በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,173 ሰዎች በኮቪድ-19 ሲያዙ የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,160 የላብራቶሪ ምርመራ 1,173 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 493 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 53,304 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 828 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 19,487 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ነሃሴ 26/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
#SNNPRS
በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2,215 የላብራቶሪ ምርመራ 108 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ቤንች ሸኮ ዞን)
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፡-
• ከጋሞ 31 (24 ከአርባምንጭ ከተማ ፣ 3 ከአርባምንጭ ዙሪያ፣ 2 ከላንቴ፣ 1 ከሼሌ እና 1 ቻኖ ሚሌ) ፣
• ከወላይታ 16 (8 ከቦሎሶ ሶሬ ፣ 2 ከሶዶ ከተማ፣ 2 ከኪንዶ ኮይሻ፣ 2 ከዳሞት ዎይዴ፣ 1 ከዳሞት ጋሌ እና 1 ከሶዶ ዙሪያ)፣
• ከጎፋ 13 (13ቱም ከኦይዳ) ፣
• ከደራሼ 11፣
• ከአሌ 7፣
• ከካፋ 6 (6ቱም ከቦንጋ)፣
• ከቤንች ሸኮ 5(3 ከደቡብ ቤንች፣ 1 ከሚዛን እና 1 ከጉራፈርዳ)፣
• ከኮንታ 2 ይገኙበታል።
#Sidama
በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 974 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 12 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 6 ከሀዋሳ ከተማ
- 2 ከዳራ ወረዳ
- 1 ከሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ
- 1 ከወንዶ ገነት ወረዳ
- 1 ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ይገኙበታል።
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 364 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 542 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 110 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
#Tigray
የነሃሴ 25 ሪፖርት ፦ (ከ698 የላብራቶሪ ምርመራ 89 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ 62 ሰዎች አገግመዋል)
አጠቃላይ በትግራይ፦
- 3867 በቫይረሱ የተያዙ
- 21 ሞት
- 2,483 ያገገሙ
@tikvahethiopiaBOT

እነ አቶ ተወልደ ገብረፃድቃን ከእስር ተፈተዋል!
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት (ህወሓት) የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና በሚኒስቴር ዲኤታ ማዕረግ የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ምርምር ተቋም ዳይሬክተር የሚገኙባቸው አምስት (5) ተጠርጣሪዎች በዋስትና ከእስር ተለቀዋል።
- አቶ ተወልደ ገብረፃድቃን
- አቶ ተስፋአለም ይህደጎ
- አቶ አፅብሃ አለማየሁ እያንዳንዳቸው በ20 ሺህ ብር ዋስትና
እንዲሁም ፦
- ሻለቃ በሪሁ ፅጌ
- አቶ ስምኦን ዘገየ እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተፈተው ከቤተሰቦቻቸው ጋር መቀላቀላቸውን የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ አቶ ታደለ ገብረመድህን ለዶቼ ቨለ አረጋግጠዋል።

የጋዜጠኛ ስምኦን "ሣምጋራ" መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ!
በብስራት FM 101.1 ሬድዮ ጣቢካ በተለይም በዓለም አቀፍ ትንታኔዎቹ ዝናን ባተረፈው ጋዜጠኛ ስምኦን ደረጄ (ሲማ) የተፃፈው "ሣምጋራ" ገበያ ላይ ውሏል።
መፅሃፉን በሁሉም የመፅሃፍት መደብር፤ ከዛሬ ጀምሮ ደግሞ በአዟሪዎች እጅ ላይ ማግኘት እንደሚቻል ተገልጾልናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በብስራት FM 101.1 ሬድዮ ጣቢካ በተለይም በዓለም አቀፍ ትንታኔዎቹ ዝናን ባተረፈው ጋዜጠኛ ስምኦን ደረጄ (ሲማ) የተፃፈው "ሣምጋራ" ገበያ ላይ ውሏል።
መፅሃፉን በሁሉም የመፅሃፍት መደብር፤ ከዛሬ ጀምሮ ደግሞ በአዟሪዎች እጅ ላይ ማግኘት እንደሚቻል ተገልጾልናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከሊባኖስ ተጨማሪ 74 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል!
በ8ኛው ዙር ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጲያ ለመጓዝ ሲጠባበቁ የነበሩ 74 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ገብተዋል፡፡
የትራንስፖርት ወጭዎችን በራሳቸው በመሸፈን ወደ ሀገር ቤት ለመጓዝ ተመዝግበው በመጠባበቅ ላይ የነበሩት ዜጎች ናቸው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት፡፡
ባለፉት ሦስት ቀናት በእስር ቤት የነበሩ፣ የመኖሪያ ፍቃድ ያልነበራቸው፣ በአሰሪዎቻቸው በደል ደርሶባቸው እርዳታ ሲደረግላቸው የነበሩ እንዲሁም የህክምና ክትትል ሲደረግላት የነበረች
ኢትዮጵያዊት ጨምሮ በአጠቃላይ 329 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በተመሳሳይ ዛሬ ማታ እና በመጭዎቹ ቀናት 81 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ ነው ቤሩት ከሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

