ሆቴሎች ለእንግዶች የ30% ቅናሽ አደረጉ።
አንድ ሚሊየን ዲያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት መምጣት አስመልክቶ ሆቴሎች በሀገር አቀፍ ደረጃ የ30% ቅናሽ (Discount) እንዳደረጉ የኢትዮጵያ ሆቴል እና መሠል አገልግሎት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ዶ/ር ፍትህ ወልደሰንበት አሳውቀውናል።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለተወሰኑ ጊዜያት ወደ ቢሮ መመለሳቸውን አሳወቁ። ጠ/ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በተረጋገጠ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰራጩት መልዕክት ፤ የመጀመሪያውን ምእራፍ አጠናቀው ለተወሰኑ ጊዜያት ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገልፀዋል። " ዛሬም ሆነ ወደፊት ጠላቶቻችን ጉልበታቸው ዝሎ የጥላቻና የጠበኝነትን መንገድ ጥለው የፍቅር እና የሰላምን መንገድ እስኪመርጡ…
#Update
በዛሬው ዕለት ለተሰወኑ ጊዜያት ከጦር ግንባር ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ያሳወቁት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከጎረቤት ሀገራት መሪዎች ጋር የስልክ ውይይት አደርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ፥ " ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው። "ሲሉ ገልፀዋል።
ዶ/ር ዐቢይ ፥ " ዛሬ ከጅቡቲ ፣ ከኬንያ ፣ ከዩጋንዳ ፣ ከሶማሊያ፣ ከኤርትራ እና ከደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር ጥልቅ የስልክ ውይይት አድርጌያለሁ፤ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራታችንን እንቀጥላለን " ብለዋል።

በታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።
በዚህ መሰረት ፦
• ቤንዚን ባለፈው ወር ሲሸጥበት ከነበረው ዋጋ ጭማሪ በማድረግ በሊትር 31 ብር ከ74 ሳንቲም እንዲሸጥ ተወስኗል።
• ነጭ ናፍጣ 28 ብር ከ94 ሳንቲም፣
• ነጭ ጋዝ 28 ብር ከ94 ሳንቲም፣
• ቀላል ጥቁር ናፍጣ 23 ብር ከ73 ሳንቲም፣
• ከባድ ጥቁር ናፍጣ 23 ብር ከ29 ሳንቲም
• የአውሮፕላን ነዳጅ 58 ብር ከ77 ሳንቲም ይሸጣል።
የማስተካከያው ምክንያት ፦
- የዓለም አቀፍ ነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ እየጨመረ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የነዳጅ ማረጋጊያ ፈንድ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ ጉድለት ያስከተለ መሆኑ።
- የአገር ውስጥ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከጎረቤት አገራት የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ አንድ መቶ ፐርሰንት በማደጉና ምርቱ ለከፍተኛ ኮንትሮባንድ የተጋለጠ በመሆኑ።
- አገሪቱ ካለችበት ነባራዊ ሁኔታ አንጻር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን መከለስ አስፈላጊ በመሆኑ ነው።
ምንጭ፦ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ተጨማሪ ከተሞች ነፃ መውጣታቸው ተገለፀ።
የኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች ጥምረት በደሴ ግንባር ሐይቅ ፣ ቢስቲማ ፣ ባሶሚሌና ውጫሌ ከተሞችን ነጻ ማውጣቱን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል።
ሠራዊቱ ወደ መርሳ እየገሠገሠ ነው።
በተንታ ግንባር በተካሄደ ማጥቃት ዓለም አምባ፣ መቅደላና ጎሽሜዳ ነጻ ወጥተዋል።
የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ፥ " በሁሉም ግንባሮች የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወደውስጥ ዘልቀው በመግባት የተበታተነውን አሸባሪ ኃይል ቀለበት ውስጥ አስገብተው በመደምሰስ ፣ ወራሪው ኃይል የዘረፈውን ንብረት እንዲሁም የያዘውን መሣሪያና ትጥቅ ይዞ እንዳይወጣ እያደረጉት ይገኛሉ " ሲል አሳውቋል።

ዕለታዊ የኮቪድ-19 ሪፖርት #Ethiopia ፦
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 8 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 5,994 የላብራቶሪ ምርመራ 126 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 183 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።
#ጥንቃቄ 😷 #TikvahFamily

