የዋልያዎቹ ጨዋታ የመከታተያ አማራጮች !
ዋልያዎቹ ከ ኒጀር ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን የማያገኝ ሲሆን አሁን ለማረጋገጥ እንደቻልነው ጨዋታውን ብስራት ራዲዮ 101.1 በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ ለማወቅ ችለናል ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የዋልያዎቹ አሰላለፍ !
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር አቻው ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባሳለፍነው አርብ በኒጀር የነበረውን አሰላለፍ ዛሬም ይዞ እንደሚገባ ተረጋግጧል ።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋልያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲያሟሙቁ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ ።
[ በጢሞቲዮስ ባዬ ]
@tikvahethsport @kidusyoftahe
[ በጢሞቲዮስ ባዬ ]
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዋልያዎቹን ጨዋታ በቀጥታ !
የዋልያዎቹን ጨዋታ ከስር በተገለፀው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱ !
https://www.facebook.com/opanthersport/videos/1690545827790578/

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
https://www.hatricksport.net/ethiopiavsnigerlive1/
@tikvahethsport @kidusyoftahe
https://www.hatricksport.net/ethiopiavsnigerlive1/
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#REPOST
የዋልያዎቹን ጨዋታ በቀጥታ !
የዋልያዎቹን ጨዋታ ከስር በተገለፀው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱ !
https://www.facebook.com/opanthersport/videos/1690545827790578/
ጨዋታውን ማስፈንጠሪያውን በመጫን በቀጥታ መከታተል የሚችሉ ይሆናል ።
መልካም ዕድል ለብሔራዊ ቡድናችን !

ኢትዮጵያ 1 - 0 ኒጀር
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል ወ በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን ችለዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል ወ በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን ችለዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ 1 - 0 ኒጀር
- በዚህ ምድብ እየተካሄደ ባለ መርሐ ግብር ኮትዲቯር በኬሲ ብቸኛ ግብ ማዳጋስካርን በመምራት ላይ ትገኛለች ።
@tikvahethsport @GoitomH

#LIVE
ሀገራችን ኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ማዳጋስካር እና አይቮርኮት እያደረጉት በሚገኘው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ግብ አስቆጥረው ጨዋታው በአቻ ውጤት እየሄደ ይገኛል።
@tikvahethsport @GoitomH
ሀገራችን ኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ማዳጋስካር እና አይቮርኮት እያደረጉት በሚገኘው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ግብ አስቆጥረው ጨዋታው በአቻ ውጤት እየሄደ ይገኛል።
@tikvahethsport @GoitomH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📽 የአማኑኤል ገ/ሚካኤል ጎል
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን የቻሉበት ግብ በቪድዮው ይመልከቱ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን የቻሉበት ግብ በቪድዮው ይመልከቱ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዋልያዎቹ የደስታ አገላለፅ !
አማኑኤል ገ/ሚካኤል ዋልያዎቹን መሪ ያደረገች ግብ ካስቆጠረ በኋላ ደስታቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አማኑኤል ገ/ሚካኤል ዋልያዎቹን መሪ ያደረገች ግብ ካስቆጠረ በኋላ ደስታቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
🇪🇹 እንኳን ደስ አለን !
ዋልያዎቹ በ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ መስኡድ መሀመድ እና ጌታነህ ከበደ ጎሎች ኒጀርን ከድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ጋር በማሸነፍ በስድስት ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚያስቀምጣቸውን ትልቅ ውጤት አስመዝግበዋል ።

የአለም የክለቦች ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ተገለፀ !
የዓለም የክለቦች ዋንጫ ሊካሄድ ከታቀደለት ታህሳስ ወር ወደ የካቲት መሸጋገሩ ይፋ ሆኗል ።
ይህንንም ተከትሎ ውድድሩ ከ ጥር 24 እስከ የካቲት 4 ድረስ እንደሚካሄድ ይፋ ሲደረግ በውድድሩ ላይ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ባየር ሙኒክ የሚሳተፉ ይሆናል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዓለም የክለቦች ዋንጫ ሊካሄድ ከታቀደለት ታህሳስ ወር ወደ የካቲት መሸጋገሩ ይፋ ሆኗል ።
ይህንንም ተከትሎ ውድድሩ ከ ጥር 24 እስከ የካቲት 4 ድረስ እንደሚካሄድ ይፋ ሲደረግ በውድድሩ ላይ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ባየር ሙኒክ የሚሳተፉ ይሆናል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ማሸነፍ አይገባንም ነበር "
በእልህ እና በቁጭት የዛሬውን ጨዋታ ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር ማሸነፍ የቻሉት ዋልያዎቹ በከፍተኛ ደስታ ላይ ይገኛሉ ።
ከቀናት በፊት ኒጀር ላይ በሚያስቆጭ ሁኔታ ሽንፈትን ካስተናገዱ በኋላ የኒጀር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለዋልያዎቹ አባለት መሸነፍ እንደማይገባን እና በመልሱ ጨዋታ ይህን ውጤት እንደሚቀለቡሱት መናገራቸውን ለማወቅ ችለናል ።
የኒጀር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አያይዘውም በጨዋታው ተበልጠው እንደነበር አምነው ለብሔራዊ ቡድናችን በኒጀርም በዛሬው ዕለትም ከፍተኛ የሞራል ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል ።

ለዋሊያዎቹ 2 ሚሊየን ብር ቃል ተገባ !
የፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩርና የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከጨዋታው በኋላ መልበሻ ቤት በመግባት በተቋሞቻቸው ስም ለቡድኑ አንድ አንድ ሚሊየን ብር ለመሸለም ቃል ገብተዋል ።
[ በዮሴፍ ከፈለኝ የቀረበ ]
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩርና የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከጨዋታው በኋላ መልበሻ ቤት በመግባት በተቋሞቻቸው ስም ለቡድኑ አንድ አንድ ሚሊየን ብር ለመሸለም ቃል ገብተዋል ።
[ በዮሴፍ ከፈለኝ የቀረበ ]
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጠባቂው የምሽቱ ፍልሚያ !
ዛሬ ምሽት ከሚካሄዱ የ ዩፋ ኔሼን ሊግ ጨዋታዎች መካከል ስፔን ከ ጀርመን የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል ።
ጀርመን በአንድ ነጥብ ከፍ ብለው ከ ስፔን በላይ ሲቀመጡ ላ ሮሀዎች ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል ጨዋታውን በድል መወጣት ይጠበቅባቸዋል ።