶት ቲቪውን ለማጥፋት ተገዷል ።
ከዚህ ሽንፈት በኋላ ባሉት ሶስት ቀናት መድፈኞቹ አምስት ተጫዋቾችን ሲያስፈረሙ አንደኛው የ 29 ዓመቱ የ አሁኑ የ ክለቡ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ነበር ።
ሚኬል አርቴታ በ ወቅቱ መድፈኞቹን ለ መቀላቀል ደሞዙን በ ግማሽ ቀንሶ ኤቨርተንን ለመልቀቅ ወሰነ ።
" ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከ ቬንገር ጋር ጥሩ ወዳጅነት አላቸው ፣ ፈርጉሰን ከ ጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ካለቸው ቅርበት አንፃር እንደ ከዚህ ቀደሙ እና ሌሎች ጨዋታዎች ደስታቸውን ከ መግለፅ ተቆጥበው ነበር " ይላል ፋቢዮ ዳ ሲልቫ ወቅቱን በ ማስታወስ የሰጠው አስተያየት ነው ።

Audio
" ጥሩ ውጤት እናመጣለን ፣ ቱሪስት አይደለንም "
" ቱሪስት አይደለንም እዛ ሄደን ፎቶ ተነስተን መምጣት ሳይሆን ኢትዮጵያ ምን አይነት ሀገር እንደሆነች በ ብሄራዊ ቡድን በ ሉሲዎቹ ይታወቃል ።
አሁን ደግሞ ምን አይነት ጠንካራ ክለብ እንዳላት እዛም ( ኬንያ ) በደንብ አሳይተን ለመምጣት እንሞክራለን ፣ ወደ ኋላ የምንልባቸው ምንም ምክንያቶች የሉም " በማለት በ ሴቶች እግር ኳስ ላይ ከ ሀያ ሁለት ዋንጫዎችን በላይ ያሳካው ታሪካዊው የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ተናግሯል ።

የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ !
" የ 2014 የፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚካሄድባቸው ከተሞች በ ቅደም ተከተል የሚከተሉት ናቸው ።
በተለያዩ ምክንያቶች ቅደም ተከተሉ ሊቀያየር ይችላል ።
ሐዋሳ ፣ አዳማ ፣ ድሬደዋ ፣ ጅማ ፣ ባህር ዳር እና አዲስ አበባ " መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የቦርድ ሰብሳቢ ተናግረዋል ።
#EFF

የ ጨዋታ አሰላለፍ !
Man City XI: Ederson; Walker, Dias, Laporte, Cancelo; Rodrigo, Gundogan, Bernardo Silva; Grealish, Torres, Jesus.
Arsenal XI: Leno, Chambers, Holding, Kolašinac, Cedric, Xhaka, Smith Rowe, Tierney, Saka, Odegaard, Aubameyang.

እንኳን ደስ አለን 🇪🇹
ሀገራችን ኢትዮጵያ በ ቶኪዮ 2020 የ ፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ በ ኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ታሪክ የ መጀመሪያውን የ ወርቅ ሜዳሊያ በ አትሌት ትዕግስት ገዛሃኝ በ T13 1,500 ሜትር ውድድር በ 4:23:24 በሆነ ሰአት (የግሏን ምርጥ ሰአት ) በመግባት አግኝታለች ።
አትሌት ትዕግስት ገዛሃኝ ለራሷ እና ለ ሀገሯ በ ሴቶች ዘርፍ የ መጀመሪያ የሆነውን የ ወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት ታላቅ ገድል ፈፅማለች ።
መረጃው የ ዮናስ ገብረማርያም ነው ።

መድፈኞቹ ከ ድል ርቀዋል !
በ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሴናል ተከታታይ ሶስተኛ ሽንፈታቸውን በ ማንችስተር ሲቲ አስተናግደዋል ።
• በ ኢቲሀድ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ 5 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል ።
• ሲቲዎች በ ተከታታይ ሳምንት በ ተጋጣሚያቸውን ላይ አምስት ጎሎችን አስቆጥረዋል ።
• መድፈኞቹ ከ ስልሳ ሰባት አመት በኋላ ለ መጀመሪያ ጊዜ በሊጉ ሶስተ የ መክፈቻ ጨዋታ አንድም ግብ ሳያስቆጥሩ ከ ድል ተራርቀዋል ።
• ሚኬል አርቴታ መድፈኞቹን ከተረከበ በኋላ አርሴናሎች አስር የ ቀይ ካርድ ሊመዘዝባቸው ችሏል ።
• ግራኒት ዣካ በ አርሴናል ማልያ አራተኛ የ ቀይ ካርዱን በመመልከት ከሜዳ ሊሰናበት ተገዷል ።
• መድፈኞቹ በ ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዣ ዘጠኝ ጎሎች ተቆጥረውባቸው የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል