🎉✨ በሚወዱት ዜማ ዘና እያሉ ሽልማቶችን ይውሰዱ!!
ለጥሪ ማሳመሪያ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎችን እንደገዙ ከ645 ለሚደርስዎት ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ በመስጠት ዕድልዎን ይሞክሩ!
📺 ስማርት ቴሌቪዥኖች
💻 ላፕቶፖች
📱 5ጂ ስማርት ስልኮችና ሳምሰንግ ታብሌቶች
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ጥቅሎችን በሽልማት ያግኙ!
ለመመዝገብ 822 ወይም *822# ይደውሉ አልያም https://www.crbt.et ይጎብኙ!
🗓 እስከ ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም ብቻ!
#CRBT
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🔵 "የሁለት ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም። ቤተሰብ እንዴት እናስተዳድር?" - የደቡብ ወሎ ዞን መምህራን
🟢 " የሚመለከተው ኮማንድ ፓስቱን ስለሆነ በወረዳ በኩል እንዲፈቱ አነጋግረናል " - የዞኑ መምህራን ማኀበር
በአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ የሚገኙ መምህራን የሁለት ወራት የደመወዝ ክፍያ ስላልተፈጸመላቸው የከፋ ችግር ላይ በመሆናቸው አማረዋል።
ክፍያው ያልተፈጸመላቸው በክልሉ ባለው የሰላም መደፍረስ ሳቢያ ተማሪዎች በትምህርት ገበታ ላይ ባለመገኘታቸው ' ሳታስተምሩ ደመወዝ አይከፈላችሁም ' በሚል መሆኑን አስረድተዋል።
" የሁለት ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም። ቤተሰብ እንዴት እናስተዳድር ? " ሲሉ ጠይቀው፣ ከዚሁ ትንሽ ደመወዝ ብሶ ባለመከፈሉ ችግር ላይ በመውደቃቸው የሚመለከታቸው አካላት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጧቸው በአጽንኦት ጠይቀዋል።
የቀረበው ቅሬታ እንዲቀረፍ ምን እየተሰራ እንደሆነ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ የቀረበለት የዞኑ መምህራን ማኀበር፣ " የሚመለከተው ኮማንድ ፓስቱን ስለሆነ በወረዳ በኩል እንዲፈቱ አነጋግረናል " የሚል ምላሽ ሰጥቷል።
" መምሪያ ኃላፊው ጋ ተነጋግረናል። በዚያ በኩል እየገመገሙ መስራት የሚችሉና መምህራን ያልገቡባቸው ትምህርት ቤቶቸ ከሆነ የግድ የማይከፈል መሆኑን፤ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ከሆነ ግን እንዲከፈል እየተደረገ እንደሆነ ነው " ብሏል።
በትምህርት ቤት ቢገኙም ተማሪ ባለመገኘቱ ብቻ ስላላስተማሩ ደመወዝ እየተከፈላቸው ቅሬታ ለሚያቀርቡት መምህራን ምላሽ እንዲሰጥ ላቀረብንለት ጥያቄ በሰጠን ምላሽ ደግሞ፣ " ትምህርት መምሪያን አነጋግሩ " ብሏል።
የቀረበውን ቅሬታ በመግለጽ ምላሽ እንዲሰጡ ለሳምንት የጠበቅናቸው የዞኑ ትምህርት መምሪያና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን በጽሞና ከሰሙ በኋላ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
በተጨማሪ፣ መምህራን እያቀረቡት ያለውን የደመወዝ አለመከፈል ቅሬታ ሰምቷል? ስንል ጥያቄ ያቀረብንለት የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር (ኢመማ) ማብራሪያ ሰጥቷል።
ማኅበሩ ፦
" በአካባቢው ካለው ችግር አንጻር ፎርማል ሆኖ የመጣልን ነገር የለም። ግን በወግዲ ወረዳ ብቻ ሳይሆን በሌሎች አካባቢዎችም እስከ ለሁለት ወራት እየተከፈለ አይደለም ከባንክም ከሌላም ኬዝ ጋር በተያያዘ።
እንደተባለው መምህራን እየተጎዱ ነው። በይበልጥ ጉዳዩ የክልሉን መምህራን ማኅበር ይመለከታል። ፎርማል ሆኖ ወደኛ ቢመጣ ወደ ፌደራል መንግስትም ልንወስደው እንችላለን፡፡
ፎርዛትማተር መንግስት 'የክልሎቹ ማንዴት ነው' ነው የሚለን፡፡ ከዚህ ቀደም የትግራይ ክልል መምህራን መጥተው ያን ያህል ሲንገላቱ የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር ነበር ለሻይ ሲላቸው የነበረው።
አማራ ክልል አይነት የጦርነት ሁነት ላይ ስለሆነ ፎርማሊ በሕግ አግባብ የሚጠየቅ ድርጅት የለም፡፡ በዚህ ነው የተቸገርነው " ነው ያለው።
