TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ዶላር መሸጫው ከ100 ብር አለፈ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነገ ቅዳሜ ምንዛሬ ዋጋን ዛሬ ምሽት ይፋ አድርጓል። በዚህም አንዱ የአሜሪካን ዶላር መግዣው 95 ብር ከ6931 ሳንቲም ፤ መሸጫው 101 ብር ከ4347 ሳንቲም እንዲሆን ቆርጧል። ፓውንድ ስተርሊንግም በእጅጉ ጨምሯል። መግዣው 116 ብር ከ6881 ሳንቲም ፤ መሸጫው 123 ብር ከ6894 ሆኖ ይውላል ብሏል። ዩሮም እጅግ በጣም…
#Ethiopia : በዛሬውና ነገ በሚውለው በዶላር ምዛሬ ዋጋ መግዣው ላይ የ12 ብር ልዩነት ፤ በመሸጫው ላይ የ15 ብር ልዩነት ታይቷል።
ዛሬ የነበረው መግዣ 83 ብር ከ9413 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 85 ብር ከ6201 ሳንቲም ነበር።
ነገ ማለትም #ቅዳሜ ሐምሌ 27 የሚውለው የምንዛሬ ዋጋ መግዣው 95 ብር ከ6931 ሳንቲም ፤ መሸጫው ደግሞ 101 ብር ከ4347 ሳንቲም ነው።
ሌላው በጣም ልዩነት የታየበት ዩሮ ነው ዛሬ 90 ብር ከ5307 ሳንቲም መግዣ ፤ መሸጫው 92 ብር ከ3413 ሳንቲም ሆነ ነበር የዋለው።
በነገው ምንዛሬ ግን የአንዱ ዩሮ መግዣው 104 ብር ከ4107 ሳንቲም ፤ መሸጫው 110 ብር ከ6754 ሳንቲም ሆኖ ይውላል።
ብዙም የምይነገርለት #የኩዌይት_ዳናር ደግሞ የአንዱ መሸጫ ከ315 ብር አልፏል።
በነገ ምንዛሬ አንዱ ዲናር በ298 ብር ከ8463 ሳንቲም እየተገዛ በ316 ብር ከ7771 ሳንቲም ይሸጣል ተብሏል።
ይህ መረጃ በ ' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ' ያለውን ምንዛሬ የሚያሳይ ሲሆን የግል ባንኮች ደግሞ ምን ይዘው እንደሚመጡ ጥዋት ይታያል።
#TikvahEthiopia #Floatingexchangerate
@tikvahethiopia

#Infinix_Note40_Pro_Plus
ነሀሴ 4 ከቀኑን 10 ከሰዓት ጀምሮ በቃና ስቱዲዮ የተደገሰው ልዩ የኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G የሙዚቃ እና የጌም ድግስ የትም ይሁኑ የት ማይቀርበት ነው፡፡ በተለያዩ የጌም ቶርናመንቶች አዲሱን የኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G ስልክን ጨምሮ በሽልማቶችን የሚንበሸበሹበት እነ ዲጄ ሚላ፣ዮን ዜማ፣ ፍላሽ ኪዶ፣ ዲጄ ፔርዱ፣ ሳጂ እና አብሌር በመድረኩ የሚነግሱበት ደማቅ ምሽት ተዘጋጅቷል፡፡
#Note40Et #Note40Pro #Note40 #Note40ProPlus #InfinixEt

NOUS-TRAVEL በሀገር እና በውጭ የመንገድ ደህንነት፣ በከተማ እና ከከተማ ውጭ ያለ ማንኛውም የትራፊክ እንቅስቃሴ ፣ የመንገድ ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርጎ መረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። ይቀላቀሉና እርሶም ለሌሎች መረጃ ያካፍሉ 👉https://t.iss.one/NousTravel/7
#AddisAbaba
የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አደረኩት ባለው ድንገተኛ የሆነ ኢንስፔክሽን ተከትሎ በርካታ ኮሌጆች ላይ እርምጃ መውሰዱን አሳውቋል፡፡
ከነዚህ ውስጥ " ከፍተኛ የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ እና የስትራቴጂ ጥሰት " ፈፅመዋል ያላቸውን 18 ኮሌጆች ማገዱን ገልጿል።
ሌሎች 18 የመጨረሻ ፅሁፍ ማስጠንቀቂያ እና 8 ኮሌጆችን የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።
ተቋማቱ በተወሰደው እርምጃ መሰረት በ10 ቀናት ውስጥ እርምትና ማስተካከያ በማድረግ በጽሁፍ እና በአካል ሪፖርት ለባለስልጣኑ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።
(የተቋማት ዝርዝር ከላይ ተያይዟል)

