TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.2K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Alert😷

በኢትዮጵያ የፅኑ ታማሚዎች ቁጥር 531 ደረሰ።

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከገባ ጊዜ አንስቶ ይህን ያህል የፅኑ ታማሚ ቁጥር ተመዝግቦ አያውቅም።

ባለፉት 24 ሰዓት ከተደረገው 5,760 የላብራቶሪ ምርመራ 1,151 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 5 ሰዎች ሞተዋል።

ትላንት 118 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 176,618 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 2,555 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 143,828 ሰዎች አገግመዋል።

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#Alert😷

በኢትዮጵያ የፅኑ ታማሚዎች ቁጥር 591 ደረሰ።

ዛሬም የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከገባ ጊዜ አንስቶ #ከፍተኛው የፅኑ ታማሚዎች ቁጥር ተመዝግቧል።

ባለፉት 24 ሰዓት ከተደረገው 5,338 የላብራቶሪ ምርመራ 1,490 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 18 ሰዎች ሞተዋል።

ትላንት 660 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 178,108 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 2,573 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 144,488 ሰዎች አገግመዋል።

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT