" ልዩነቱ በእርቅ ተፈቷል "
የኢትዯጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት በመካከላቸው የተፈጠረውን ልዩነት በእርቅ ፈቱ።
- የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ፥
- የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፥
- የኢትዮጵያ ሙሉወንጌል ቤተ ክርስቲያን ፥
- የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ፥
- የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያናና
- የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን መካከል የነበረው አለመግባባት በእርቅ መፍታታቸውን አስታውቀዋል።
ዕርቁን አስመልክቶ በደረሰን መግለጫ እነኝህ የቤተ እምነት ህብረቶችና የቤተ ክርስቲያን አጋዥ ድርጅቶች ቀደም ባሉት ዓመታት በወንጌል ስርጭት በኩል ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡና ፍሬያቸውም ጎልቶ የሚታይ ሆኖ በተደራጀ መንገድ ተቀራርበው ይሰሩ እንደነበር ተመላክቷል።
ሆኖም ግን ለልዩነታቸው ምክንያት የሆኑ ቤተ እምነቶቹ በተለያዩ አደረጃጀቶች ውስጥ የነበሩ በመሆናቸው ፥ በተለይም ካውንስሉ ክተመሰረተ በኋላ በቀላሉ ወደ አንድ አሠራር ማምጣትና መግባባት ሳይቻል እንደቆየ ተገልጿል።
በተለይም ካውንስሉ በአዋጅ ከተቋቋመበት ጊዜ ወዲህ የነበሩ ልዩነቶችን ለመፍታት ሰፊ ጥረት የተደረገ ቢሆንም ጠለቅ ያለ ውይይትና እና ምክክር የሚፈልጉ ፦
- ከውክልና፥
- ከአደረጃጀት፥
- ከደንብና አሠራር ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ስምምነት መድረስ ሳይቻል ቆይቶ እንደነበር ተገልጿል።
ቤተ እምነቶች በጋራ ለልዩነታቸው ምክንያት የሆኑ ተግዳሮቶችን በስፋት ከመከሩ በኋላ ካውንስሉ የተቋቋመበትን ዓላማ መፈጸምና ሀገራዊ ተልዕኮዎችን መወጣት የሚያስችል አቋም እንዲኖረው ለማድረግ የልዩነት ነጥቦችን በመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በማስቀመጥ እንደ እግዚአብሔር ቃል በመቀባበልና በመካከር በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታውቀዋል።
ወደፊት በሚደረገው የጋራ እንቅስቃሴ የወንጌል አማኞች ሁሉ ስለተደረገው እርቅ እግዚአብሔርን በማመስገን በጸሎትና በምክር ከካውንስሉ ጎን እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል።
@tikvahethiopia

እጥፍ ወለድ ያግኙ!
የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ
=================
ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የተላከላቸውን ገንዘብ ወይም በባንኩ የሚመነዝሩትን የውጭ ሀገር ገንዘብ የሚያስቀምጡበት የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡
የቁጠባ ሂሳቡ በርካታ ጥቅሞች አሉት፡፡
• ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል፤
• ደንበኞች ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ሲላክላቸው ወይም በባንኩ ሲመነዝሩ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ፤
• የሂሳቡ ባለቤቶች ለውጭ ሀገር ጉዞ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎታቸው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፤
• ደንበኞች ከባንኩ ጋር ከሚሠሩ ድርጅቶች ለሚያገኙት አገልግሎት ወይም ለሚገዙት እቃ በፖስ ሲከፍሉ ቅናሽ ያገኛሉ፤
• ሌሎችንም በርካታ ጥቅሞች ያገኛሉ፡፡
ሂሳቡን በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ ይክፈቱ፤ ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ይደውሉ!
ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!
የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ : https://t.iss.one/combankethofficial

#ሳፋሪኮም_ኢትዮጵያ
አዳዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ !
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/SafaricomET
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/safaricomet/
ትዊተር- https://twitter.com/SafaricomET
ሊንክዲን- https://www.linkedin.com/company/safaricom-ethiopia/
ቴሌግራም- https://t.iss.one/Safaricom_Ethiopia_PLC
#SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Update
የሱዳን ጎረቤቶች ለሱዳን ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ ለማፈላለግ ግብፅ ፣ ካይሮ ላይ እየተሰባሰቡ ይገኛሉ።
ትላንት ቀን ላይ የኤርትራው ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ካይሮ ያቀኑ ሲሆን የሀገራችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድም ምሽት ላይ ካይሮ ገብተዋል።
የደቡብ ሱዳን ፕሬዜዳንት ሳልቫኪየር እዛው እንደሚገኙ ተሰምቷል።
የተፋላሚ ኃይሎቹ መሪዎች ለንግግሩ ይገኙ አይገኙ የሚታወቅ ነገር የለም።
በሌላ በኩል ፤ የሀገራችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በግብጽ ካይሮ ከፕሬዚዳንት አብዱልፈታሕ ኤልሲሲ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ትብብር በሰፈነበት መንፈስ ውይይቶች ማካሄዳቸውን በቴሌግራም ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል።

በትግራይ ያሉ አባቶች የፊታችን ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ/ም በቅድስት ከተማ አክሱም ፅዮን የኤጲስ ቆጾሳት ምርጫ ለማድረግ ዝግጅት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል።
በክልሉ ለሚገኙ ሚዲያዎችም በስነስርዓቱ ላይ እንዲገኙ ጥሪ መቅረቡን ለማወቅ ተችሏል።
በትግራይ ያሉ አባቶች ከማዕከል በመነጠል " የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቤተክርስቲያን የመንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ከፍተኛ ቤተ ክህነት " በሚል እየተንቀሳቀሱ መሆኑ ይታወቃል።
ከዚህ ቀደም የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ እንደሚያካሂዱ ያሳወቁት በትግራይ ያሉት አባቶች በአካሄዳቸው ፀንተውበት የፊታችን እሁድ በርእሰ አድባራት ወ ገዳማት ቅድስት ከተማ አክሱም ፅዮን የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ እናካሂዳለን ብለዋል።
በርእሰ አድባራት ወ ገዳማት ቅድስት ከተማ አክሱም ፅዮን በሚከናወነው ምርጫ 10 ኤጲስ ቆጶሳትን እንደሚመርጡ ነው ያሳውቁት።
በትግራይ ያሉት ብፁዓን አባቶች ከቀናት በፊት ቅዱስ ፓትርያርኩ እና የሰላም ልዑካቸው ለውይይት ወደ መቐለ በተጓዘበት ወቅት ሊያገኟቸው ፣ ለመነጋገር ፣ አቀባበልም ሆነ አሸኛኘት ሊያደርጉላቸው ፍቃደኛ ሳይሆኑ መቅረታቸው የሚዘነጋ አይደለም።
ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ያሉ አባቶች ቤተክርስቲያኗ ሕገወጥ ያለቸውን የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ማድረጋቸውን ተከትሎ የሰው ህይወት ያለፈበት ፣ የተጎዳበት እና በርካቶች ለእስር የተዳረጉበት ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሶ እንደነበር ፤ በኃላም ችግሮች በብዙ ውይይት መስመር መያዛቸው የሚዘነገ አይደለም።

