አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ አረፉ !
አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ማረፋቸውን ኢፕድ ዘግቧል።
ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ84 አመት እድሜአቸው ማረፋቸው ታውቋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

#Tigray
በትግራይ ክልል የባንክ አገልግሎቶች ከሳምንት ባልበለጠ ጊዜ እንደሚጀምሩ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#AddisAbaba
ከነገ ጀምሮ ጃንሜዳ የነበረው አትክልት ተራ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ በተገነባው የአትክልት እና ፍራፍሬ መሸጫ ገበያ ማዕከል ተዘዋውሮ ስራ የሚጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
ከነገ ጀምሮ ጃንሜዳ የነበረው አትክልት ተራ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ በተገነባው የአትክልት እና ፍራፍሬ መሸጫ ገበያ ማዕከል ተዘዋውሮ ስራ የሚጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍቅረስላሴ ወግደረስ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተፈፀመ።
የቀብር ስነ ስርዓታቸው በመንበረ ፀባኦት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ነው የተፈፀመው።
@tikvahethiopiaBOT

ከነገ ጀምሮ በግንባታ ምክንያት ለ1 ወር የሚዘጉ መንገዶች ፦
አንድነት ፓርክን መጎብኘት በሚያስችለው የውስጥ ለውስጥ ዋሻ ግንባታ ምክንያት ፦
• ከሂልተን ሆቴል ተነስቶ ወደ ቀኝ ለሚታጠፉ ተሽከርካሪዎች እና
• ከካዛንችስ ወደ አራት ኪሎ የሚያስወጣው መንገድ #ከነገ ጀምሮ እንደሚዘጋ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
በዚህም አሽከርካሪዎች ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በንግድ ሚኒስቴር፣ በሂልተን ሆቴል ወደ 4 ኪሎ እንዲሁም ከካዛንቺስ መለስ አካዳሚ በሴቶች አደባባይ አቧሬ አድርገው ወደ 4 ኪሎ በመውጣት አማራጭ እንዲጠቀሙ መጠየቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡

#AtoTewoldeGebremariam
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮሮና ቫይረስ ዓለም ዓቀፍ ቀውስ ባስከተለበት ወቅት ለነበረው ንቁ አገልግሎት ከኤርባስ የተበረከተለትን የዕውቅና ሽልማት ተቀበለ።
ሽልማቱን የተቀበሉት የኢትዮጵያ አየር መንገዶች ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ናቸው።
አቶ ተወልደ ገብረማርያም ፥ “ዓለም በፈለገን ጊዜ ተገኝተናል” ብለዋል።
“ለዚህ ስኬት ላበቁን ከ17 ሺህ በላይ ለሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞቻችን እና የማኔጅመንት ቡድን ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ” ሲሉ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጋር የሆነው ኤርባስ 350 ለሰጠው ዕውቅናም ምስጋና አቅርበዋል።
የኤርባስ ምክትል ፕሬዚዳንት ሃዲ ሃኩም በበኩላቸው ኤርባስ ለአየር መንገዱ የተሰጠው የዕውቅና ሽልማት በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ቀውስ ጊዜ ለፈጸመው የማይታመን አገልግሎት እና ስኬት ያለውን አድናቆት ለመግለጽ እንደሆነ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ/ENA

#Telegram
ከ10:20 ጀምሮ ቴሌግራም ተቋርጦ እንደነበረ ተጠቃሚዎች ገልፀዋል።
ችግሩ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አውሮፓ ሀገራት እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ውስጥ ነው የተከሰተው።
ድርጅቱ ከተጠቀሰው ሰዓት አንስቶ ተጠቃሚዎች አገልግሎት ማግኘት እንዳልቻሉ #አረጋግጧል ፤ የችግሩን ምክንያት ግን አላሳወቀም።
በአሁን ሰዓት የቴሌግራም አገልግሎት ተቋርጦ በነበረባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ መስራት ጀምሯል ፤ ድርጅቱም ይህንን አሳውቋል።

#EthiopianAirlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ ፣ ደሴ (ኮምቦልቻ) እና ሰመራ ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ዛሬ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ ፣ ደሴ (ኮምቦልቻ) እና ሰመራ ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ዛሬ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,451
• በበሽታው የተያዙ - 464
• ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ከበሽታው ያገገሙ - 1,662
አጠቃላይ 118,006 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,818 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 97,969 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።
305 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,451
• በበሽታው የተያዙ - 464
• ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ከበሽታው ያገገሙ - 1,662
አጠቃላይ 118,006 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,818 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 97,969 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።
305 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ -19) ን መነሻ ለማጥናት 10 ዓለም አቀፍ ተመራማሪዎችን የያዘ ቡድን በሚቀጥለው ወር ወደ ቻይና ዉሃን እንደሚያቀና የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
ቻይና በጉዳዩ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ፈቃደኛ አልነበረችም።
የዓለም ጤና ድርጅትም ከተማዋ ውስጥ ገብቶ ምርመራ ለማካሄድ እንዲፈቀድለት ለማግባባት ወራቶችን ወስዶበታል።
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በከተማዋ የእንስሳት መሸጫ ገበያ እንደተነሳ ይታመናል።
ይሁን እንጂ የበሽታውን ምንጭ ለመፈለግ የሚደረገው ጥረት በተለይ ከአሜሪካ ጋር እስጥ አገባን አስገብቷት እንደነበር አይዘነጋም።
ምንጭ ፦ BBC
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ -19) ን መነሻ ለማጥናት 10 ዓለም አቀፍ ተመራማሪዎችን የያዘ ቡድን በሚቀጥለው ወር ወደ ቻይና ዉሃን እንደሚያቀና የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
ቻይና በጉዳዩ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ፈቃደኛ አልነበረችም።
የዓለም ጤና ድርጅትም ከተማዋ ውስጥ ገብቶ ምርመራ ለማካሄድ እንዲፈቀድለት ለማግባባት ወራቶችን ወስዶበታል።
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በከተማዋ የእንስሳት መሸጫ ገበያ እንደተነሳ ይታመናል።
ይሁን እንጂ የበሽታውን ምንጭ ለመፈለግ የሚደረገው ጥረት በተለይ ከአሜሪካ ጋር እስጥ አገባን አስገብቷት እንደነበር አይዘነጋም።
ምንጭ ፦ BBC
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#AddisAbaba
ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ እና ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጃንሜዳን ጎብኝተዋል።
የቤተክርስትያኒቱ አባቶችም #በጃንሜዳ ተገኘተው ስፍራው ከአትልት ተራነት ሙሉ ለሙሉ ነጻ መደረጉን ተመልክተዋል።
የከተማ አስተዳደሩ ቦታውን ወደ ቀድሞው ይዘቱ ለመመለስ ላደረገው ርብርብ አመስግነዋል፡፡

TIKVAH-ETHIOPIA
#AtoTewoldeGebremariam የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮሮና ቫይረስ ዓለም ዓቀፍ ቀውስ ባስከተለበት ወቅት ለነበረው ንቁ አገልግሎት ከኤርባስ የተበረከተለትን የዕውቅና ሽልማት ተቀበለ። ሽልማቱን የተቀበሉት የኢትዮጵያ አየር መንገዶች ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ናቸው። አቶ ተወልደ ገብረማርያም ፥ “ዓለም በፈለገን ጊዜ ተገኝተናል” ብለዋል። “ለዚህ ስኬት ላበቁን ከ17…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#AtoTewoldeGebremariam
አቶ ተወልደ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 ዓለም ዓቀፍ ቀውስ ባስከተለበት ወቅት ለነበረው ንቁ አገልግሎት ከኤርባስ የተበረከተለትን የዕውቅና ሽልማት ሲቀበሉ - [📹10.8 MB]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አቶ ተወልደ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 ዓለም ዓቀፍ ቀውስ ባስከተለበት ወቅት ለነበረው ንቁ አገልግሎት ከኤርባስ የተበረከተለትን የዕውቅና ሽልማት ሲቀበሉ - [📹10.8 MB]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የእሳት አደጋ ፦
#ሐረማያ_ዩኒቨርሲቲ
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ህንፃ 3 የሚባለው የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ከሚኖሩበት ህንፃ የኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ ላይ የተነሳ የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል።
በእሳት አደጋው በንብረት ላይ ጉዳት ያደረሰ ቢሆንም በሰው ላይ ምንም ጉዳት አለማድረሱን የዩኒቨርሲቲው ሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አስታውቋል።
#መካነ_ሠላም_ከተማ
በደቡብ ወሎ ዞን መካነሠላም ከተማ ድንገት የተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።
መንስኤው ያልታወቀው የእሳት አደጋ በግምት ከለሊቱ 8፡00 ሰዓት አካባቢ የተከሰተ ሲሆን በሸቀጣ ሸቀጥ ሱቆች ላይ ፣ በሴቶች የውበት ሳሎን እና በልብስ ስፌት ቤቶች ላይ ነው ጉዳት ያደረሰው፡፡
ከአምስት (5) በላይ ሱቆች እና ሌሎች የገበያ ቤቶች በእሳት አደጋው የተጎዱ ሲሆን የሱቅ እቃዎች ፣ የተለያዩ ማሽኖች እና ከ1 መቶ ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ተቃጥሏል፡፡
Via @TIKVAHETHMAGAZINE

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ !
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው ያስመረቃቸው 3290 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ሲሆን ፤ 1 ደግሞ በሶስተኛ ዲግሪ መሆኑ ታውቋል።
ከጠቅላላው ተመራቂዎች መካከል 30% እንዲሁም በጤና መስክ ከተመረቁት መካከል ደግሞ 38% ሴቶች መሆናቸው ከኢፕድ የተገኘው መረጃ ያሳያል።