#Ethiopia : በዛሬውና ነገ በሚውለው በዶላር ምዛሬ ዋጋ መግዣው ላይ የ12 ብር ልዩነት ፤ በመሸጫው ላይ የ15 ብር ልዩነት ታይቷል። ዛሬ የነበረው መግዣ 83 ብር ከ9413 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 85 ብር ከ6201 ሳንቲም ነበር። ነገ ማለትም #ቅዳሜ ሐምሌ 27 የሚውለው የምንዛሬ ዋጋ መግዣው 95 ብር ከ6931 ሳንቲም ፤ መሸጫው ደግሞ 101 ብር ከ4347 ሳንቲም ነው። ሌላው በጣም ልዩነት የታየበት…
#DailyExchangeRate
ዛሬ በግል ባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል።
ከላይ የ7 የግል ባንኮች ዕለታዊ ምዛሬ ቀርቧል።
ከነዚህ ባንኮች 3ቱ ማለትም ኦሮሚያ፣ አባይ ፣ ዳሽን የዶላር መግዣቸውን በ90 ብር አድርገው በሳንቲም ይለያያሉ መሸጫቸው ግን ልዩነት አለው።
ኦሮሚያ የዶላር መግዣው 102 ብር ከ3848 ሳንቲም ነው ፤ ሲሆን በአባይ 102 ብር ከ9560 ሳንቲም ፤ በዳሽን ደግሞ 100 ብር ከ7768 መሸጫው ነው።
ሌሎቹ ባንኮች አቢሲንያ፣ አዋሽ ፣ ሲዳማና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንኮች መሸጫቸውም መግዣቸውም ይለያያል።
አቢሲንያ ዛሬ ሁለት (ጥዋት እና ከሰዓት) የዶላር ምንዛሬ ነው የተጠቀመው ።
ጥዋት ላይ በ90 ብር ከ0690 ሳንቲም መግዣ መሸጫ ደግሞ 106 ብር ከ7318 ሳንቲም ነበር ፤ አሁን ይፋ ባደረገው የከሰዓት ምንዛሬ ግን መግዣውን ወደ 96 ብር ከ3738 ሳንቲም መሸጫውን 107 ብር ከ9387 ሳንቲም አሳድጎታል።
አዋሽ ዶላር መግዣው 96 ብር ከ3011 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 106 ብር ከ8941 ሳንቲም ነው። ሲዳማ በ96 ብር ከ6500 ገዝቶ በ106 ብር ከ3110 ሳንቲም እንደሚሸጥ ገልጿል። ኦሮሚያ ህብረት ስራ በበኩሉ መፍዣው 97 ብር ከ7329 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 107 ብር ከ5062 ሳንቲም ነው።
ከዶላር ውጭ ያሉ ምንዛሬዎችም በግል ባንኮች ዋጋቸው ጨምሯል። ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ።
#TikvahEthiopia

#Ethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኮች ይፋ ከሚያደርጉት የውጭ ምንዛሬ መግዣና መሸጫ ዋጋ ውጭ የሚያስከፍሉትን ኮሚሽን እና ሌላ ክፍያ እንዲያቆሙ ወስኗል።
እንዲህ ያሉ ክፍያዎችን ካስከፈሉ እንኳን ከመግዣና መሸጫ ዋጋው ጋር አካተው አንድ ላይ ለደንበኞቻቸው ይፋ እንዲያደርጉት ተብሏል።
ይህም የውጭ ምንዛሬ ግዥና ሽያጭ ላይ ግልፅነትን ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ ተመላክቷል።
በሌላ በኩል ግን ይህ አሰራር ደንበኞች ከውጭ ሀገር ግዢ ለመፈፀም LC ለመክፈት ሲጠይቁ የሚኖረውን ግብይት አይመለከትም ተብሏል፡፡
ውሳኔው ከዛሬ ጀምሮ በስራ ላይ መዋል መጀመሩንም ብሔራዊ ባንክ አሳውቋል።
#ShegerFMRADIO #NBE

ፎቶ፦ ይህ በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጤፓ ቀበሌ የተከሰተ የመሬት መንሸራተት ነው።
ትላንት ቀን 10:30 በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ 1 ሰው ሲሞት ፣ 1 ሰው ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል።
8 የአከባቢው ነዋሪዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
በተከሰተው ናዳ አደጋ ህይወቷ ያለፈው የ11 ዓመት ሴት ልጅ ናት። አብራት የነበረችው ወላጅ እናቷ ደግሞ ከአደጋው ለጥቂት ተርፋለች።
#WolaitaZoneGov

📢Attention aspiring candidates in Ethiopia 🇪🇹🇪🇹! We invite you for an info session where the Jasiri team will provide insights into the Jasiri Talent Investor program and answer any questions you may have. Only 150 slots available. Please RSVP for the session at this link bit.ly/3WrVIDV.
#Jasiri4Africa
#Jasiri4Africa
#SafariconEthiopia
እለታዊ 1 ጊ.ባ ጥቅል በ25 ብር ከ M-PESA ስንገዛ፤ ለ 24 ሰዓት የሚቆይ የ50 % ጉርሻ ወይም 500 ሜ.ባ. አለን!
በሽ በሽ በM-PESA !
M-PESA ላይ እንመዝገብ፣ በM-PESA እንገበያይ!
🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.iss.one/Safaricom_Ethiopia_PLC
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.iss.one/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether

#Tigray #TPLF " እኔ ሳላውቀው ያለፈው ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ጉባኤ ለማካሄድ በድብቅ ሲሰራ ነበር። ይህ እንዲሆን ለምን አስፈለገ ? " - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር እና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክተው ለድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ቃለመጠይቅ ሰጥተው ነበር። አቶ ጌታቸው ረዳ ምን አሉ ? - የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት…
#TPLF
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት ነጋ አሰፋ እና ወ/ሮ ሰብለ ካሕሳይ ህወሓት ለማካሄድ ካቀደው ድርጅታዊ ጉባኤ ጋር በተያያዘ አስተያየታቸውን ለድምጺ ወያነ ሰጥተው ነበር።
በዚህም ፤ " ጉባኤው እንዳይካሄድ የተቋወመ የለም " ብለዋል።
ጥያቄያው መተማመንንና መግባባት የተደረሰበት አሳታፊ፣ ግልፅና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የማድረግ ጉዳይ ነው ሲሉ ገልጸዋል።
ከጉባኤው በፊት መታየትን መጥራት ያለባቸው በርካታ ጉዳዮች እንዳሉ የጠቀሱት ከፍተኛ አመራሮቹ " ድርጅቱ ከፍተኛ የሆነ የስትራቴጂክ አመራር ውድቀት አጋጥሞታል ሊካሄድ የታሰበው ጉባኤ ደግሞ ይህንን በመሰረቱ ሊፈታ የሚችል መሆን ይገባዋል " ሲሉ ተናግረዋል።
" ከጉባኤው በፊት የተካሄደው ደም አፋሳሽና አሰቃቂ ጦርነት ሂደቱና ውጤቱ በጥልቀት መገምገም ይቅደም " ሲሉም ተደምጠዋል።
አሁን የሚታየው ልዩነት ከጉባኤው በፊት በመግባባት እና በመተማመን መፈታት እንደሚገባ አመልክተው " በችኮላ እንዲካሄድ ይታሰበው ጉባኤ የግል ሰብእናና ስልጣን ከማስጠበቅ ያለፈ እርባና የለውም " ብለውታል።
" የህዝብና የድርጅቱ ጥቅም የሚያስቀድም አካል ጉባኤ ለማካሄድ መጣደፍ የለበትም " ሲሉ አሳስበዋል።
#TPLF #Tigray