#ATTENTION
በአዲስ አበባ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል። ትላንት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው 1,778 ኬዞች 836ቱ ከአዲስ አበባ ከተማ ነው።
በተጨማሪ ትላንት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተመዘገበው 20 ሞት ሁሉም ከአዲስ አበባ ከተማ ነው። ከአ/አ ጤና ቢሮ ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው 15 ከአስክሬን ምርመራ 5 ደግሞ ከጤና ተቋም ናቸው።
ወረርሽኙ እጅግ ከበረታባቸው የአ/አ ክፍለ ከተሞች መካከል ቦሌ (3,410) ፣ ጉለሌ (2,570) ፣ የካ (2,327) ፣ አዲስ ከተማ (2,227) ፣ ኮልፌ ቀራንዮ (2,172) ፣ አራዳ (2,030) ይገኙበታል።
ዛሬ በከተማይቱ ቅኝት አድርገናል ብዙ ቦታዎች ላይ ፍፁም ወረርሽኙ የሌለ እስኪመስል ድረስ መዘናጋት ይታያል። ምንም እንኳን ማስክ የማድረጉ ልምድ እየጨመረ ቢመጣም አካላዊ ርቀትን የመጠበቅ ሁኔታ አሁንም ብዙ ስራ የሚጠይቅ ነው።
ሁላችንም ከአስከፊው ወረርሽኝ እራሳችንን እንጠብቅ!
#CARD #TIKVAHETHIOPIA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ኮቪድ-19 በስፔን እና ፈረንሳይ አገረሸ!
ፈረንሳይ ባለፉት 24 ሰዓታት ከ4 ሺህ 700 በላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን አግኝታለች። ይህ ከግንቦት ወር ወዲህ በቫይረሱ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሲገኙ የመጀመሪያው ነው።
በተመሳሳይ ስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ 3,349 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል ፤ በስፔን በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል።
በሁለቱም አገራት የቫይረሱ ስርጭት ዳግመኛ እንዲያንሰራራ ምክንያት ሆነው ከሚቀርቡ ጉዳዮች መካከል የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ተብሎ የተጣሉ ገደቦች እንዲነሱ መደረጋቸው እና ሰዎች ለሥራ እና ለጉብኝት ርቀው መጓዛቸው ነው ተብሏል።
የዘርፉ ባለሙያዎች ልክ እንደ ስፓኒሽ ፍሉ ኮሮና ቫይረስም በሁለተኛ ዙር በርካቶችን ሊያጠቃ እንሚችል እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።
Via BBC , WorldoMeters

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"#ሪችላንድፒልሲ" በቡሬ ኢንደስትሪ ፓርክ በ991, 247, 000 ብር ወጭ የገነባው የአኩሬ አተር ፕሮቲንና የምግብ ዘይት ማምረቻ ፋብሪካ ስራውን ጀምሯል። ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ሲያመርት ከኤክስፖርት 61,680,000$ ያስገኛል ለሀገር ውስጥ 22,500,000 ሊትር ዘይት ያመርታል።
Via Melaku Alebel
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Via Melaku Alebel
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 15/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1፦
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 560 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 14 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- 2 ከማኦ ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ወረዳ
- 1 ከጉባ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት
- 3 ከአሶሳ ከተማ
#Tigray
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,392 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 273 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል (ከአላማጣ በአስክሬን ምርመራ)
አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 2,800 በቫይረሱ የተያዙ
- 16 ሞት
- 1,227 ያገገሙ
#Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 5,046 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 191 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 54 ከምስራቅ ሸዋ
- 30 ከቄለም ወለጋ
- 20 ከምዕራብ ወለጋ
- 16 ከቡራዩ ከተማ
- 16 ከገላን ይገኙበታል።
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 415 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 24 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል (ሁሉም ከጅግጅጋ)
#SNNPRS (የነሃሴ 14)
ነሃሴ 14/2012 ዓ/ም በደቡብ ክልል በተደረገው 1,205 የላብራቶሪ ምርመራ 77 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት፦
- 29 ከጌዴኦ (24 ወናጎ፣2 ዲላ፣ 2 ይ/ጨፌ፣ 1 ዲላ ዙሪያ)
- 23 ከወላይታ (20 ዳሞት ዎይዴ፤ 3 ሶዶ)
- 17 ከጋሞ (6 ቦረዳ፣ 5 ከአርባ ምንጭ፣ 1 ከቁጫ፣ 4 ከሰላምበር እና 1 ወዜ)
- 5 ከጉራጌ (2 ከአበሽጌ፣ 2 ቡታጅራና 1 ከወልቂጤ)፣
- 2 ከጎፋ (1 ሳውላ እና 1 ደምባ ጎፋ)
@tikvahethiopiaBOT