#StateofEmergency
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ከዚህ በፊት ባወጣው መመሪያ መሠረት የጦር መሣሪያዎች የምዝገባ ሁኔታን ገምግሟል።
ዕዙ ፥ በግምገማው መሠረት ብዙ መሣሪያዎች በየክልሉ የተመዘገቡ መሆኑን በመመልከት ኅብረተሰቡ እና የጸጥታ ኃይሎች ላደረጉት አስተዋጽዖ ምስጋና አቅርቧል።
የኅብረተሰቡን የተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ ጥያቄ ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ ከዚህ በፊት የወጣው ትእዛዝ የገጠር አካባቢዎችን ባለማካተቱ የተነሣ፣ የምዝገባውን ጊዜ ማራዘም እንደሚያስፈልግ ዕዙ አምኗል።
በመሆኑም በሁሉም የሀገሪቱ የገጠርና የከተማ አካባቢዎች ከኅዳር 30/2014 ዓም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጦር መሣሪያ ምዝገባው እንዲቀጥል ተወስኗል።
በየደረጃው የሚገኙ የፖሊስ ጽ/ቤቶችም ይሄንን መመሪያ እንዲያስፈጽሙ ታዝዟል።
ይህ መመሪያ በጦር ግንባር የዘመቱ እና የሚታወቅ የጸጥታ ኃይል እንቅስቃሴ የሚያደርጉ አካላትን እንደማይመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አሳውቋል።

#Update በታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። በዚህ መሰረት ፦ • ቤንዚን ባለፈው ወር ሲሸጥበት ከነበረው ዋጋ ጭማሪ በማድረግ በሊትር 31 ብር ከ74 ሳንቲም እንዲሸጥ ተወስኗል። • ነጭ ናፍጣ 28 ብር ከ94 ሳንቲም፣ • ነጭ ጋዝ 28 ብር ከ94 ሳንቲም፣ • ቀላል ጥቁር ናፍጣ 23 ብር ከ73 ሳንቲም፣ • ከባድ ጥቁር ናፍጣ 23 ብር ከ29 ሳንቲም …
' የቤንዚን ዋጋ 31 ብር ከ74 ሳንቲም ነው '
አንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች በታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ በተደረገው ማስተካከያ የቤኒዚን ዋጋ 34 ብር ከ71 ሳንቲም በማለት እያሰራጩት ያለው መረጃ #ስህተት ነው።
በተደረገው የታህሳስ ወር ማስተካከያ የቤንዚን ዋጋ 31 ብር ከ74 ሳንቲም ነው እንዲሸጥ የተወሰነው።
በሌላ በኩል ከዚህ ቀደም የነበሩት ወራት የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ምን እንደሚመስል መለስ ብለን እንመልከት።
ከየካቲት 27/2013 ዓ/ም እስከ መጋቢት 30/2013 ዓ/ም በነበረው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ (በሊትር) የነበረው ፦
• ቤንዚን 👉 25 ብር ከ86 ሳንቲም
• ኢታኖል ድብልቅ ቤንዚን 👉 25.36 ሳንቲም
• ነጭ ናፍጣ 👉 23 ብር ከ18 ሳንቲም
• ኬሮሲን 👉 23 ብር ከ18 ሳንቲም
• ቀላል ጥቁር ናፍጣ 👉 20 ብር ከ27 ሳንቲም
• ከባድ ጥቁር ናፍጣ 👉 19 ብር ከ78 ሳንቲም
• የአውሮፕላን ነዳጅ 👉 38 ብር ከ60 ሳንቲም ነበር።
ከዚህ በኃላ ፦
🗓ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዚያ 30/2013 ዓ/ም ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
🗓ከሚያዚያ 28 እስከ ግንቦት 28/2013 ዓ/ም ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
🗓ከግንቦት 28 እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ/ም ከአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ ውጭ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
🗓ከሰኔ 30 እስከ ሀምሌ 30/2013 ዓ/ም ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
🗓ከነሃሴ 1 እስከ ነሃሴ 30/2013 ዓ/ም ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
🗓ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 30/2014 ዓ/ም የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ ጨምሮ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
🗓ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 30/2014 ዓ/ም ከአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ ውጭ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
🗓ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 30/2014 ዓ/ም ከአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ ውጭ ሁሉም ባለበት ቀጥሏል።
በታህሳስ ወር በተደረገው ማስተካከያ ደግሞ ፦
• ቤንዚን 👉 31 ብር ከ74 ሳንቲም
• ነጭ ናፍጣ 👉 28 ብር ከ94 ሳንቲም፣
• ነጭ ጋዝ 👉 28 ብር ከ94 ሳንቲም፣
• ቀላል ጥቁር ናፍጣ 👉 23 ብር ከ73 ሳንቲም፣
• ከባድ ጥቁር ናፍጣ 👉 23 ብር ከ29 ሳንቲም
• የአውሮፕላን ነዳጅ 👉 58 ብር ከ77 ሳንቲም እንዲሸጥ ተወስኗል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይህን መረጃ ያሰባሰበው ከዚህ ቀደም በንግድ እና ኢንዲስትሪ ሚኒስቴር በኩል ይፋ የተደረጉትን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ወደኃላ ተመልሶ በመመልከት ነው።
NB : ከጥቅምት ወር 2014 ዓ/ም ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ በተመለከተ ይፋ እየተደረጉ ያሉት በአዲሱ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኩል ነው።

#WFP
በትላንትናው ዕለት የተመድ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች በትላንትናው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸው ላይ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በደሴ እና በኮምቦልቻ ከተሞች የነበሩት መጋዘኖቹ በህወሓት ኃይሎች በመዘረፋቸው የምግብ እርዳታ ማቋረጡን አስታውቋል።
ቃል አቀባዩ ፥ የእርዳታ ምግብ ተከማችተውባቸው የነበሩት መጋዘኖቹ በህወሓት ኃይል በተዘረፉበት ወቅት በስፍራው በነበሩ ሠራተኞቹ መሳሪያ ተደግኖባቸው እንደነበረ አመልክተዋል።
በመጋዘኖቹ ላይ በህወሓት በተፈጸመው ዝርፊያ በምግብ እጥረት ለተጎዱ ህጻናት የሚቀርቡ አልሚ ምግቦችን ጨምሮ ከፍተኛ መጠን ያለው የምግብ አቅርቦት ክምችት ከሁለቱ ከተሞች ተወስደውበታል።
በስፍራዎቹ የነበሩ ሠራተኞቹም በጦር መሳሪያ ጭምር ጫናና ማስፈራሪያ ስለተደረሰባቸው ይህንን ዝርፊያ ለመከላከል ሳይችሉ መቅረታቸው ተገልጿል።
ይህ ዝርፊያ በአሁኑ ወቅት ከ9 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ በምግብ እርዳታ ላይ ጥገኛ በሆነበት በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የምግብ ዋስትና ችግርና የተመጣጠነ ምግብ እጦትን የበለጠ እንደሚያባብሰው ድርጅቱ ተናግሯል።
በሌላ በኩል በአማራ ክልል ለሰብአዊ አገልግሎት የሚውሉ ሶስት የWFP መኪኖች በዚህ ሳምንት በወታደሮች ታዝዘው ለራሳቸው ዓላማ መዋላቸውን ዱጃሪች ተናግረው ድርጊቱን አውግዘዋል ሁሉም አካላት የሰብአዊ እርዳታ ሰጪዎችን እንዲያከብሩና እንዲጠብቁ ጠይቀዋል።
ለአንድ ወር ያህል በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ስር የቆዩት የደሴና የኮምቦልቻ ከተሞች በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተመራው የኢትዮጵያ ጥምር የፀጥታ ኃይሎች በዚህ ሳምንት ነፃ መውጣታቸው ይታወቃል።

#Update በዛሬው ዕለት ለተሰወኑ ጊዜያት ከጦር ግንባር ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ያሳወቁት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከጎረቤት ሀገራት መሪዎች ጋር የስልክ ውይይት አደርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ፥ " ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው። "ሲሉ ገልፀዋል። ዶ/ር ዐቢይ ፥ " ዛሬ ከጅቡቲ ፣ ከኬንያ ፣…
#Update
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከተመድ ዋና ፀሀፊ ፣ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዜዳንት ጋር ተወያዩ።
ዶ/ር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ፥ " ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም ሆነ የአፍሪካ ህብረት መስራች አባል እንደ መሆኗ መጠን፣ የሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብርን መሰረት ያደረገ የባለብዙ ወገን ግንኙነት አራማጅ ነች " ብለዋል።
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይም ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፣ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት እና የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቻርለስ ሚሼል ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀዋል።

