ኮቪድ-19 ከእሁድ እስከ እሁድ በኢትዮጵያ!
ከነሃሴ 10 ቀን 2012 ዓ/ም እስከ ነሃሴ 17 ቀን 2012 ዓ/ም ድረስ በኢትዮጵያ 11,777 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ 169 ሰዎች ሞተዋል፤ 2,958 ሰዎች አገግመዋል።
የቫይረሱ ስርጭት ስር እየሰደደ፣ የሁላችንንም ቤት እያንኳኳ ነው ፤ አሁንም ለቫይረሱ ስርጭት ' ምክንያት ባለመሆን ' ስርጭቱን ማቆም ባንችል እንኳን የሚጨምርበትን ፍጥነት መቀነስ የሁላችንም ኃላፊነት ነው።
#ምክንያትአልሆንም
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

አቶ ደጀኔና ጋዜጠኛ ጉዮ በዋስ ከእስር እንዲወጡ ተወሰነ!
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) አመራር የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ እና አብረዋቸው በአንድ መዝገብ ችሎት የቀረቡ ሁለት ተጠርጣሪዎች በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ዛሬ ብይን ሰጥቷል።
በሌላ መዝገብ ዛሬ ችሎት ፊት የቀረበው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ (OMN) ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮ በተመሳሳይ የዋስትና የገንዘብ መጠን (10,000 ብር) ከእስር እንዲወጣ መበየኑን 'ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር' ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ!
የኢዴፓ አመራራ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው በቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለአራተኛ ጊዜ ቀርበው ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ የተደረገ ሲሆን መርማሪ ፖሊስ ለምርመራ ተጨማሪ ሰባት ቀናት እንደተፈቀደለት ከኤፍ ቢ ሲ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢዴፓ አመራራ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው በቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለአራተኛ ጊዜ ቀርበው ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ የተደረገ ሲሆን መርማሪ ፖሊስ ለምርመራ ተጨማሪ ሰባት ቀናት እንደተፈቀደለት ከኤፍ ቢ ሲ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በእስልምና ሊቃውንት ላይ ያነጣጠረ ያለው ጥቃት እንዲቆም ጠይቋል።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ "የኃይማኖት ሊቃውንት ዑለማና ኢማሞች በጠራራ ጸሐይ በተከበሩ የአምልኮ ቦታዎች ሳይቀር" ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው ብሏል። ሙሉ የመግለጫውን ሀሳብ ከላይ ባለው ደብድባቤ ማግኘት ትችላላችሁ።
በሌላ በኩል ትላንት በምዕራብ ሀረርጌ የበዴሳ ከተማ የተቅዋ መስጂድ ኢማም የሆኑት ሸህ አብደላህ በፀጥታ ሀይሎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።
ኢማሙ ትላንት በጥይት የተመቱት በትላንት በስቲያ በተገደለው የ10 አመት ታዳጊ አብዱልሀኪም ሀሚድ የቀብር ስነስርአት በመፈፀም ላይ እያሉ ነው ተብሏል።
ከኢማሙ ሌላ ቱራ ሙሀመድ የተባለ ወጣት ተጎድቶ በህክምና ላይ እንደሚገኝ ማረጋገጥ ተችሏል ብሏል ምክር ቤቱ።
ሸህ አብደላህ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ሳምንት የተገደሉ 2ተኛ ኢማም መሆናቸውን ከኦሮሚያ መጅሊስ ለምክር ቤቱ የተላከው መረጃ ያሳያል።
የፀጥታ ኋይሎች እጅግ በተከበሩ የአምልኮ ቦታዎች እና መካነ መቃብር ሳይቀር ያደረሱትን ግድያ ጠቅላይ ምክር ቤቱ አውግዟል።
መንግስት ጉዳዩን ባስቸኳይ በማጣራት መሰል ጥፋት ዳግም እንዳይከሰት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠይቋል።

ችሎት!
የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ተረኛ ምድብ ችሎት በእነ ጃዋር አቶ መሐመድ መዝገብ ቀሪ ምስክሮችን መስማት ጀመሩን EBC ዘግቧል።
ፍርድ ቤቱ ባለፈው ቀጠሮ ዐቃቤ ሕግ እና የተጠርጣሪ ጠበቆች ባቀረቧቸው አቤቱታዎች ላይ ትእዛዝ ሰጥቷል።
አቶ ጃዋርና በቀለ ገርባ ያለ ፈቃዳችን ፎቶግራፍ እና ቪዲዮ እየተቀረጽን ስለሆነ ይህም ሊታገድልን ይገባል በማለት አመልክተዋል። ተጠርጣሪዎቹ በችሎቱ ቤተሰቦቻችን ይግቡ የሚል አቤቱታም አንሥተዋል።
ችሎቱ መገናኛ ብዙኃን ያለተጠርጣሪዎቹ ፈቃድ ለዘገባ ፎቶአቸውን እና ቪዲዮአቸውን እንዳይጠቀሙ ሲል አዝዟል።
የኮቪድ-19ን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከአራት (4) ያልበለጡ የተጠርጣሪ ቤተሰቦች እንዲገኙ የሚለውንም በትእዛዙ አካትቷል።
ከሃይማኖት አባቶቻቸው እና ከጠበቆቻቸው ጋር ለ40 ደቂቃ ያህል ተገናኝተው እንዲያወሩም ችሎቱ አዟል። በአሁን ሰዓት ፍርድ ቤቱ የቀሪ ምስክሮችን ቃል በዝግ እየሰማ ይገኛል።

TIKVAH-ETHIOPIA
አቶ ደጀኔና ጋዜጠኛ ጉዮ በዋስ ከእስር እንዲወጡ ተወሰነ! የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) አመራር የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ እና አብረዋቸው በአንድ መዝገብ ችሎት የቀረቡ ሁለት ተጠርጣሪዎች በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ዛሬ ብይን ሰጥቷል። በሌላ መዝገብ ዛሬ ችሎት ፊት የቀረበው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ (OMN) ጋዜጠኛ…
#UPDATE
ፍርድ ቤት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አመራር የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋና አብረዋቸው በአንድ መዝገብ ችሎት የቀረቡ ሁለት ተጠርጣሪዎች በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ዛሬ ብይን ቢሰጠም “ፖሊስ ይግባኝ ጠይቋል” በመባሉ ሳይፈቱ መቅረታቸው ፓርቲው ማስታወቁን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።
በሌላ መዝገብ ዛሬ ችሎት ፊት የቀረበው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ (OMN) ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮም በተመሳሳይ የዋስትና የገንዘብ መጠን (10 ሺህ ብር) ከእስር እንዲወጣ ፍርድ ቤቱ ቢበይንም በተመሳሳይ ምክንያት አለመፈታቱ ተገልጿል።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) የወጣት ሊግ ሊቀመንበር አቶ ደስታ ዲንቃ እንደተናገሩት ለአራቱ ተጠርጣሪዎች የተጠየቀው የ40 ሺህ ብር ዋስትና ክፍያ ቢፈጸምም “ፖሊስ ይግባኝ ለመጠየቅ መዝገቡን ወስዶታል” በመባሉ ምክንያት የፍቺ ሂደታቸው ሳይፈጸም ቀርቷል።
የይግባኝ ጉዳዩን የሚመለከት ዳኛ ከሰዓት ባለው ጊዜ ባለመኖሩም ጉዳዩ ለነገ እንዳደረ ጨምረው ገልፀዋል።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በነገው ዕለት ይጀምራል!
የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ነሃሴ 19/2012 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የግል ትምህርት ቤቶች ከነገ ነሃሴ 19 ጀምሮ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ምዝገባ መጀመር እንደሚችሉ ተገልጿል።
በመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚደረገዉ ምዝገባ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጉ እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ነሃሴ 19/2012 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የግል ትምህርት ቤቶች ከነገ ነሃሴ 19 ጀምሮ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ምዝገባ መጀመር እንደሚችሉ ተገልጿል።
በመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚደረገዉ ምዝገባ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጉ እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 18/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1፦
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 602 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በአፋር ፦
- 825 በቫይረሱ የተያዙ
- 231 ያገገሙ
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 630 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።
#Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,514 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 236 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 70 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 42 ከምዕራብ ወለጋ
- 18 ከቄለም ወለጋ
- 13 ከነቀምቴ ከተማ
- 11 ከምስራቅ ሸዋ
- 10 ከአዳማ ከተማ ይገኙበታል።
አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 4,860 በቫይረሱ የተያዙ
- 41 ሞት
- 1,480 ያገገሙ
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 769 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
-3 ከምዥጋ (በሎጂጋንፎይ) ወረዳ
-1 ከሸርቆሌ ወረዳ
-1 ከሆሞሻ ወረዳ
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 2,499 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 103 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከቦሩ ሜዳ ህክምና ማዕከል)
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 24 ከደሴ ከተማ
- 23 ከሰ/ወሎ ዞን
- 12 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 11 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 11 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 10 ከጎንደር ከተማ
- 9 ከባህር ዳር ከተማ ይገኙበታል።
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 361 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 49 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
@tikvahethiopiaBot

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ42 ሺህ አለፉ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,851 የላብራቶሪ ምርመራ 1,472 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 267 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 42,143 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 692 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 15,262 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,851 የላብራቶሪ ምርመራ 1,472 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 267 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 42,143 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 692 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 15,262 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ትምህርት ሚኒስቴር የቀጣይ ዓመት የትምህርት ምዝገባ ከነሃሴ 20 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ መካሄድ እንደሚጀምር አሳወቀ!
ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶች የቀጣይ አመት የትምህርት ምዝገባን ከነሃሴ 20 ጀምረው ማካሄድ ይችላሉ ብሏል።
ትምህርት ቤቶች ምዝገባውን ሲያካሂዱ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በዓለም የጤና ድርጅትና በጤና ሚኒስቴር የተቀመጡ መከላከያዎችን በሚገባ በመተግበር መሆን እንዳለበት ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በቀጣይ እንደሚወሰንና ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል።
አካላዊ ርቀት ጠብቆ ለማስተማር እንዲሁም የንፅህና መጠበቂያዎችን ከማዘጋጀት እና ሌሎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ ተግባራትን ተግባራዊ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት የሚደረግባቸው ተግባራት እንደሆኑ ተነግሯል።
በምን አይነት መልኩ ትምህርት መጀመር እንዳለበት የተለያዩ አማራጮችን ለማመላከት ሰፊ ውይይት እየተደረገባቸው ሲሆን ውሳኔ ሲያገኝ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጊዜን በተመለከተ ሚኒስቴሩ በቅርብ የሚያሳውቅ ሲሆን ተማሪዎች ራሳቸውን እያዘጋጁ እንዲቆዩ ማሳሰቢያ ተሠጥቷል።

ችሎት! የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ተረኛ ምድብ ችሎት በእነ ጃዋር አቶ መሐመድ መዝገብ ቀሪ ምስክሮችን መስማት ጀመሩን EBC ዘግቧል። ፍርድ ቤቱ ባለፈው ቀጠሮ ዐቃቤ ሕግ እና የተጠርጣሪ ጠበቆች ባቀረቧቸው አቤቱታዎች ላይ ትእዛዝ ሰጥቷል። አቶ ጃዋርና በቀለ ገርባ ያለ ፈቃዳችን ፎቶግራፍ እና ቪዲዮ እየተቀረጽን ስለሆነ ይህም ሊታገድልን ይገባል በማለት አመልክተዋል። ተጠርጣሪዎቹ…
#UPDATE
ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ ካቀረባቸው ምስክሮች መካከል የአንድን ምስክር ከሶስት (3) ሰዓታት በላይ የፈጀ የምስክርነት ቃል አዳምጦ ነው የዛሬውን ውሎ ያጠናቀቀው፡፡
የሌሎችን ምስክሮች ቃል ለመስማትም ለነሃሴ 20/2012 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል በዛሬው ችሎት እነ አቶ ጀዋር መሀመድ የባንክ አካውንታቸውና ንብረታችን ታግዷል በማለት እንዲነሳላቸው ፍርድ ቤቱን ጠይቀው ነበር፡፡
ፍርድ ቤቱ ምንም ዓይነት ንብረትም ሆነ የባንክ አካውንትን አላገድኩም ፤ ያገዳውን አካል መጠየቅ ትችላላችሁ ሲል ምላሽ መስጠቱን ከኢብኮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ ካቀረባቸው ምስክሮች መካከል የአንድን ምስክር ከሶስት (3) ሰዓታት በላይ የፈጀ የምስክርነት ቃል አዳምጦ ነው የዛሬውን ውሎ ያጠናቀቀው፡፡
የሌሎችን ምስክሮች ቃል ለመስማትም ለነሃሴ 20/2012 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል በዛሬው ችሎት እነ አቶ ጀዋር መሀመድ የባንክ አካውንታቸውና ንብረታችን ታግዷል በማለት እንዲነሳላቸው ፍርድ ቤቱን ጠይቀው ነበር፡፡
ፍርድ ቤቱ ምንም ዓይነት ንብረትም ሆነ የባንክ አካውንትን አላገድኩም ፤ ያገዳውን አካል መጠየቅ ትችላላችሁ ሲል ምላሽ መስጠቱን ከኢብኮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 18/2012 ዓ/ም
#Sidama #Harari #SNNPRS
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
#Sidama
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 601 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 78 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰድ ህይወት አልፏል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 22 ከሀዋሳ ከተማ
- 16 ከወንዶ ገነት ወረዳ
- 8 ከይርጋለም ከተማ
- 6 ከአለታ ጩኮ ከተማ ይገኙበታል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 1,206 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 328 ያገገሙ
#Harari
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 849 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 26 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
አጠቃላይ በሐረሪ ፦
- 874 በቫይረሱ የተያዙ
- 17 ሞት
- 274 ያገገሙ
#SNNPRS
በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,623 የላብራቶሪ ምርመራ 59 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል (1 ከአርባ ምንጭ፣ 2 ከጌዴኦ ዞን)
በቫይረሱ የተያዙት ፦
- ከወላይታ 22 (14ቱ ከዳሞት ወይዴ፣ 4 ከሶዶ፣ 2 ኪንዶ ኮይሻ፣ 1 ኦቢቻና 1 ቦሎሶ ሶሬ)፣
- ከጋሞ 12 (4 ከአርባምንጭ፣ 5 ከጨንቻ፣ 1 ከገረሴና 1 ከቁጫ)፣
- ከደ/ኦሞ 4 (4ቱም ከሐመር)፣
- ከጉራጌ 3 (2 ከእነሞር እና 1 ከቀቤና)
- ከጌድኦ 3 (1 ከዲላና 2 ገገደብ)፣
- ከዳውሮ 3 (3ቱም ከተርጫ)፣
- ከሐዲያ 3 (2ቱ ከሚሻና 1 ከአንሌሞ)፣
- ከስልጤ 2 (1 ከሚቶና 1 ከሳንኩራ)፣
- ከምዕራብ ኦሞ 3 (3ቱም ከጋቺት ወረዳ)፣
- ከምባታ ጠምባሮ 1 (ከሺንሺቾ)፣
- ከሸካ 1 (ማሻ ከተማ) እና ከደራሼ ል/ወረዳ 2 ናቸው፡፡
@tikvahethiopiaBOT

ማስታወሻ ለተማሪ ወላጆችና ለተማሪዎች!