በጸጥታው ችግር ትምህርት ቤቶች ስለተዘጉ ሳያስተምሩ ደመወዝ እንደማይፈጸምላቸው እንደተነገራቸው ነው መምህራኑ የሚገልጹት፤ ይህ አግባብ ነው ? በሚል ቲክቫህ ኢትዮጵያ ላቀረበው ጥያቄ የማኀበሩ ፣ " ልክ አይደለም " የሚል መልስ ሰጥቷል።
" ተማሪ እስከመጣላቸው ድረስ አላስተምርም ያሉ መምህራን ካሉ ነው እንጂ መምህራኑ ትምህርት ቤት ቁጭ ብለው ተማሪ እየጠበቁ ነገር ግን በጸጥታ ችግር ተማሪ ካልመጣላቸው ማንን ነው የሚያስተምሩት ? " በማለት ጉዳዩ ልክ ያልሆነበትን ምክንያት በመጠይቅ አስረድቷል፡፡
" ጸጥታውን ማስከበር ያለበት እኮ የመንግስት አካል ነው " ያለው ማኀበሩ፣ " የራሱን ሥራ እንዴት መምህራን ላይ ይጥላል? ትክክል የማይሆነው ይሄ ነው፡፡ መምህራን ትምህርት ቤት ላይ ከሌሉ ትክክል ነው ደመወዛቸው መክፈል አይገባም የት እንዳሉ አይታወቅምና " ብሏል።
" ነገር ግን ማኀበረሰቡ ልጆችን ትምህርት ቤት ልጆቹን አልክም ብሎ ከሆነ መምህራን ደግሞ ትምህርት ቤታቸው ላይ ሆነው እንዴት ነው የማይከፈሉት። ይሄ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን መቱት አይነት ነገር ነውና ትክክል አይደለም " ሲል አክሏል።
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TIKVAH-ETHIOPIA
#ትግራይ " ቡድኑ ለስልጣን ሲል ማንኛውም ዓይነት ጥፋት ከመፈፀም ወደ ኋላ እንደማይል በተደጋጋሚ እየታየ ነው " - የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይ ጊዚያዊ አስተደደር ዛሬ ህዳር 1/2017 ዓ.ም የፅሁፍ መግለጫ አውጥቷል። በዚህም " በአንደኛው ገፅ ልዩነቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተካረሩ ሄደዋል በሌላኛው ገፅ ደግሞ የጊዚያዊ አስተዳደሩ እቅዶች የማደናቀፍ እና የማዳከም የተቀናጀ ዘመቻ ሲደረግ ቆይቷል…
#ትግራይ
" ህጋዊ ያልሆነ ጉባኤ ያካሄደው ህጋዊ ያልሆነው ቡድን የሚመድባቸው አስተዳዳሪዎች እና የስራ ሃላፊዎች የሚያስተዳድሩት ሃብት የለም " ሲል የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አስታወቀ።
ጊዚያዊ አስተዳደሩ ይህን ያለው በፕሬዜዳንት ፅ/ቤት በኩል ባወጣው መግለጫ ነው።
" ህጋዊ ያልሆነው ቡድን " ሲል የገለፀው በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ግልፅ የመንግስት ግልበጣ አካሂደዋል ሲል በድጋሜ ከሷል።
" ህጋዊ ያልሆነው ቡድን " በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች " ህጋዊ ያልሆነ " የስራ ምድባ በማካሄደ የመንግስት ግለበጣ በማካሄድ የቀን ተቀን ስራ የማደናቀፍ ኢ-ህጋዊ ተግባሩ ቀጥሎበታል ሲል ጠቅሰዋል።
" ህጋዊ ያልሆነ ቡድን " ህጋዊ ያልሆኑ የስራ ምደባዎች በማካሄድ የጊዚያዊ አስተዳደሩ ስራዎች ከማደናቀፍ አልፎ ስራውን በሚመሩት ላይ አላስፈላጊ ጫና በመፍጠር የመንግስት ስራ እንዲቆም እያደረገ ነው ሲልም ገልጿል።
በየደረጃው የሚገኙ የጊዚያዊ አስተዳደሩ መዋቅሮች ፣ በትግራይ በህጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ አካላት እና ተቋማት ፣ የፌደራል መንግስት እንዲሁም የዓለም ማህበረሰብ " ህጋዊ ባልሆነው መንገድ " የሚመድቡ እና የሚመደቡ በማንኛውም መንግስታዊ ሃላፊነት ስም እንዲንቀሳቀሱ ምንም እውቅና የሌላቸው እንደሆኑ እንዲገነዘቡ የጊዚያዊ አስተዳደሩ አመልክቷል።
" ህጋዊ ባልሆነው ቡድን " የሚመደቡት አካላት የሚያስተዳድሩት ማንኛውም ሃብት የለም ያለ ሲሆን የፀጥታ አካላት ፣ የፍትህ መዋቅር እና ባንኮች ይህንኑ በመገንዘብ ህግ እንዲያስፈፅሙ ሲል አስገንዝበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ከታማኝ ምንጮች ባገኘው መረጃ ጊዚያዊ አስተዳደሩ " ህጋዊ ያልሆነ ቡድን " ሲል በፈረጀው በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት የተመደቡ የአስተዳደር አካላት ስም ጠቅሶ ማንኛውም የመንግስት ገንዘብ እንዳያንቀሳቅሱ የሚያግድ ደብዳቤ ወደ ባንኮች ፅፏል።
#TikvahEthiopiaMekelle

Photo
#ሳህለወርቅ_ዘውዴ
“ አቅጣጫዬን አሳይቻለሁ፤ በዛ መሠረት ለመስራት ሞክሬአለሁ ” - የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
በበጎ ፈቃድ የተሰባሰቡ ሴቶችና የሴት መሪ ድርጅቶች በጋራ በመሆን በቅርቡ የሥራ ዘመናቸውን ላጠናቀቁት ለቀድሞዋ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሸራተን አዲስ ሆቴል ዛሬ የምስጋና ፕሮግራም አዘጋጅተው ነበር።
በዚሁ መርሀ ግብር አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ፣ የሴቶች ማኀበራት መሪዎችና በሌሎች የሥራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ ሴቶች ተገኝተዋል።
ፕሮግራሙ ከተዘጋጀበት ዓላማ አኳያም ለቀድሞ ፕሬዜዳንቷ “ በጣም ውድ ” እና “ ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ ” የተባለለት የሀገር ቅርስ ጭምር የተቀረጸበት የስዕል ስጦታ የተበረከተላቸው ሲሆን፣ “ ከሚገባው ቦታ አስቀምጠዋለሁ ” በማለት ስጦታውን ላበረከቱላቸው ምስጋና አቅርበዋል።
በመርሀ ግብሩ ባደረጉት ንግግር ደግሞ፣ “ የዛሬ 6 ዓመት ገደማ ያደረኩት ንግግር የ18 ደቂቃ ነበር። ጥቂት ጊዜ ነው የነበረኝ ለመዘጋጀት። የደረሰብኝም አልገባኝም ነበር ” ሲሉ አስተውሰዋል የቀድሞ ፕሬዜዳንቷ።
“ ሴቶች የሚለውን ቃል 29 ጊዜ፣ ሰላም የሚውን ቃል 30 ጊዜ ተናግሬ ነበር ” ያሉት ሳህለወርቅ፣ “ ለራሴ አልዋሽም፣ ለሌላም አልዋሽም። አቅጣጫዬን አሳይቻለሁ፣ በዛ መሠረት ለመስራት ሞክሬአለሁ ” ሲሉም አክለዋል።
“ ተያይዘን መስራት አለብን። ጡረታ የሚባለውን ነገር አሁን ነው የጀመርኩት ግን እረፍት የለም። ጡረታም ተወጥቶ እንደማይታረፍ የቀደሙኝ እያሳዩኝ ነው። ላደረጋችሁልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ” ነው ያሉት።
የቀድሞዋ ፕሬዜዳንት ከዚህ ቀደም፣ “ ‘የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው፣ መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው’ ይላል ማህሙድ ‘ዝምታ ነው መልሴ’ን ሲያዜም ” ብለው፣ “ አንድ ዓመት ሞከርኩ ” የሚል ፅሑፍ በX (ቲዊተር) ገጻቸው አጋርተው ነበር።
በወቅቱም ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። ይህንን ምስጢር አዘል የሆነ ፅሑፋቸውን በተመለከተ ግን ዛሬም የሰጡት ማብራሪያ የለም።
የቀድሞዋ ፕሬዜዳንት ሳልለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ ሴት የኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሆነው ለ6 ዓመታት 4ኛ የኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተው፣ የሥልጣን ዘመናቸው በመጠናቀቁ ኃላፊነታቸውን ለፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ማስረከባቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።

#InfinixEthiopia
የኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40 ፣ ኖት 40 ፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ የሽልማት ኩፖን ይውሰዱ፡፡ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም የማህበራዊ ገጾት ላይ ይለጥፉ የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት ፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡
መመሪያ
1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡
Tag ሲያደርጉ ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia ለ TikTok @Infinixet እና ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።

ሕብር ሞባይል ባንኪንግ- አሁን የበለጠ ዘምኗል! - ቀሏል!