የኢትዮጵያና ጀርመን የኢነርጂ አጋርነት የፈጠራ ውድድር ፕሮግራም ይፋ ሆነ!
በኢትዮጵያ-ጀርመን የኢነርጂ አጋርነት ፕሮግራም በኢነርጂ ዘርፍ የፈጠራ ውድድር ይፋ መሆኑን የዉኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የፈጠራ ውድድሩ ይፋ የሆነው ከ90 በላይ የኢትዮጵያና የጀርመን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ተወካዮች፣ የግል ዘርፍ ተሳታፊዎችና በፈጠራ ዘርፍ ያሉ ባለሙያዎች በተሳተፉበት በበይነ መረብ በተካሄደበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል።
“ያልተማከለ የኢነርጂ መፍትሔ” በሚል መሪ ቃል በበይነ መረብ በተካሄደው በዚህ ፕሮግራም ፤ የፈጠራ ውድድሩ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎች ይፋ መሆኑን ሚኒስቴሩ በፌስቡክ ገጹ ገልጿል፡፡
የውድድሩን በሚመለከት ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት ከ ‹‹Website of the Ethiopian-German Energy Partnership›› ማግኘት እንደሚቻል ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

በትግራይ ክልል በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 4,000 እየተጠጋ ነው!
ከትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የነሃሴ 26/2012 ሪፖርት እንዳገኘነው መረጃ ከ574 የላብራቶሪ ምርመራ 111 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ 29 ሰዎች አገግመዋል።
በቫይረሱ ከተያዙት 111 ሰዎች መካከል 46 ለይቶ ማቆያ ማዕከል የነበሩ ፣ 14 በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው ፣ 51 የጉዞ ታሪክና ንክኪ የሌላቸው ናቸው።
እስከሁን ድረስ በትግራይ ክልል 47,646 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 3,978 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤ ከነዚህ መካከል የ21 ሰዎች ህይወት አልፏል ፣ 2,512 ሰዎች አገግመዋል።

የግል ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ ማድረግ እንደማይችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ!
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሃሴ 20 ጀምሮ እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁን ተከትሎ ከተማሪዎች ምዝገባ እና ከትምህርት ክፍያ ጋር ተያይዞ ወላጆች ቅሬታን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡
ይህንን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የትምህርት ቤት ምዝገባ ክፍያ መመሪያን ተላልፈው ምዝገባ እያከናወኑ ያሉ ትምህርት ቤቶች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እና ከመመሪያ ውጪ የሰበሰቡትን ገንዘብ ለወላጆች ተመላሽ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡
ሚኒስተር ዴኤታዋ አክለውም የ2013 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይም ምንም አይነት የክፍያ ጭማሪ ማድረግ እንደማይቻል እና እንደሚያስጠይቅም ተናግረዋል፡፡
ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ሲያከናውኑ ከዚህ በፊት ይጠቀሙበት የነበረውን የክፍያ አቀባበል ዘዴ መቀየር የማይችሉ መሆኑን እና ከዚህ በፊት በነበረው የክፍያ ስርዓት መቀጠል እንዳለባቸውም ተገልጿል።፡
ከዚህም በተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ከመደበኛ የትምህርት ክፍያ እና ከመመዝገቢያ ክፍያ ውጪ ሌሎች ተጨማሪ ክፍያ ማስከፈል ማይቻል መሆኑም ተነግሯል፡፡
ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

ትምህርት ሚኒስቴር!
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የቀጣይ አመት (2013 ዓ.ም) ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በተመለከተ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እስከሚያሳውቅ ድረስ ማንኛውም ትምህርት ቤት ትምህርት መጀመር እንደማይችል አስታውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የቀጣይ አመት (2013 ዓ.ም) ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በተመለከተ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እስከሚያሳውቅ ድረስ ማንኛውም ትምህርት ቤት ትምህርት መጀመር እንደማይችል አስታውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መቼ ወደ ትምህርት ይመለሳሉ ?
TIKVAH ETHIOPIA በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ አባላቱ የዩኒቨርሲቲ መመለሻ ጊዜን በተመለከተ በቅርበት መረጃዎችን እየተከታተለ ይገኛል።
እስካሁን ድረስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መቼ ወደ ትምህርት እንደሚመለሱ የተደረሰበት ውሳኔ እንደሌለ ለማረጋገጥ ችለናል።
ከዚህ ቀደም ኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በምን አይነት መልኩ ወደ ትምህርት ተቋማቸው እንደሚመለሱ እንዲሁም በምን አይነት መልኩ ያቋረጡትን ትምህርት እንደሚቀጥሉ አቅጣጫ ማስቀመጡ አይዘነጋም።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጤና ሚኒስቴርና በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መከላከል ግብረ ኃይል በሚቀመጥለት አቅጣጫ መሰረት የተማሪዎች መመለሻ ቀን ሲወሰን ተማሪዎችን ለመቀበልና ለማስተናገድ ፣ ወደ ትምህርትም እንዲገቡ ለማድረግ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠናል።
ከዚህ ውጭ ወላጆችና ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንዳትደናገሩ መልዕክት ለማስተላለፍ እንወዳለን @MinistryoSHE

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CMC ሚካኤል አካባቢ የእሳት አደጋ መነሳቱን የቲክቫህ አባላት አሳውቀዋል። እሳቱ ከተነሳ ከ1 ሰዓት በላይ እንደሆነውም ገልፀዋል።
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ጥረት እየደረገ እንደሚገኝም አባላቶቻችን ገልፀዋል። እስካሁን መጠኑ ያልታወቀ ንብረት ወድሟል። በሰው ላይ ጉዳት ስለመድረሱ እስካሁን ማወቅ አልተቻለም።
ዝርዝር መረጃዎች አሰባስበን እንለዋወጣለን።
#AshenafiBelachew
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ጥረት እየደረገ እንደሚገኝም አባላቶቻችን ገልፀዋል። እስካሁን መጠኑ ያልታወቀ ንብረት ወድሟል። በሰው ላይ ጉዳት ስለመድረሱ እስካሁን ማወቅ አልተቻለም።
ዝርዝር መረጃዎች አሰባስበን እንለዋወጣለን።
#AshenafiBelachew
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ CMC ሚካኤል አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ እስካሁን ሙሉ በሙሉ አልቆመም (መቆጣጠር አልተቻለም) ፤ የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
#Gabrial
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Gabrial
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
👆CMC ሚካኤል አካባቢ የደረሰውን የእሳት አደጋ የሚያሳዩ ፎቶዎች!
በአካባቢው ያሉ የቲክቫህ አባላት እስካሁን በአደጋው በሰው ላይ ስለደረሰ ጉዳት ማረጋገጥ ባይችሉም ፤ በእሳት አደጋው እስካሁን በውል ያልታወቀ ንብረት መውደሙን ገልፀዋል።
PHOTO: DANIEL GETACHEW
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአካባቢው ያሉ የቲክቫህ አባላት እስካሁን በአደጋው በሰው ላይ ስለደረሰ ጉዳት ማረጋገጥ ባይችሉም ፤ በእሳት አደጋው እስካሁን በውል ያልታወቀ ንብረት መውደሙን ገልፀዋል።
PHOTO: DANIEL GETACHEW
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰው የእሳት አደጋ 12 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ፤ የእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኞች ጉዳት ደርሶባቸዋል!
ዛሬ 6 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲኤም ሲ በደረሰ የእሳት አደጋ 12 ሚሊዮን 856 ሺ 620 ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን ማስታወቁን አል አይን ዘግቧል።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ አደጋው ከዚህ በላይም ጉዳት ሊያደረስ ይችል እንደነበር ተናግረዋል፡፡ በዚህም ከ 48 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረትን ከውድመት መታደግ መቻሉን አስታውቀዋል፡፡
አደጋውን ለመቆጣጠር አራት ሰዓት ከ15 ደቂቃ መፍጀቱን ያነሱት አቶ ጉልላት አምስት የአደጋ ሰራተኞች በሥራ ላይ ሳሉ ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ብለዋል፡፡
ከ70 በላይ የአደጋ መከላከል ሰራተኞችና ከ14 በላይ ከባድ ተሽከርካሪዎች ጥቅም ላይ መዋላቸውም የአል ዓይን መረጃ ይጠቁማል።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተቋረጠውን ትምህርት ለማስቀጠል ማስታወቂያ አውጥቷል!
በሁሉም ደረጃ ያሉ ተማሪዎች ሳይሆን 'የድህረ ምረቃ ተማሪዎች' ብቻ በ2012 ዓ/ም ያቋረጡትን ትምህርታቸውን ለመቀጠል እንዲመዘገቡ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።
1. የመደበኛ ፕሮግራም (Regular) ተማሪዎች መስከረም 4-6/2013 ዓ/ም
2. የእረፍት ቀን ፕሮግራም (Weekend) ተማሪዎች መስከረም 7-8/2013 ዓ/ም
ምዝገባ የሚከናወን ሲሆን የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች መስከረም 7 እንዲሁም የእረፍት ቀን ተማሪዎች መስከረም 9/2013 ዓ/ም ትምህርት ይጀምራል።