TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀኪም ዚያሽ ሀገሩን ለአፍሪካ ዋንጫ አሳለፈ !

ሞሮካዊው የቼልሲ የመስመር ተጫዋች ሀኪም ዚያሽ ድንቅ ብቃቱን ባሳየበት እና ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ ሞሮኮ ሴንትራል አፍሪካ ሪፐብሊክን በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ፖርቹጋል !

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለሀገሩ ባደረጋቸውን ባለፉት ሶስት የነጥብ ጨዋታዎች ላይ ግብ ማስቆጠር ሳይችል ቀርቷል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የቼልሲ ተጫዋች በሀገራት ጨዋታ !

የፕርሚየር ሊጉ ክለቦች በሀገራት የብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ላይ ጉዳትን ሲያስተናግዱ በተቃራኒው ለቼልሲ በስኬት የታጀበ ሆኗ አልፏል ።

የቼልሲ ተጫዋቾች ባለፉት ሁለት የሀገራት ጨዋታዎች ላይ ሰባት ተጫዋቾቻቸው ( ቲሞ ቨርነር ፣ ሀኪም ዚያሽ ፣ ኦሊቨር ጅሩድ ፣ ማቲዮ ኮቫቺች ፣ ጆርጂኒሆ ፣ ካለም ሁድሰን ኦዶይ እና ንጎሎ ካንቴ ) አስራ አራት ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የትላንት ምሽት የ ዩፋ ኔሽን ሊግ ውጤቶች !

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ዩፋ ኔሽን አጓጊነት በቀጣይነት !

የ ዩፋ ኔሽን ሊግ ቀጣይ አራት ሀገራት መካከል በጥሎ ማለፍ ሲካሄድ ፈረንሳይ እና ስፔን ማለፋቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ናቸው ።

አምስት ሀገራት ( ጣልያን ፣ ፖላንድ ፣ ዴንማርክ ፣ ቤልጅዬም እንዲሁም ሆላንድ ) ቀሪዎቹን ሁለት ቦታ ለመሙላት የሞት ሽረት ፍልሚያቸውን በቀጣይ መርሀ ግብሮች ላይ የሚያደርጉ ይሆናል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሰርጂዮ ራሞስ ጉዳት አስተናግዷል !

ስፔናዊው የሪያል ማድሪድ የመሐል ተከላካይ በትላንት ምሽቱ መርሀ ግብር ጉዳት ሲያስተናግድ ለምን ያህል ጊዜ ከ ሜዳ እንደሚርቅ አልተገለፀም ።

ሪያል ማድሪድ በመጪው ሳምንት ከ ቪያሪያል እንዲሁም በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ ከ ኢንተር ሚላን ጋር የመልስ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
- ብራዚል ትላንት ምሽት በ አርቱር እና ሪቻርልሰን ጎሎች ዩራጋይን በማሸነፍ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ምድቧን በበላይነት እየመራች ትገኛለች ።

- ኢኳዶር የሀሜስ ሮድሬጌዝ ሀገርን ኮሎምቢያ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 6 ለ 1 በማሸነፍ ያልተጠበቀ ውጤትን አስመዝግበዋል ።

ሙሉ የደረጃ ሰንጠረዡ በምስሉ ላይ ተገልፀዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋሊያዎቹ በየጨዋታው ካሸነፉ ከፍተኛ ገንዘብ ቃል ተገባላቸው !

ዋሊያዎቹ ከኒጀር ጨዋታ ጀምሮ ካሸነፉ 1ሚሊዮን ብር ቃል የተገባላቸው ሲሆን በኒጀሩ ጨዋታ 1 ሚሊዮን ብር አጥተዋል ። ነገር ግን በዛሬው ጨዋታ ድል 2 ሚሊየን ብር ቃል ስለተገባላቸው ኪሳራውን አጣጥተዋል፡፡

" እንደ ህጻኑ ልጅ ኒጀርን ብናሸንፍ በአምሰት ቀን ውስጥ ሶስት ሚሊዮን ብር እናገኝ ነበር ብለው ካላዘኑ በቀር " ከ አራት ወራት በኋላ በሰባት ቀን ልዩነት አዲስ አበባና አቢጃን የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን ካሸነፉ ሁለት ሚሊየን ብር በሽልማት እንደሚበረከትላቸው የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ አረጋግጠዋል ።

[ በዮሴፍ ከፈለኝ የቀረበ ]

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማኑኤል ኑየር አስከፊውን ሪከርድ አስመዘገበ !

