ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ናርጋ ጋርመንት ማስተማርያ እና ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ ቀደም ሰርቶ ባስተዋወቀው የኮሮና ሀኪሞች ሙሉ አልባሳት የእውቅና ሰርቲፊኬት (Certificate of Competence for COVID-19 Supplies Manufacturer) ማግኘቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ራሳቸውን አግልለዋል!
ትናንት ምሽት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በተተረከ ዘጋቢ ፊልም ምርቃት መርሀ ግብር ላይ በክብር እንግድነት ተጋብዘው መገኘት ያልቻሉት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኮሮና በመጠርጠራቸው ምክንያት ራሳቸውን አግልለው ነው ተብሏል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት ተጋብዘው ያልተገኙት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ተጠርጥረው ራሳቸውን አግለው ነው በማለት ለተጋባዥ እንግዶች ያሳወቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ናቸው፡፡
በጉዳዩ ላይ ከአሀዱ FM 94.3 ሬድዮ የተጠየቁት የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ ፥ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ሲሉ መልሰዋል።

#UPDATE
የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የደህንነት ኃላፊ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አቶ ኃይለማርያም እና ቤተሰባቸው ምርመራ እስኪደረግላቸው እራሳቸውን አግልለው የቆዩ ሲሆን የምርመራ ውጤታቸው #ነፃ መሆኑን በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው አሳውቀዋል።

በኢትዮጵያ በተጨማሪ 1,038 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 17,323 የላብራቶሪ ምርመራ 1,038 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 232 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 27,242 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 492 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,660 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 17,323 የላብራቶሪ ምርመራ 1,038 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 232 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 27,242 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 492 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,660 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ይቀጥላሉ" - የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት
ሪፖርተር ጋዜጣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን እና ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ታግደዋል በማለት ይዞት የወጣዉ ዜና ሀሰት ነዉ ሲል የኦሮሚያ ክልል ኮሚውኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡
አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ይቀጥላሉ ያለው ቢሮው ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን እና ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ አስቀድሞኑ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት አይደሉም ሲልም ገልጿል፡፡ቢሮው በተለያዩ ምክንያት በተጓደሉ የፌዴሬሽን ምክርቤት አባላት ቦታ መተካካት መኖሩንም አንስቷል፡፡
በዚህም አቶ ፈቃዱ ተሰማ፣ አቶ ሳዳት ነሻ እና አቶ አብዱልሀኪም ሙሉ የፌዴሬሽን ምክርቤት አባላት በነበሩት አምባሳደር እሼቱ ደሴ (በአምባሳደርነት አየርላንድ ተመድበዉ በማገልገል ላይ ያሉ)፣ አቶ በከር ሻሌ (ኮሪያ ሀገር ትምህርት ላይ ያሉ) አቶ ሙክታር ከድር (ኮሪያ ሀገር ትምህርት ላይ ያሉ) የተተኩም ናቸው ብሏል፡፡
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

የትግራይ ምርጫ ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም ይካሄዳል!
የትግራይ ክልል የሚያካሂደው 6ኛ ክልላዊ ምርጫ ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ እና ለተፎካካሪ ፓርቲዎች የተፈቀደው የባጀት ድልድል ከነገ ጀምሮ እንደሚለቀቅላቸው የትግራይ ክለልል የምርጫ ከሚሽን አስታውቋል፡፡
ምንጭ :-የምርጫ ከሚሽን ድህረ ገፅ
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
የትግራይ ክልል የሚያካሂደው 6ኛ ክልላዊ ምርጫ ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ እና ለተፎካካሪ ፓርቲዎች የተፈቀደው የባጀት ድልድል ከነገ ጀምሮ እንደሚለቀቅላቸው የትግራይ ክለልል የምርጫ ከሚሽን አስታውቋል፡፡
ምንጭ :-የምርጫ ከሚሽን ድህረ ገፅ
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#FakeNewsAlert
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተላከ "የትግራይ ክልል ምርጫ መራዘሙን ስለማሳወቅ"' የሚል በፎቶ ሾፕ የተቀነባበረ ሀሰተኛ ደብዳቤ እየተዘዋወረ ይገኛል።
ይህን ደብዳቤ ዋቢ እያደረጉ እጅግ በርካታ ተከታይ ያላቸው ሚዲያዎች ሳይቀሩ ሳያጣሩ እና ለማጣራትም ሳይሞክሩ እያሰራጩት ነው።
ዛሬ ምሽት የትግራይ ክልል ምርጫ ኮሚሽን 6ኛው ክልላዊ ምርጫ ጳጉሜ 4/2012 ዓ/ም እንደሚደረግ ማስታወቁ ይታወቃል።