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,506 የላብራቶሪ ምርመራ 84 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 21 ከዋግ ብ/ሰብ ዞን (ከሃያ አንዱ 12ቱ ከሰቆጣ ከተማ ናቸው)
- 16 ከባህር ዳር ከተማ
- 13 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 7 ከደ/ወሎ ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 6 ከአዊ ብ/ሰብ ዞን ይገኙበታል።
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 442 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በአፋር ፦
- 791 በቫይረሱ የተያዙ
- 198 ያገገሙ
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 375 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 39 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሱ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።
አጠቃላይ በድሬዳዋ፦
- 781 በቫይረሱ የተያዘ
- 20 ሞት
- 607 ያገገሙ
#Harari
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 700 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 20 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በሐረሪ ፦
- 696 በቫይረሱ የተያዙ
- 16 ሞት
- 149 ያገገሙ
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

የነሃሴ 15 ሀገር አቀፍ ሪፖርት ፦
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 23,035 የላብራቶሪ ምርመራ 1,829 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 37,665 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 637 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,913 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 23,035 የላብራቶሪ ምርመራ 1,829 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 37,665 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 637 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,913 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በአንድ ቀን 1,018 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል!
በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,199 የላብራቶሪ ምርመራ 1,018 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ አስራ ሁለት (12) ሰዎች ሰዎች ህይወት አልፏል (12 ቱም ከአስከሬን ምርመራ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,199 የላብራቶሪ ምርመራ 1,018 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ አስራ ሁለት (12) ሰዎች ሰዎች ህይወት አልፏል (12 ቱም ከአስከሬን ምርመራ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዘግየት ብሎ የደረሰን የሲዳማ ክልል የ24 ሰዓት የኮሮና ቫይረስ ሪፖርት ፦
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 857 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ዘጠና ስድስት (96) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ተያዙት ፦
- 89 ከሀዋሳ
- 5 አለታ ጩኮ
- 2 ዳዬ
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 42 ሰዎች አገግመዋል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 904 በቫይረሱ የተያዙ
- 13 ሞት
- 254 ያገገሙ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 857 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ዘጠና ስድስት (96) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ተያዙት ፦
- 89 ከሀዋሳ
- 5 አለታ ጩኮ
- 2 ዳዬ
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 42 ሰዎች አገግመዋል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 904 በቫይረሱ የተያዙ
- 13 ሞት
- 254 ያገገሙ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነገ በብሔራዊ መግባባት ላይ ውይይት ይደረጋል!
የሀገራችን ፖለቲካ ፓርቲዎች በብሔራዊ መግባባት ላይ ነገ ቅዳሜ ነሐሴ 16 ውይይት ሊያደርጉ መሆናቸውን 'ኢትዮጵያ ኢንሳይደር' ዘግቧል።
በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ በሚካሄደው ውይይት ላይ ጠ/ሚ አብይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በነገው ውይይት ሶስት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጥናታዊ ጽሁፍ እንደሚያቀርቡ መርሃ ግብሩን ያሰናዳው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታውቋል።

ለኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ!
በሲድኒ ፣ አውስትራሊያ በሚካሄደው Nova Ability Film Festival ከተመረጡ 18 ሀገሮች ውስጥ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው ብቸኛው የሚክያስ ሙሉጌታ አጭር ፊልም ፕሮጀክት Statue of Success ነው፡፡
ሙሉጌታ የአክሱም ሀውልትን ከአንድ አካል ጉዳተኝነት ታሪክ ጋር በማቀናጀት የኢትዮጲያን ባህል ለማስተዋወቅ ጥረት አርጓል።
ለተከታታይ 8 ቀናት ምርጫ ተጀምሯልና በዚህ የዌብሳይት ሊንክ ገብታችሁ እንድትመርጡት ሚክያስ ከምስጋና ጋር ጠይቋል።
https://www.focusonability.com.au/FOA/films/1953.html
አስተውሉ : 'Vote' የሚለውን ሊንክ በመጫን ብቻ ምርጫው አይቆጠርም፣ ኢሜላችሁ ውስጥ በሚላክላችሁ ሊንክ በመንካት ምርጫውን Activate ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡

ዳሳሽ መዳፎች!
በአዲስ አበባ የጀርመን ድምፅ ሬድዮ (ዶቼ ቨለ) ጋዜጠኛ ሰለሞን ሙጬ 'ዳሳሽ መዳፎች' መፅሃፍ ገብያ ላይ ውሏል። መፅሃፉን በጃፋር መፅሃፍት መደብር ማግኘት እንደምትችሉ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሙጬ አሳውቆናል።

