#አቢሲንያ_ባንክ
ቴሌብርን ጨምሮ ከተለያዩ አካውንቶች ገንዘብ ወደ አፖሎ ማስተላለፍና በዚያም ማስቀመጥ በመቻሉ አፖሎን ብዙዎች እየመረጡት ነው። እናንተስ?
የአፖሎን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! https://t.iss.one/apollodigitalproduct

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
ፎቶ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ) እና አምስት ልዩ ወረዳዎች (ቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ፣ ዲራሼ) ላይ ለሚያካሂደው የሕዝበ ውሣኔ የመራጮች ድምጽ የመስጠት ሂደት እየተካሄደ እንደሚገኝ አሳውቋል።
Photo Credit : NEBE
@tikvahethiopia
Photo Credit : NEBE
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
" መግለጫውን አልቀበለውም " - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትላንት የመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ያወጣውን ወቅታዊ መግለጫ በተመለከተ መግለጫውን እንደማትቀበለው አሳውቃለች።
" በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ " በሚል ከመንግስት የተሰራጨው መግለጫ ያስቀመጣቸው ነጥቦች የቤተክርስቲያኗን ክብር፤ ታሪክ፤ እና እውነታ ቸል በማለት በጉዳዩ ላይ የተሟላ መረጃ የሌላቸው ወገኖች የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲይዙ የሚያስችል መግለጫ በመሆኑ እንደማትቀበለው ቤተክርስቲያኗ አሳውቃለች።
ቤተክርስቲያኗ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ ፤ ብቸኛ ሕጋዊ ሰውነት ያላት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከመንፈስ ቅዱስ በታች የቤተ ክርስቲያኗ የበላይ አካል የሆነው ቅዱስ ሲኖዶስ በቀኖናው መሠረት አውግዞ የለያቸውን ግለሰቦች አሁንም ሕጋዊ አካላት እንደኾኑ እና እውቅናም እንደሚሰጣቸው የሚያስረዳ መግለጫ ሆኖ እንዳገኘችው አስረድታለች።
ይህም ተገቢነት የሌለው ነው ብላ እንደምታምን በመግለፅ በመንግሥት ኮምዩኒኬሽን የተሰጠውን መግለጫ " አልቀበለውም " ስትል ቤተክርስቲያኗ አሳውቃለች።
(የቤተክርስቲያኗ ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል)
የመንግሥት መግለጫ በዚህ ይገኛል : https://t.iss.one/tikvahethiopia/76283?single

" መግለጫውን አልቀበለውም " - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትላንት የመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ያወጣውን ወቅታዊ መግለጫ በተመለከተ መግለጫውን እንደማትቀበለው አሳውቃለች። " በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ " በሚል ከመንግስት የተሰራጨው መግለጫ ያስቀመጣቸው ነጥቦች የቤተክርስቲያኗን ክብር፤ ታሪክ፤…
#Update
ቤተክርስቲያኗ መንግስት በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቃት እንዲሁም ህገወጥ ናቸው ስትል የፈረጀቻቸው አካላት እየፈፀሙት ነው ላለችው ህገወጥ ድርጊት እገዛ ከመስጠት እንዲታቀብ አሳሰበች።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በትላንትናው ዕለት መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በተመለከተ የሰጠውን መግለጫ እንደማትቀበለው አሳውቃለች።
ቤተክርስቲያኗ ትላንት መንግስት መግለጫውን ሲያወጣ ፤ " በሻሸመኔ ከተማ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የተፈጸመውን ሕገ ወጥ፤ አስነዋሪ እና ጭካኔ የተሞላበት የአደባባይ ግድያ እና የሕዝብ ፍጅት ያልጠቀሰና ሐዘኑን እንኳን መግለጽ ያልቻለበትና ያላወገዘ መሆኑን አንስታ ይህም " የመንግሥትን ግልጽ ሚና በቀላሉ ለመረዳት እንድንችል ያደርገናል " ብላለች።
" መንግሥት ሕገ ወጥ አካላትን ድጋፍ ከመስጠት እና የእነርሱ ልሳን ሆኖ በመቅረብ የቤተ ክርስቲያንን ክብር እና ልእልና ከሚያንኳስስ ሕገ ወጥ ድርጊት እንዲታቀብ እናሳስባለን " ያለችው ቤተክርስቲያኗ ፤ " ሕገ ወጡ ስብስቦች እየፈጸሙ ላሉት ድርጊትም የሰጠውን ድጋፍ እና እገዛ በይፋ ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ በመጠየቅ ያቁም " ስትል አሳስባለች።