(ትምህርት ሚኒስቴር)
- ትምህርት ቤቶች ለ2013 የትምህርት ዘመን ከነሃሴ 20 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎችን መመዝገብ ይችላሉ።
- ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩበት ቀን #አልተወሰነም፤ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩበት ቀን በቀጣይ ተወስኖ ይፋ ይደረጋል።
- በምን አይነት መልኩ ትምህርት መጀመር አለበት በሚለው ዙሪያ የተለያዩ አማራጮችን ለማመላከት ውይይት እየተደረገ ሲሆን ውሳኔ ሲያገኝ ይገለፃል።
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጊዜን በተመለከተ በቅርብ የሚገለፅ ሲሆን ተማሪዎች ራሳቸውን እያዘጋጁ ይቆዩ ተብሏል።

በሊባኖስ የሚኖሩ 234 ኢትዮጵያዊያን የመውጫ ቪዛ አገኙ!
በሊባኖስ የሚኖሩ 234 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው መመለስ የሚያስችላቸውን የመውጫ ቪዛ ማግኘታቸው ኢዜአ ዘግቧል።
በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት ቆንሱል ጄኔራል ተመስገን ዑመር የሊባኖስ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች መሥሪያ ቤት የጉዞ ሰነዳቸው ከተጠናቀቀላቸው ዜጎች መካከል ለ234ቱ የመውጫ ቪዛ መስጠቱን ገልጸዋል።
የመውጫ ቪዛውን ያገኙት በ8ኛው ዙር በሊባኖስ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው መረጃቸው ለመሥሪያ ቤቱ የተላከ ዜጎች መሆናቸውን ተናግረዋል።
የመውጫ ቪዛው ከሳምንታት በፊት በቤይሩቱ የወደብ ፍንዳታ በደረሰው ጉዳት በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችንም ያካተተ ነው ብለዋል።
የጉዞ ሰነድ ተጠናቆ የመውጫ ቪዛ እንዲሰራላቸው ወደ ሊባኖስ ኢሚግሬሽን ጉዳዮች መሥሪያ ቤት የተላከላቸው ኢትዮጵያዊያንም ሂደቱ እንዳለቀ ቪዛ እንደሚመጣላቸው አቶ ተመስገን አስረድተዋል።
ወደ አገራቸው ሲመለሱ የኮሮና ምርመራና ተያያዥ ጉዳዮችን ቆንስላ ጽሕፈት ቤቱ በጥቂት ቀናት ውስጥ በዝርዝር እንደሚያሳውቅም ጠቁመዋል። መውጫ ቪዛ የተሰራላቸው ዜጎች የትራንስፖርት ወጪያቸውን ራሳቸው እንደሚሸፍኑ ገልፀዋል።

በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 960 ኪ.ግ የሚመዝን አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ነሐሴ 18/2012 ዓ.ም ከጧቱ 2 ሰዓት ገደማ ከአዲስ አበባ ወደ ባሕርዳር አቅጣጫ ይጓዝ የነበረ ሰሌዳ ቁጥሩ አ.አ 30276 የሆነ አይሱዙ የጭነት ተሸከርካሪ አደንዛዥ እፅ ጭኖ ሲንቀሳቀስ ፖሊስ ባደረገው ክትትል ሊያዝ ችሏል።
ተጠርጣሪው ተሸከርካሪውን አቁሞ ለጊዜው ከአካባቢው የተሰወረ ሲሆን በቁጥጥር ስር ለማዋል ክትትል እየተደረገ ይገኛል።
የአደንዛዥ እፁ ምንነት ለጊዜው በውል ባለመታወቁ በምርመራ ለመለየት ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ተነግሯል።
ከ አደንዘዥ እፁ ጋር አብሮ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ 43 ኩንታል የእንስሳት መኖ፣ አብሮ በመጫን ለሽፋን ቢጠቀሙም ለፖሊስ በተደረገ ጥቆማ ነው በቁጥጥር ስር የዋለው #AMMA