ትላንት ምሽት በስፔን ብሔራዊ ቡድን ስድስት ጎሎች የተቆጠሩበት የጀርመን ግብ ጠባቂ ማኑኤል ኑየር በእግር ኳስ ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ስድስት ጎሎች ሊቆጠሩበት ችሏል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ታዳሚዎች እና ፕሪምየር ሊጉ

በቅርብ መስከረም መጀመሪያ ታዳሚዎች ወደ ስታድዮም እንዲገቡ የእንግሊዝ መንግስት ይፈቅዳል ቢባልም በ ኮሮና ቫይረስ ሁለተኛ ማእበል ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል።

ዛሬ ጠዋት ቢቢሲ ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት ደግሞ በመጪው ፈረንጆቹ ገና በኋላ ታዳሚዎች ወደ ስታዲየም የሚመለሱበትን ሁናቴ የእንግሊዝ መንግስት እያጠና ይገኛል።

@tikvahethsport    @GoitomH
ራሞስ እና ሪያል ማድሪድ

በያዝነው የውድድር ዓመት ሪያል ማድሪድን ይለቃል ተብሎ ሱዘገብ የነበረው ሰርጂዮ ራሞስ ፣ ከማድሪድ ጋር ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ከክለቡ ፕሬዝደንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ጋር ሳይስማሙ እንዳልቀሩ ዘግባል።

@tikvahethsport    @GoitomH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎥ለዛሬ ይቺን ግሩም ግብ ጋበዝናቹ።

@tikvahethsport    @GoitomH
ማርከስ ራሽፎርድ እና በጎ ተግባሩ

የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ማርከሽ ራሽፎርድ ከሜዳ ውጪ በሚያደርጋቸው የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴዎች ተፅዕኖ መፍጠር ችላሏል።

ዛሬ ከወደ እንግሊዝ በተሰማ ወሬ መሰረትም ራሽፎርድ ይህን በጎ ተግባሩ በመቀጠል በቂ ማንበቢያ መፀሀፉት ለማያገኙ ታዳጊዎች የሚውል የመፀሀፍት ማሰባሰብያ ሊያቋቁም መሆኑ ታውቋል።

@tikvahethsport    @GoitomH
ኤኔሪኬ በድል ጎዳና

የስፔን ብዌራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የሆነው ልዊስ ኤኔርኬ ዳግም ወደ ብሄራዊ ቡድኑ ከተመለሰ በውሃላ ካደረጋቸው አስር ጨዋታዎች ሽንፈትን ያስተናገደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው።

ድል ካደረገባቸውም ጨዋታዎች መካከልም በርካታ ግቦችን በማዝነብ ተጋጣሚዎቹን ሀፍረት ያከናነባቸው ጨዋታዎች በርካታ ናቸው።

@tikvahethsport    @GoitomH
ኦሊቬ ጅሩ ታሪክ ለመስራት ተቃርቧል

የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ሁለተኛ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አግቢ መሆን የቻለው የቼልሲው አጥቂ ኦሊቬ ጅሩ የቀዳሚነቱን ደረጃ ከቴሪ ሄነሪ ለመውሰድ 8 ግቦች ብቻ ቀርተውታል።

@tikvahethsport    @GoitomH
አንጋፋው ግብፃዊ ጓንት ሰቅሏል

በግብፅ ብሄራዊ ቡድን እና በአል እህል ለበርካታ ዓመታት የምናውቀው ግብ ተጠባቂው ኢሳም አል ሀዳሪ በ47 ዓመቱ ከእግርኳስ አለም መሰናበቱን አስታውቋል። ኤል ሀዳሪ በመጪው ጊዜያት ወደ አሰልጣኝነቱ ብቅ ሊል እንደሚችል ጠቁሟል።

@tikvahethsport    @GoitomH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" አማኑኤል ገ/ሚካኤል ያስቆጠራትን የመጀመሪያውን ጎል ባርሴሎና ቢያስቆጥረው ኖሮ የአለም ህዝብ ያጨበጭብላቸዋል እንዲሁም የሚዲያው ማድመቂያ ይሆን ነበር ፣ ንፉግ መሆን ጥሩ አይደለም " አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት አስተያየት ነበር ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፒተር ሽማይክል

የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ፒተር ሽማይክል በዛሬው እለት 57ኛ የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል። ሽማይክል በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ የመጀመሪያው ግብ ማስቆጠር የቻለ ግብ ጠባቂ ተብሎ መመዝገብ ችሏል፣ እኛም ይችን ታሪካውት ክብ ጋበዝናቹ።

@tikvahethsport    @GoitomH
ኮቪድ እና የግብፅ ተጨዋቾች

ግብፃውያኑ መሀመድ ኤልኔኒ እና መሀመድ ሳላህ በተደረጋልቸው የኮሮና ሻይረስ ምርመራ አሁንም ከቫይረሱ ነፃ እንዳልሆኑ ታውቋል።

@tikvahethsport    @GoitomH
ባሎቴሊ ወደ እንግሊዝ

የእንግሊዙ ክለብ ባርንስሌይ ጣልያናዊውን አጥቂ ባሎቴሊን ለማስፈረም ጥያቄ ማቅረቡ ታውቋል፣ ሆኖም ግን ለተጨዋቹ ወኪል ሚኖ ራዮላ የቀረበው ጥያቄ ውሃ የሚያነሳ አለመሆኑን የጣልያን ጋዜጦች በመዝገብ ላይ ይገኛሉ።

@tikvahethsport @GoitomH