ውድ ደንበኞቻችን! ባንካችን የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ላይ አዳዲስ አገልግሎቶችን ከጥብቅ የደህንነት ማሻሻያዎች ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ እጅግ ዘምኖ የቀረበውን ሕብር የሞባይል መተግበሪያ ሲጠቀሙ ፡-
• በቀላሉ ከውጭ ሀገር የአገልግሎት ወይም የንግድ ክፍያን መቀበል
• ስካን በማድረግ ክፍያ መፈፀም
• ክፍያ ለመቀበል የራስ QR ኮድ መፍጠር እና ለሌሎች ማጋራት
• የሞባይል ጥቅል አገልግሎት በቀላሉ መግዛት
• አንድን ሂሳብ በቋሚነት መምረጥ እና መጠቀም
• ተጨማሪ ስልክ/ኢሜይል መጠቀም one time password እንዲደርሶ ማድረግ ይችላሉ፡፡
የተሻሻለውን መተግበሪያ ከጉግል ፕሌይ ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ! ይጠቀሙ!
https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.iss.one/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡
#Hibirmobile #appupdate #Hibretbank

" ወጣቱ ሳይጎዳ በገመድ አስረው በማውረድ በተአምር ህይወቱን ታድገዋል " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ የወጣ ወጣት በተአምር ህይወቱ ተርፏል።
በከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ የወጣ ወጣት ኃይል እንዲቋረጥ ማድረጉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ አስታውቋል፡፡
በዘርፉ የደቡብ ሁለት ሪጅን እንደገለፀው ወጣቱ ዛሬ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ከወላይታ ሶዶ ወደ ሳውላ በሚሄደው ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ወጥቶ " አልወርድም " በማለቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ፦
- ጎፋ ዞን፣
- አሪ ዞን፣
- ባስኬቶ ዞን እና ኦሞ ዞን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም ጋሞ ዞን በከፊል ከሦስት ሰዓታት በላይ ኃይል ተቋርጦ ቆይቷል፡፡
በምን ምክንያት የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ ላይ እንደወጣ ያልታወቀው ወጣት በአካባቢው ሽማግሌዎችና የመስተዳድር አካላት ቢለመንም ለመውረድ ግን አስቸግሮ እንደነበር መምሪያው ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለሙያዎች ኃይል በማቋረጥ ወጣቱ ሳይጎዳ በገመድ አስረው በማውረድ በተአምር ህይወቱን ታድገዋል፡፡
የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመሮች የሚያስተላልፉት የቮልቴጅ መጠን ከፍተኛ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መምሪያው አሳስቧል፡፡
#EthiopianElectricPower

" በየት በኩል እንስራ ? "
ከሰሞኑን የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የኮንስትራክሽን እና ሌሎች ስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ወጣቶች በምሬት አንድ ሃሳባቸውን አካልፈዋል።
" እንናገረውና ሰው ሰምቶት ይወጣልን ብለን ነው " ሲሉ ስለደረሰባቸው ነገር አጋርተዋል።
እኚ ወጣቶች በክልል ከተሞች ተንቀሳቅሰው ለመስራት የሚታትሩ ናቸው።
ግን በብሄር፣ በዝምድና በትውውቅ የሚሰሩ ስራዎች ፈተና ሆነውባቸዋል። ተስፋም እያስቆረጣቸው ነው።
በቅርቡ ለአንድ ስራ ይወዳደራሉ ፤ ይህንን ስራ እንደሚያሸንፉ ባለሙሉ ተስፋ ሆነው ስራውን ለማሰራት ማስታወቂያ ወዳወጣው አካባቢና ቢሮ ያመራሉ።
ከአንድ ኃላፊ ተሰጠን ያሉት መልስ ግን " አትልፉ ፤ ይሄንን ስራ ወስዳችሁ ልትሰሩ የምትችሉ አይመስለኝም " የሚል ነው።
ይህ የሆነው ደግሞ " ከሌላ አካባቢ የመጡ ናቸው " በሚልና ከየት አካባቢ እንደመጡ በማጣራት እንደሆነ አስረድተዋል።
በዚህም " ከሌላ አካባቢ " በሚል አደገኛ አመለካከት ብቻ ስራውን ሌላ ሰው እንዲወስደው ስለመደረጉ በምሬት ተናግረዋል።
ድርጊቱ እጅግ እንዳሳዘናቸው ይሄ የብሄር፣ የዝምድና፣ የትውውቅ፣ የአካባቢ መርጦ ስራ ብዙ ወጣቶች አቅም እያላቸው እንዳይሰሩ እያደረገ ያለ እጅግ አደገኛ መርዝ መሆኑን ሳይናገሩ አላሉፍም።
ሌላ ቃላቸውን የተቀበልናቸው ወጣቶች ለስራ ጉዳይ ካለው የተንዛዛ ሂደት ባለፈ የዝምድና የትውውቅ ስራ ተስፋ አስቆርጧቸው ምን እንደሚያደርጉ ግራ እንደገባቸው ተናግረዋል።
በአንድ ሀገር በአንድ ባንዲራ ስር ከአንዱ ክልል ወደ ሌላው ሄዶ ስራ መስራት ፈተና እንደሆነና ስራዎች በዝምድና፣ ለተወላጅ፣ ለአካባቢ ሰው በትውውቅ እንደሚሰጡ ጠቁመዋል።
" ሚዲያውም ሆነ ሌላው አካል እነዚህን መሰል ጉዳዮች ሳይሆን ለራሱ የገቢ ትርፍ እና ተመልካች የሚያስገኝለትን ጉዳይ እየመዘዘ ነው የሚሰራው " በማለትም ወቀሳ አቅርበዋል።
" ጨረታ፣ ውድድር በሚኖር ሰዓት እንኳን ዘመድ ያለው፣ ገንዘብ ያለው በእጅ አዙር ስራውን ያገኛል ይሄ ምንም የሚደበቅ አይደለም " ብለዋል።
ወጣቶች በፈለጉት ቦታ ተንቀሳቅሰው መስራት ካልቻሉ ሀገር ውስጥ እንዴት ይቀመጣሉ ? ቆይ በገፍ ቢሰደዱስ ምን ይገርማል ? ሲሉም ጠይቀዋል።
በዙሪያቸው ያለ እጅግ ብዙ ወጣት ባለው አሰራር ምክንያት ተማሮ ከሀገር ለመውጣት ብዙ እንደሚጥር ጠቁመዋል።
" አሁን ላይ ያለው ነገር ሁሉ ብሶበት ቁጭ ብሏል። የወጣቱን፣ የህዝቡን ድምጽ ሰምቶ ችግር ከማስተካከል ይልቅ ህዝብን ዝቅ ብለው እንዲያገለግሉ የተቀመጡ አካላት ሌላ ስም መስጠት እና መፈረጅ ስራቸው ሆኗል " ሲሉ አክለዋል።
ከአንድ ክልል፣ ዞን ፣ ወረዳ ሌላ ቦታ ሄዶ ለመስራት ችግር ከሆነና ስራው ሁሉ ብቃት ላለው ሳይሆን በብሄር፣ ትውውቅ፣ ዝምድና፣ በሙስና እየተመረጠ የሚሰጥ ከሆነ እንዴት ለውጥ ሊመጣ ይችላል ? ወደኃላ መጓዝ ማለትስ ይህ አይደለም ? ይህ የበርካታ ወጣቶች ጥያቄና ድምጽ ነው።
#TikvahEthiopia
#የወጣቶችድምጽ
@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM