TIKVAH-ETHIOPIA
The_Massacre_of_Axum_-_AFR_25.3730.2021.pdf
ትግራይ አክሱም ፅዮን ቅድት ማሪያም ቤተ ክስርቲያን ውስጥ 750 ሰዎች ተገድለዋል ?
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በማህበራዊ ሚዲያ በአክሱም ጽዮን ያለውን ጽላት የኤርትራ ወታደሮች ለመውሰድ ሲሞክሩ በተፈጠረ ግርግር የሰው ህይወት ጠፍቷል በሚል ሲሰራጭ የነበረውን መረጃ የሚያረጋግጥ መረጃ እንዳላገኘ ለቢቢሲ አሳውቋል።
ነገር ግን ኅዳር 19 እና 20 ቀን 2013 ዓ/ም በአክሱም አስከፊ የተባለ ጭፍጨፋ መካሄዱን አረጋግጫለሁ ብሏል።
እንደ አምነስቲ ገለፃ ኅዳር 19 የተወሰኑ የህወሓት ሚሊሻዎች አክሱም ጽዮን ቤተ-ክርስቲያን አጠገብ ካለች አንድ ተራራ ወይም ጉብታ ላይ ወደ ኤርትራ ወታደሮች ላይ በከፈቱት ተኩስ ግጭት ተቀስቅሶ ነበር።
ይህ ካበቃ በኋላ እዛው የነበረው የኤርትራ ሠራዊት ሌላ ተጨማሪ ኃይል እና የጦር መሳሪያ ተጨምሮ (ታንኮችን ጭምር) ጥቃት ሰነዘሩ። በመንገድ ላይ ያገኙትን እና በየቤቱ እያገቡ ያገኙትን ጎረምሳ ወንዶች ሲገድሉ እደነበረ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል ብሏል ተቋሙ።
በማግስቱ ህዳር 20 ይህ ድርጊት ቀጥሎ ነበር የሚለው አምነስቲ አስከሬን ማንሳንትም አይቻልም ነበር ፤ ኅዳር 21 2013 ዓ.ም. በአክሱም ጽዮን ክብረ በዓል ዕለት ነው እንዲቀበሩ የተደፈቀደው ብሏል።
አምነስቲ በ21 ትልቅ ግድያ እንደነበረ የሚያስረዳ ነገር የለም ፤ ይልቁንም አስከሬን መቅበር የተጀመረውም በእዛው ዕለት ነው በማለት በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰራጩ የነበሩ መረጃዎችን ውድቅ የሚያደርግ መረጃ ሰጥቷል።
#AmnestyInternational #Ethiopia #Tigray #Axum
https://telegra.ph/Amnesty-International-02-26-2

Telegraph
Amnesty International
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባካሄደው ምርመራ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የኤርትራ ወታደሮች በአክሱም ከተማ ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎችን መሰብሰቡን ይፋ ባደረገው ሪፖርት ላይ አስታወቋል። የአምነስቲ ኢንተርናሸናል የአፍሪካ ቀንድ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ አጥኚ የሆኑት አቶ ፍሰሃ ተክሌ፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአክሱም ሕዳር 19 እና 20 2013 ዓ.ም በሰብዓዊ ዜጎች…