ፌልትማን ምን አሉ ? " የአሜሪካ ፍላጎት ለ27 ዓመት በስልጣን ላይ የነበረውን ህወሓት መራሽ ኢህአዴግን ወደ ስልጣን መመለስ አይደለም " - አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማን ከትናንት በስቲያ ከአ/አ ወደ ሀገራቸው አሜሪካ የሄዱት በምስራቅ አፍሪካ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማን ስለቆይታቸው ከብዙሃን መገናኛዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። አምባሳደሩ በዚህ ጊዜ እንዳሉት…
የፌልትማን የግብፅ፣ ቱርክ እና የUAE ጉዞ ፦
የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማን ወደ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ (UAE) ፣ ቱርክ እና ግብፅ እንደሚያማሩ ተሰምቷል።
የጉዟቸው ዓላማ ደግሞ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለመምከር ነው።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤህ ቃል አቀባይ ኔድ ፕራስ በሰጡት መግለጫ ፌልትማን ወደ ሦስቱ አገራት ጉዟቸውን የሚያደርጉት ከዛሬ ሐሙስ ህዳር 30/2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሆነ አሳውቀዋል።
ፕራይስ ፥ " በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ደህንነት ስጋት እንደሆነ እናውቃለን፤ አምባሳደር ፌልትማን ወደ አገራቱ ተጉዘው ከአጋሮች ጋር ውይይት ያደርጋሉ " ብለዋል።
ቃል አቀባዩ ፥ የአሜሪካ መንግሥት ለዚህ ግጭት ወታደራዊ እርምጃ መፍትሄው አይሆንም ብሎ እንደሚያምን አስታውሰው " የፌልትማን ተልዕኮ ግጭቱን ለማስቆም ዲፕሎማሲን የመጀመሪያው፤ የመጨረሻው እና ብቸኛው አማራጭ በማድረግ ተዋጊ ኃይሎች ያለአንዳች ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁመው ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ ማስቻል ነው " ማለታቸውን ቢቢሲ አስነብቧል።
ፌልትማን ለሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት መፍትሄ ለማፈላለግ ከሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ መጥተው እንደነበር ይታወሳል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Video : የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ትላንት ለስራ ጉብኝት በሄዱበት ካንሳስ ከተማ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የቀድሞ ፕሬዜዳንት ትራምፕ ደጋፊዎች ተቃውሞ ገጥሟቸዋል።
የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የሚያካሂደውን እንቅስቃሴ አጥብቀው ተቃውመዋል።
ተቃዋሚዎቹ ፥ " የጆ ባይድን አስተዳደር ሽብርተኛውን የህወሃት ቡድን የመደገፍ እንቅስቃሴውን ሊያቆም ይገባል፣ የኢትዮጵያን ዴሞክራሲ ለማጥፋት የሚያካሄደው ጣልቃ ገብነትም ሊቆም ይገባል #NoMore” ብለዋል።
በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ፣ ገለልተኛና ነጻ መንግስት አለን ጣልቃ ገብነቱ እንዲቆም እናሳስባለን ሲሉም የሰልፉ ተሳታፊዎች ተናግረዋል።
የትራምፕ ባንዲራ የያዙ ወደ ደርዘን የሚጠጉ ሰዎችም ተቃውሞ ያሰሙ ሲሆን ፤ በፕሬዚዳንት ባይደን በደቡብ ድንበር አያያዝ፣ አሜሪካ ከአፍጋኒስታን መውጣት እና በ COVID-19 የደህንነት ጥንቃቄዎች ጉዳይ ተቃውሞ አሰምተዋል።
Video Credit : KMBC

#Update የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከተመድ ዋና ፀሀፊ ፣ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዜዳንት ጋር ተወያዩ። ዶ/ር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ፥ " ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም ሆነ የአፍሪካ ህብረት መስራች አባል እንደ መሆኗ መጠን፣ የሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብርን መሰረት ያደረገ የባለብዙ ወገን ግንኙነት አራማጅ ነች " ብለዋል።…
#Update
የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሴኔጋል ፣ ደ/አፍሪካ እና ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ መሪዎች ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።
ዶ/ር ዐቢይ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ከሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል፣ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሼኬዲ ጋር ገንቢ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አሳውቀዋል።
የሁለትዮሽና አህጉራዊ ግንኙነቶችን ለማጠናከር እንሰራለን ሲሉም ገልፀዋል።

#WeCare
በተለያዩ የህክምና ዘርፍ ስፔሻሊስት የሆኑ ዶክተሮችን ኦንላይን በቪድዮ፣ በድምጽ አልያም በ አጭር መልእክት ማግኘት የሚያስችል አዲስ አገልግሎት ተጀመረ።
ለራስዎ ፣ ለልጅዎ ወይም ለቤተሰቦ የሚሰማዎትን ህመም ወይም አጠራጣሪ ነገር በ WeCare መተግበሪያ በሙያው የተካኑ ሐኪሞችን በፍጥነት በማማከር እፎይታ ያግኙ።
መተግበሪያውን ለማውረድ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient
አጠቃቀሙን ለመረዳት ቻናሉን @wecareet ይቀላቀሉ
ለበለጠ መረጃ : 9394 በመደወል ማብራሪያ ይጠይቁ!

#OCHA
በተመድ የሠብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ፥ በደቡብ ኦሮሚያ ቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅና የደህንነት ችግር በአስፈላጊ የጤና አገልግሎት ቀጣይነት ላይ እንቅፋት እየፈጠረ መሆኑን ገልጿል።
የትምህርት ማቋረጥ እየጨመረ ፣ የሰብል ምርት ኪሳራ እየታየ ፣ የዋጋ ጭማሪ እና የውሃ እጦት ችግር መቀጠሉ ሪፖርት እየተደረገ ነው ብሏል።
ኦቻ ለቦረና ድርቅ ምላሽ ለመስጠት የሰብአዊ ድጋፍ ቅንጅት እና ግብአት የማሰባሰብ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲል አስገንዝቧል።
የሰብዓዊ ድጋፍ አጋሮች ውስን የሆነ ምላሽ እየሰጡ ይገኛሉ ፤ ነገር ግን የፋይናንስ እና የሰው ኃይል አቅም እጦት ፈተና መሆኑን ኦቻ ገልጿል።

የዳዋ ዞን ነዋሪዎች ያሉበት ሁኔታ ፦ በሶማሊ ክልል ዳዋ ዞን (የቦረና አጎራባች) በተከሰተው ድርቅ የሞቱት የቁም እንስሳት 47,215 መድረሳቸውን ከአንድ ሪፖርት መመልከት ችለናል። ሪፖርቱ የተዘጋጀው ከጥቅምት 25 እስከ 29 ቀን 2021 ባለው ጊዜ ውስጥ በተካሄደ ዳሰሳ ሲሆን ይህም የተመራው በዳዋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ በዳዋ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት፣ ከዞኑ የአደጋ ስጋት አስተዳደር እና…
#SomaliRegion
በሶማሊ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች እገዛ እንዲደረግ ተጠየቀ።
የሶማሊ ክልል የሰላም እና አንድነት ምክር ቤት በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ አሰመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው ፦
1. የክልሉ ህዝብ በተፈጥሮ ድርቅ አደጋ ምክንያት ከቀያቸዉ የተፈናቀሉ ወንድሞቻቸዉን ባላቸዉ ነገር በማገዝና ከጎናቸዉ በመቆም።
2. የክልሉ ማህበረሰብ ባላቸዉ ነገር በድርቅ የተጎዱና አቅመ ደካማ የሆኑት የህብረተሰብ ክፍሎችን በመረዳት።
3. ዲያስፖራው ማህበረሰብ በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው የተፈጥሮ ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ የበኩላቸዉን ድርሻ እንዲወጡ።
4. ግብረሰናይ ድርጅቶች በድርቅ የተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚደረገው ድጋፍ የበኩላቸዉን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።
#SomaliRegionCommunication