#EOTC
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ፤ ዛሬ በይፋዊና በተረጋገጠ የማህበራዊ ትስስር ገፁ ያወጣው " የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልአተ ጉባኤ "ን የተመለከተ መረጃ ግርታን ፈጥሯል።
መምሪያው ፤ ቅዱስ ሲኖዶስ በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ እና በአዲስ አበባ አቅራቢያ ያሉ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ለሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት በቅዱስ ሲኖዶስ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለአስቸኳይ የምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ እንዲገኙ መጥራቱን ይገልጻል።
ነገር ግን ይህን መረጃ ያሳወቀው ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ/ም ነው።
ስብሰባው ለትላንት (ረቡዕ) የተጠራ መሆኑን የሚገልፁ የተለያዩ መረጃዎች በትላንትናው ዕለት ወጥተው ነበር።
መምሪያው ጉባኤው ትላንት ተደርጎ እንደሆነ እና ስለ ተላለፈው ውሳኔ አልያም ያወጣው መረጃ የቀን ስህተት ያለበት መሆኑና ዛሬ የሚደረግ ጉባኤ እንደሆነ የሰጠው ማብራሪያ የለም።
መምሪያው ባሰራጨው መረጃ ላይ ፤ የቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ የአስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ እንዲተላለፍ ውሳኔውን ያሳለፈው በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ባሳለፍነው ሰኞ ወደ ትግራይ ክልል ለእርቀ ሰላም ጉዳይ በቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት የተጓዘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልዑካን ቡድን የገጠመውን እክል ከገመገመ በኋላ አሁን ያለው የቤተክርስቲያኗን ወቅታዊ ሁኔታ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውይይትና ውሳኔ እንደሚያስፈልገው በማመኑ ነው ብሏል።
በአስቸኳይ ጉባኤ ላይ በሚደርሰው ስምምነት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አህጉረ ስብከት ያሉ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሊጠሩ እንደሚችሉ ተገልጿል።
የመምሪያው መረጃ እስካሁን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ያለ ሲሆን አስቸኳይ ጉባኤው ትላንት ስለመደረጉ አልያም የወጣው መረጃ የቀን ስህተት ኖሮበት ዛሬ የሚደረግ ስለመሆኑ የተደረገ ማስተካከያ የለበትም።
(መምሪያው ያሰራጨው መረጃ ከላይ ተያይዟል)

የጤና ባለሞያዋን #ገድሎ የተሰወረው የቀድሞ ፖሊስ አባል የነበረ ግለሰብ እየተፈለገ ነው።
በቋራ ወረዳ ገለጉ ዙሪያ ቀበሌ ልዩ ቦታው " ሽመል ዕግር " እየተባለ በሚጠራው ቦታ ትላንት በግምት ከረፋዱ 4:00 ላይ ወ/ሪት ቁብስ በየነ የተባለችን የጤና ኤክስቴሽን ባለሙያ ገድሎ የተሰወረ ግለሰብ እየተፈለገ ይገኛል።
ግለሰቡ ፤ በሰው መግደል ወንጀል ተጠርጥሮ የወንጀል አቤቱታ የቀረበበት ቢሆንም የመንግስትን የጦር መሳሪያ እንደያዘ ከአካባቢው የተሰወረ ሲሆን ተጠርጣሪውን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የማህበረሰቡ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው ተብሏል።
አዱሱ ጌታነህ የተባለው ይኸው ተጠርጣሪ ፤ የወረዳው ፖሊስ አባል የነበረ ሲሆን በመልክ ፀይም ፤ ቁመቱ መካከለኛ ፤ ሰውነቱ ቀጭን፣ ለመጨረሻ ግዜ ለብሶ የታየው ነጭ ሸሚዝና ስማያዊ ሱሪ መሆኑን የቋራ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት አሳውቋል።
ተጠርጣሪውን አየሁ የሚል ወይም አድራሻውን የሚያውቅ ማንኛውም ሰው ለቋራ ወረዳ ስላምና ፀጥታ ጽ/ቤት እንዲሁም ለቋራ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ጥቆማውን እንዲሰጡን ጥሪ ተላልፏል።
ስልክ፦ 0582710038 የቋራ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት / 0582710062 የቋራ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት

" ተዘግተዋል "
በአዲስ አበባ የሚገኙ 12 ትምህርት ቤቶች ተዘጉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዋጅ 74/2014 በተሠጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የግል ት/ቤቶችን ለደረጃው በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት ለተቋማት ፍቃድና እድሳት ይሰጣል፣ ስታንዳርዱን ያላሟሉና የህግ ጥሰት የፈጸሙ ተቋማት ላይ እርምጃ ይወስዳል፡፡
በዚህም በከተማው ውስር ያሉት ፦
1. አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛ - አቃቂ
2. ዜድኤም ቅድመ አንደኛ -አቃቂ
3. ግሎው ቅድመ አንደኛ -ንፋስ ስልክ
4. ኤልሻዳይ ቅድመ አንደኛ -ንፋስ ስልክ
5. ሰቆሬብርሀን ቅድመ አንደኛ - ንፋስ ስልክ
6. ማይድሪም ላንድ ቅድመ አንደኛ -ንፋስ ስልክ
7. ቲፒፋይ ቅድመ አንደኛ -ንፋስ ስልክ
8. ሮማናት ቅድመ አንደኛ - ንፋስ ስልክ
9. አዲስ ቪዥን ቅድመ አንደኛ -ቦሌ
10. አዲስ ቪዥን የመጀመሪያ ደረጃ - ቦሌ
11. ኢልመኑር ቅድመ አንደኛ -ኮልፌ ቀራንዮ
12. ስትራይቨርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት - ንፋስ ስልክ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለደረጃው በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ተመዝነው የሚጠበቀውን መስፈርት ማሟላት ባለመቻላቸውና ከደረጃ በታች በመሆናቸው መዘጋታቸውን አሳውቋል።
ተቋማቱ በእውቅና ፍቃድና እድሳት መመሪያ ቁጥር 02/2012 እና ከደረጃ በታች የሆኑ ተቋማትን ለማሸግ በወጣው መመሪያ 01/2014 መሰረት ነው እንዲዘጉ ውሳኔ የተላለፈባቸው።
ት/ቤቶቹ ለ2016 ዓ/ም ማስተማር የማይችሉ ሲሆን ትምህርት ቤቶቹ የተማሪዎችን ውጤት የሚገልጽ መረጃ ለተማሪዎችና እውቅና ፍቃድ ለስጣቸው አካል እንዲያስረክቡ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
ይህ ሳይሆን ቀርቶ በተማሪዎችና በተማሪ ወላቾች ላይ ለሚፈጠር እንግልት ት/ቤቶቹ ተጠያቂ ይሆናሉ ተብሏል።

#ጥንቃቄ #አዲስአበባ
ከመገናኛ ወደ ላምበረት በሚወስደው መንገድ እስራኤል ኤምባሲ አካባቢ የመሬት መንሸራተት በመከሰቱ ምክንያት መገናኛ አካባቢ ጭምር መንገድ ስለተዘጋ በዚህ አካባቢ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገድ እንዲጠቀሙ እና እግረኞችም ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
(የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን)

#Tecno_Camon20Series
በምርጥ ዲዛይን የወርቅ ተሸላሚው ካሞን 20 ስልክን በእጆ ያስገቡ !
የቴክኖ ሞባይል አዲስ የሆነው የማጂክ ስኪን ቴክኖሎጂ ከፕዝል ዲኮንስትራክሽን ንድፍ ጋር በማዋሃድ የተመረተው አዲሱ ካሞን 20 የሞባይል ስልክ የ2023 የአለም አቀፉ ሙስ ሽልማትን (MUSE awards) በምርጥ ዲዛይን ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ የወርቅ ተሸላሚ አድርጎታል። ቴክኖ ሞባይል የማጂክ ስኪን የቴክኖሎጂን ከሴራሚክ ጋር በማዋሀድ ያመረተው ልዩ የፐዝል ዲዛይን ለዓይን በሚማርክ እና ለአያያዝ በሚያመች ንድፍ ተላብሶ በሰማያዊ እና ጥቁር ቀለማት ለተጠቃሚዎች አቅርቧል ።
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Camon20Series #TecnoMobile #TecnoEthiopia