Audio
በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ምንም ዓይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሳይኖር ሰላማዊ ዜጎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን የሟቾች ቤተሰቦች ለቪኦኤ ገልፀዋል።
በተለይ አሳሳ በተባለው ከተማ በመኖርያ ቤታቸው ውስጥ እንዳሉና ከመስጂድ ሲወጡ የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል።
በሌሎች አካባቢዎች በተመሳሳይ ሕፃናት እና አዛውንት መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጸዋል።
የኦሮሚያ ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በበኩሉ ሕገ ወጥ የሆነ እንቅስቃሴን ለማስቆም በመንግሥት በኩል እርምጃ መወሰዱን ገልፆ አንዳንዶቹ ድርጊቶች ግን ተጨማሪ ማጣራት ይፈልጋሉ ብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በተለይ አሳሳ በተባለው ከተማ በመኖርያ ቤታቸው ውስጥ እንዳሉና ከመስጂድ ሲወጡ የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል።
በሌሎች አካባቢዎች በተመሳሳይ ሕፃናት እና አዛውንት መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጸዋል።
የኦሮሚያ ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በበኩሉ ሕገ ወጥ የሆነ እንቅስቃሴን ለማስቆም በመንግሥት በኩል እርምጃ መወሰዱን ገልፆ አንዳንዶቹ ድርጊቶች ግን ተጨማሪ ማጣራት ይፈልጋሉ ብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Congratulations!
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መምጣት በፊት በገፅ ለገፅ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፣ እና በኮቪድ 19 ምክንያት የገፅ ለገፅ ትምህርት ከተቋረጠ በኃላ በኦንላይን ያስተማራቸው የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዛሬ እያስመረቀ ይገኛል።

#AdanechAbiebie
ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቦሌ ርዋንዳ ልዩ ስሙ ጃፖን አልፋ መንደር የሚገኙ አርባ አራት ቤቶች እድሳትን አስጀምረዋል፡፡
የቤቶቹ እድሳት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ ሲሆን ለነዋሪዎቹ ንጹህ ውሃን ጨምሮ የመብራት እንዲሁም የመጸዳጃ ቤት እንደ አዲስ የሚደራጁ ይሆናል፡፡
በእድሳት መርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ወ/ሮ አዳነች የከተማ አስተዳደሩ የአቅመ ደካሞችን ህይወት የሚለውጡ ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡
በዘንድሮው የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር እስከ አሁን ከአንድ ሺ በላይ ቤቶች እድሳት ተከናውኗል፡፡
Via Mayor Office Of AA

''ኮቪድ-19 በሁለት ዓመታት ውስጥ ሊጠፋ ይችላል''-ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም
የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊጠፋ እንደሚችል መግለፃቸውን BBC አስነብቧል።
ዶክተር ቴድሮስ በጄኔቫ ባደረጉት ንግግር ዳይሬክተሩ ስፓኒሽ ፍሉ በጎርጎሮሳውያኑ 1918 በተከሰተበት ወቅት ለመጥፋት የወሰደበት ጊዜ ሁለት ዓመት ነበር ብለዋል።
ዳይሬክተሩ አክለውም ዓለም አሁን ከደረሰችበት የቴክኖሎጂ መራቀቅና ከፍተኛ ምርምሮች አንጻር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሊጠፋ እንደሚችል ገልጸዋል።

የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይሎች ተመረቁ!
በዛሬው ዕለት የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይሎች የምረቃ ስነ ስርዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተከናውኗል፤ ዛሬ የተመረቁት የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቁጥር 1000 እንደሚጠጉ ተነግሯል።
ተመራቂዎቹ ለአስራ ሁለት (12) ቀናት የተሰጣቸውን ስልጠና ተከታትለው ማጠናቀቃቸውን ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር የተገኘው መረጃ ያሳያል ፤ ስልጠናው ቴክኒካዊ ጉዳዩችን ያካተተ አለመሆኑም ተገልጿል።
ስልጠናው የደቡብ ክልል አካባቢዎች ተመድበው ሲሰሩ የቆዩት የልዩ ኃይል አባላት ፤ በሲዳማ ክልል ካለው ህብረተሰብ ሲቀላቀሉ በሚኖራቸው መስተጋብር ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል።
የክልሉ የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ፊሊጶስ ኖሆም ስልጠናውን በሚመለከተት ለኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ የተናገሩት ፦
"የልዩ ኃይል አባላቱ ከዚህ በፊት በደቡብ ክልል ውስጥ ስር ነው ሲሰሩ የነበሩት። አሁን የወሰዱት ስልጠና የሲዳማ ተወላጆች ሆነው ወደ ሲዳማ ክልል ሲመጡ የሲዳማ ተወላጅነታቸውን ብቻ ይዘው እንዳይመጡ፣ የተለየ መዋቅር እንደሆነ እና በህዝቦች አንድነት ላይና በአመለካከት ላይ ነው ስልጠና የወሰዱት"
PHOTO : SOCIAL MEDIA