#MEKEDONIA
መቄዶኒያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከሁለት ሺህ በላይ በጎዳና የወደቁ አረጋዊያንን አዕምሮ ህሙማን ለማንሳት ህብረተሰቡ ጥቆማ እንዲሰጠው ጥሪ ማቅረቡን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ማዕከሉ በአዲስ አበባና ሐረር ከተሞች ከሁለት ሺህ በላይ አረጋውያንና አዕምሮ ህሙማንን ከጎዳና ለማንሳት እየሰራ ነው።
በአዲስ አበባ ከሁለት ሺህ በላይ አረጋዊያን እና የአእምሮ ህሙማንን ለማንሳት ማቀዱንና እስካሁን ከአንድ ሺህ በላይ ከጎዳና መነሳታቸውን በተመሳሳይ በሐረር ከተማ ለማንሳት ከታቀደው 110 አረጋውያንንና አዕምሮ ሕሙማን መካከል 60ዎቹን ማንሳቱን አስታውቀዋል።
መጋቢት 6 ቀን 2012 በሚሌኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ቃል የገቡ ግለሰቦችና ድርጅቶች ቃላቸውን እንዳልፈጸሙም ተገልጿል፡፡
በወቅቱ ቃል ከተገባው ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ሲሆን እስካሁን የተሰበሰበው ከ15 ሚሊዮን ብር እንደማይበልጥ ነው የተነገረው፡፡
ጥቆማ ለመስጠት ፦
- 094-49-49-49 ወይም
- 09-70-70-70-70 ይጠቀሙ።

ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት ጀመረች!
የሩሲያ ጤና ሚኒስቴር ሀገራቸው ለኮቪድ-19 የተዘጋጀውን ክትባት ማምረት መጀመሯን አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ በብዛት የሚመረተው ክትባት በያዝነው ወር መጨረሻ መከፋፈል እንደሚጀምር ገልጿል።
ነገር ግን የዘርፉ ተመራማሪዎች ሩሲያ በችኮላ ያመረተችው ክትባት ሌላ መዘዝ ይዞ እንዳይመጣ ስጋታቸውን እየገለጹ ነው።
Via BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሩሲያ ጤና ሚኒስቴር ሀገራቸው ለኮቪድ-19 የተዘጋጀውን ክትባት ማምረት መጀመሯን አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ በብዛት የሚመረተው ክትባት በያዝነው ወር መጨረሻ መከፋፈል እንደሚጀምር ገልጿል።
ነገር ግን የዘርፉ ተመራማሪዎች ሩሲያ በችኮላ ያመረተችው ክትባት ሌላ መዘዝ ይዞ እንዳይመጣ ስጋታቸውን እየገለጹ ነው።
Via BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
መልዕክት!
(ዶክተር ሊያ ታደሰ - የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር)
በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የቀረበው ማስክ የማድረግ ጥሪ በመቀላቀል በሀገራችን የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲሁም ለመቆጣጠር የተጀመረው የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ አንዱ አካል የሆነውን የ"ማስክ ኢትዮጵያ" ዘመቻ በትላንትናው እለት ጀምረናል።
ሁላችንም ማስክን በትክክል በማድረግ ራሳችንንም፣ ወገኖቻችንንም፣ ከበሽታ እንጠብቅ!
አንድም ሰው በበሽታ እንዲያዝ፣ ምክንያት አንሁን!!

ጋዜጠኞች ስለ ጣና ሀይቅ ጉዳይ ይመክራሉ!
ዳጉ ኮሚንኬሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር 'ጣና፤ታላቁ የህዳሴ ግድብ ህልውና!" በሚል መሪ ቃል ዛሬ ነሀሴ 09/2012 ዓ/ም 10 ሰዓት በኢትዮጵያ ሆቴል ያዘጋጀውና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ማህበር አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ብቻ የሚገኙበት መድረክ ይካሄዳል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዳጉ ኮሚንኬሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር 'ጣና፤ታላቁ የህዳሴ ግድብ ህልውና!" በሚል መሪ ቃል ዛሬ ነሀሴ 09/2012 ዓ/ም 10 ሰዓት በኢትዮጵያ ሆቴል ያዘጋጀውና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ማህበር አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ብቻ የሚገኙበት መድረክ ይካሄዳል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 9/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1 ፦
#Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 3448 የላብራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 202 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 32 አ/አ ከተደረገ ምርመራ
- 22 ቡራዩ
- 18 ጉጂ ዞን
- 18 ገላን
- 17 ምዕራብ ሸዋ
- 14 ሞጆ
- 14 ቢሾፍቱ
- 12 ሰበታ ይገኙበታል።
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 645 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- 1 ከአሶሳ ዞን አሶሳ ወረዳ
- 1 ከመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ
- 1 ከብልዲግሉ ወረዳ
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 453 የላብራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በአፋር ፦
- 409 በቫይረሱ የተያዙ
- ያገገሙ 191
#Tigray
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 1,384 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 196 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል.
አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 1,688 በቫይረሱ የተያዙ
- 11 ሞት
- 764 ያገገሙ
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 352 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 19 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሰቡ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።
#Sidama
በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 703 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 75 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 265 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 12 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል።
- 6 ጅግጅጋ
- 4 ሞያሌ
- 2 ጎዴ
@tikvahethiopia