ፎቶ፦ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና የሚኒስትሮች ልዑክ ቡድን በሮም፤ ጣሊያን የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ የጠ/ሚ ፅ/ቤት አሳውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዝዳንት ሴርጂዮ ማታሬላ ጋር ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል ስላለው ግንኙነት እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል ተብሏል።
Photo ፦ PMOEthiopia
@tikvahethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዝዳንት ሴርጂዮ ማታሬላ ጋር ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል ስላለው ግንኙነት እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል ተብሏል።
Photo ፦ PMOEthiopia
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Update
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን ዛሬም እስር እና ማንገላታት ቀጥሎ መዋሉን ገለፁ።
ተሚማ የተሰኘው ሚዲያ ፤ በዛሬው ዕለት የአርሲ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ታምራት ወልዴ መታሰራቸውን ገልጿል።
ሚዲያው ፤ " ሕገ ወጡን ቡድን የሚደግፉት የመንግሥት አካላት ሥራ አስኪያጁን ቁልፍ አስረክበው እንዲወጡ ቢነግሯቸውም አልቀበልም በማለታቸው ዛሬ ጠዋት ታሥረዋል " ሲል ነው ያስረዳው።
በሌላ በኩል በሀገረ ስብከቱ ያሉ 13 ወጣቶችም በዛሬው ዕለት መታሠራቸው ተነግሯል።
በሌላ በኩል በቅዱስ ሲኖዶስ ትዕዛዝ ዛሬ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ጥቁር ለብሰው የዋሉ ሲሆን ጥቁር ልብስ የለበሱ ምእመናን በኮልፌ ፊሊዶሮ ልደታ፣ በቀራንዮ መድኃኔዓለምና በወይብላ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ማርያም አብያተ ክርስቲያናት አካባቢ ፖሊስ ድብደባ መፈፀሙን የቤተክርስቲያና መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በሌላ በኩል በአንዳንድ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች ጥቁር እንዳይለብሱ ፤ የቤተክርስቲያኗን ትዕዛዝ እንዳይፈፅሙ የማድረግ እንቅስቃሴ መኖሩን የቤተክርስቲያኗ መገናኛ ብዙሃን አሳውቀዋል።
ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ ምዕመናን #ጥቁር_ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ጸሎትና ምሕላ እንዲያቀርቡ በቤተክርስቲያኗ የቀረበው ጥሪ በቀጣይ ቀናትም ተግባራዊ ሆኖ ይቀጥላል።
ፎቶ፦ የጾመ ነነዌ የፀሎት ስነስርዓት

#Update የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን ዛሬም እስር እና ማንገላታት ቀጥሎ መዋሉን ገለፁ። ተሚማ የተሰኘው ሚዲያ ፤ በዛሬው ዕለት የአርሲ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ታምራት ወልዴ መታሰራቸውን ገልጿል። ሚዲያው ፤ " ሕገ ወጡን ቡድን የሚደግፉት የመንግሥት አካላት ሥራ አስኪያጁን ቁልፍ አስረክበው እንዲወጡ ቢነግሯቸውም አልቀበልም በማለታቸው ዛሬ ጠዋት ታሥረዋል…
#Update
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፤ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የተከሰተው ክስተት አየተባባሰና እየተካረረ መሄዱ በእጅጉ እንዳሳሰበው አሳውቋል።
የስድስቱ አባል የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ስለጉዳዩ በመጨነቅ አብዝተው ከመጸለይ ባለፈ ከቤተክርስቲያኒቱ አባቶች ጋር ችግሩ በሰላማዊ ሁኔታ ስለሚፈታበት ሁኔታ መወያየታቸው ተገልጿል።
ቤተክርስቲያኒቱ ለዘመናት የኖረ ሕገ ቤተክርስቲያን፣ ቀኖናና ሥርዓት ያላት አንጋፋ ተቋም ከመሆኗ አንጻር ያጋጠማትን ውስጣዊ ችግር በቤተክርስቲያኒቱ ሕግና ሥርዓት ሊፈታ እንደሚችል እንጠብቃለን በማለት ጉባኤው ገልጿል።
የጉባኤው ባለ 5 ነጥብ መግለጫ ፦
- ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አማኞች በተጨማሪ የሌላ ሃይማኖት ተከታይ የሆነ ሁሉ ፊቱን ወደ ፈጣሪ በመመለስ ጸሎት ወይም ዱዓ እንዲያደርግ ብሏል።
- የቤተክርስቲያኒቱ አባቶች ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ከማክበር ጎን ለጎን የችግሩን ስፋትና ጥልቀት ተገንዝበው ውይይትን፣ ይቅርታንና እርምትን እንዲያስቀድሙ በፈጣሪ ስም በማሳሰብ ይህም ሊደርስ የሚችለውን አደጋ አስቀድሞ እንድትከላከሉ ብሏል።
- የፌዴራልና የክልሎች መንግሥታት በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ የተፈጠረው ችግር በራሷ በቤተክርስቲያኒቱ ሕግ፣ ቀኖና እና ሥርዓት ብቻ ተመሥርቶ እንዲፈታ ኃላፊነታቻውን በአግባቡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 11 እና አንቀጽ 27 መሠረት እንዲወጡ አሳስቧል።
- ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ አመራሮችና አባላት፤ የማኅበረሰብ አንቂዎች ወቅታዊ የቤተክርስቲያኒቱን ውስጣዊ ችግር ከማባባስ እንዲታቀቡ አሳስቧል።
- የመገናኛ ብዙኋን ባለሙያዎች፣ ዘጋቢዎችና ተንታኞች የሚያስተላልፏቸው መልእክቶችና ንግግሮች ችግርን የሚያባብሱና ሌላ ግጭትና ሁከት የሚቀሰቅሱ እንዳይሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።