#ኢሬቻ2011 እንኳን ለ2011 የኢሬቻ በአል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
Baga Ayyaana Irreechaa 2011'n isiin ga'e baga geessan.
#ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
#ኢሬቻ የኔም ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ነቀምት‼️
በነቀምቴ የዘንድሮ #ኢሬቻ በዓል አከባበር በአገሪቱ የዲሞኪራሲ ሥርአት ግንባታው እያበበ ስለመምጣቱ የታየበት ነው ሲሉ አባ ገዳዎች ገለፁ።
በነቀምቴ ሀዲያ የኢሬቻ በዓል ዛሬ በድምቀት #ተከብሯል ።
የሌቃ አባ ገዳ አስፋው ከበደ በወቅቱ እንደገለጹት ባለፉት ዓመታት በአካባቢው የኢሬቻ በዓል በድብቅና በውስን ግለሰቦች ብቻ ሲከበር ቆይቷል።
“በዛሬው እለት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ በይፋና በድምቀት በዓሉን አክብሯል” ያሉት አባ ገዳ አስፋው የዘንድሮ የበዓሉ አከባበር በአገሪቱ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ እያበበ ስለመምጣቱ ያሳየ መሆኑን ተናግረዋል ።
አባገዳ ምስጋኑ ለሚ በበኩላቸው “የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል በአገሪቱ የፍቅርና የአንድነት ጉዞ በተቀጣጠለበትና የዴሞኪራሲ ስርአት ግንባታው ማበብ በጀመረበት ወቅት መከበሩ ልዩ ያደርገዋል ” ብለዋል ።
አባገዳዎች፣ ቄሮዎችና መላው ታዳሚ በዓሉን በፍቅርና በአንድነት እንዳከበሩት የገለጹት አባገዳ ምስጋኑ ህዝቡ በበዓሉ ላይ ያሳየውን የመከባበርና የአንድነት ባህል በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎም አጠናክሮ እንዲያስቀጥል ጠይቀዋል።
የዘንድሮ የኢሬቻ በዓልን ህዝቡ በብዛት ተግኝቶ በነጻነት ማክበሩ ዴሞክራሲያዊ መብቱን እየተረጋገጠለት መሆኑን ያሳያል ያሉት አባገዳ ምስጉን ህዝቡ የህግ የበላይነትን በማክበር ለባህላዊ እሴቱ መጎልበት የድርሻውን እንዲወጣም መልዕክት አስተላልፈዋል ።
ወጣት ሙሉዓለም ታደሰ በበኩሉ “የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል ያለ ማንም ወገን ጣልቃ ገብነት በህብረተሰቡ ዘንድ በሰላም ተከብሯል ” ብሏል ።
“በዓሉ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ያጠናከሩበት ነበር ” ሲልም ወጣቱ ገልጿል ።
”ዘንድሮ የኢሬቻ በዓል ከወትሮ በተለየ መልኩ ከአዳማ፣ ከቦረናና ከሌሎች አካባቢዎች የተወከሉ ወጣቶችና የአገር ሽማግሌዎች የታደሙበት ነበር” ያለው ደግሞ ወጣት ድንቃ ገእሳ ነው ።
በበዓሉ ክብረ በዓል ላይ ከተለያዩ አከባቢዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች መታደማቸው ከዚህ ቀደም የነበረው የስጋትና የፀጥታ ችግር እየተፈታ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑንም ገልጿል።
በነቀምቴ “በሃዲያ” በሚባል ሥፍራ ዛሬ በተከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ በርካታ ህዝብ መታደመበት ነው።
ምንጭ፦ ኢዜአ

#እንቁጣጣሽ #መስቀል #ኢሬቻ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአዲስ አመት በአልን ጨምሮ የመስቀል እና የኢሬቻ በአልን ተከትሎ ሊከሰቱ ከሚችሉ ማናቸውም ድንገተኛ አደጋዎች ማህበረሰቡን መታደግ የሚያስችለውን የቅድመ አደጋ ዝግጁነት ስራ መሰራቱን አሳውቋል።
ይህ የተገለፀው በኮሚሽኑ የአደጋ ምላሽ ዘርፍ ሰራተኞች ከማዕከል እና ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶቹ ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ነው።
ኮሚሽኑ ቅድመ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ቢሆንም አደጋ ሳይከሰት ቀድሞ ለመከላከል የህበረተሰቡ ተሳትፎ ጉልህ ሚና አለው ተብሏል።
በመድረኩም ላይ ለ2014 ዓመት መስከረም ወር ላይ ለሚከበሩት ሶስቱ በዓላት፦
- አዲስ ዓመት
- መስቀል
- ኢሬቻ በዓላት ለአደጋ ምላሽ አገልግሎት የሚውሉ በቂ ግብአቶች እና ተሽከርካሪዎች መመደባቸውን የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በ10 ክፍለ ከተማ 918 የአደጋ ሠራተኞች ፣ 39 ከባድ የአደጋ ተሽከርካሪዎች እና 22 የቅድመ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጡ አምቡላንሶች ዝግጁ መሆናቸው ተገልጿል።
#ጥቆማ
ህበረተሰቡ ሳይዘናጋ እራሱን ከድንገተኛ አደጋ መከላከል እንዳለበት ተገልጿል፤ ጥንቃቄ እያደረገ ለሚገጥመው ማንኛውም አደጋ ግን ወደ ተቋሙ ስልክ ቁጥሮች ፦
• ነፃ ስልክ መስመር 👉 939
ወይም በቀጥታ የውስጥ መስመሮች ፦
• 0111555300
• 0111568601
• 0111264848 ላይ በመደወል አገልግሎቱን 24 ሰዓት ማግኘት ይችላል ተብሏል።
@tikvahethiopia

#ኢሬቻ #መስቀል #የመንግስት_ምስረታ !
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከመስቀል፣ ከኢሬቻ በዓላት እና ከመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት በፊትና በኋላ ሊከሰቱ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ፤ ችግር ቢከሰት እንኳን ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ጠንካራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱን ይፋ አድርጓል።
ኮሚቴው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮምሽነር ጀኔራል የሚመራ ሲሆን ፦
- ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፣
- ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር፣
- ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣
-ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
- ከኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከተውጣጡ አመራሮች የተዋቀረ ነው።