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,652 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 22,252 የላብራቶሪ ምርመራ 1,652 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 28,894 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 509 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 12,037 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 22,252 የላብራቶሪ ምርመራ 1,652 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 28,894 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 509 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 12,037 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 9/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2 ፦
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 6,011 የላብራቶሪ ምርመራ 90 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የሁለት (2) ሰዎች ህይወት አልፏል።
ከነዚህ መካከል፦
- 26 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 22 ከባህር ዳር
- 13 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 10 ከደ/ወሎ ዞን
- 8 ከደሴ ከተማ ይገኙበታል።
ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ፦
- 1 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 1 ከደሴ ከተማ
#Harari
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 687 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 6 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በሀረሪ ፦
- 472 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 80 ያገገሙ
#SNNPRS
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደቡብ ክልል በተደረገው 1053 የላብራቶሪ ምርመራ 48 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ የሶስት (3) ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 35 ሰዎች አገግመዋል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 29 ከወላይታ
- 4 ከኮንሶ
- 3 ከጉራጌ
- 2 ከስልጤ
- 2 ከጎፋ
- 2 ከየም ልዩ ወረዳ
- 2 ከቤንች ሸኮ
- 1 ከጋሞ፣ 1 ከሀላባ፣ 1 ከከምባታ ጠምባሮ፣ 1 ደ/ኦሞ ዞኖች ይገኙበታል።

#ATTENTION
ይህ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ የተፈፀመ ነው፤በቡኔ ቀበሌ የ80 አመት አዛውንት በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል።
አዛውንቱ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ጊዜ ጀምሮ በወራቤ ኢትዮ ቻይና የኮሮና ህክምና ማእከል የህክምና ድጋፍ ሲደረግላቸው ቆይተዋል።
ቀብር ስነ ስርአቱ ወቅት ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ በጤና ባለሙያዎች ተፈፅሟል። ይህን መረጃ ያገኘነው ከወረዳው ህዝብ ግንኙነት ዩኒት ነው።
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሀገራችን ከትልልቅ ከተሞች ውጭ ባሉ ወረዳዎች፣ ቀበሌዎች፣ የገጠር አካባቢዎችም ጭምር እየተስፋፋ ይገኛል ፤ ሁኔታው ከቁጥጥር ውጭ እንዳይወጣ ሁላችንም ኃላፊነታችንን እንወጣ።
አንድም ሰው በበሽታው እንዲያዝ፣ምክንያት አንሁን!

TIKVAH-ETHIOPIA
በኮሮና የተያዘው ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ኢቲቃ! (በቢቢሲ የአማርኛው አገልግሎት የተዘጋጀ) በአፋን ኦሮሞ የፖለቲካ ዘፈኖቹ የሚታወቀው ድምጻዊ ኢቲቃ ተፈሪ በኮሮና ቫይረስ መያዙን ካወቀ/ከተረጋገጠ ሳምንታት መቆጠሩን ለቢቢሲ ተናግሯል። ድምጻዊው "በሽታው እንዲህ አይነት ቦታ ያዘኝ ብዬ መናገር አልችልም" ካለ በኋላ የሚጠረጥረው ስፍራ እንዳለ ግን ገልጿል። ድምጻዊው ሃጫሉ ሁንዴሳ በተገደለበት…
ድምፃዊ ኢቲቃ ተፈሪ ከኮቪድ-19 አገገመ!
ከጥቂት ቀናት በፊት በአፋን ኦሮሞ የትግልና ፖለቲካ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ኢቲቃ ተፈሪ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ በሚሊኒየም አዳራሽ ህክምና ማዕከል ከዛም በቤቱ የህክምና ክትትል ሲደረግለት እንደነበረ መገለፁ አይዘነጋም።
ድምፃዊ ኢቲቃ ዛሬ በይፋዊ ፌስ ቡክ ገፁ ከበሽታው #ማገገሙን ያስታወቀ ሲሆን ሁሉም ሰው እራሱን እንዲጠብቅ ፣ የሚተላለፉ የጤና ባለሞያ ምክሮችን እንዲተገብር ፣ አካላዊ ርቀትን እንዲጠብቅ ፣ ማስክ እንዲያደርግ ፣ የእጅን ንፅህና እንዲጠብቅ ምክሩን አስተላልፏል።

ቴሌግራም 'Video Call' ጀመረ!
ቴሌግራም ትላንት ሰባተኛ ዓመቱን ይዟል፤ ይህ መተግበሪያ አገልግሎት መሰጠት የጀመረበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አዲስ ይዘት ይዞ ቀርቧል ይኸውም 'Video Call' ነው።
ቴሌግራም አሁን ላይ በዓለም '400 ሚሊዮን' ተጠቃሚዎች ያሉት እና ከ10 በብዛት ዳውንሎድ ከተደረጉ መተገበሪያዎች አንዱ መሆን ችሏል።
ቴሌግራም Video Call ለመጠቀም በመጀመሪያ አሁን ላይ እየተጠቀማችሁ የምትገኙትን መተግበሪያ PlayStore ላይ ገብታችሁ #update ልታደርጉት ይገባል።
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.telegram.messenger

የሲዳማ ብሔር ቋንቋ እና ባህል 26ኛ ሲምፖዚየም ዛሬ ነሃሴ 10/2012 በሀዋሳ ከተማ 'ሲዳማ ባህል አዳራሽ' እየተካሄደ ይገኛል።
PHOTO : SMN
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
PHOTO : SMN
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia