ሀሰተኛ መልሶች! በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ የቲክቫክህ ኢትዮጵያ አባላት የነገው ፈተና ተሰርቆ እንደወጣ እና የፈተናው መልሶች እ ንደደረሳቸው እየነገሩን ነው። ይህ 10000000000% ውሸት እና እየተ ሰራጩ ያሉትም ሀሰተኛ መልሶች መሆኑን አውቃችሁ በተረጋጋ መንፈስ ፈታናችሁን እንድትፈተኑ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
*ተማሪዎችን ለማወናበድ እና በአግባቡ ፈተናቸውን እንዳይፈተኑ ለማድረግ እየተንቀሳቀሳቹ ያላቹ ካላችሁ ከዚህ አስነዋሪ ድርጊታችሁ ልትቆጠቡ ይገባል እንላለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ዘመኑ የፎቶ ሾፕ ነው⬆️ ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) የአንዳርጋቸው ፅጌን ፎቶ ይዞ መደረክ ላይ አልወጣም። ይህ የተቀነባበረ ፎቶ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አርባ ምንጭ! በአባያ ሐይቅ ትናንት ሰዎችን በማጥመቅ ላይ የነበረው ወንጌላዊ ዶጮ ተሻለ በአዞ ተበልቶ ሕይወቱን አጣ፡፡
ከነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ሀላፊ ከአቶ ሽመልስ ዘነበ ዛሬ እንደተሰማው ወንጌላዊ ዶጮ የ45 አመት ጎልማሳ ሲኾን ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ በአባያ ሐይቅ ውስጥ ገብቶ ሰዎችን በማጥመቅ ላይ ሳለ ነው በአዞ ተበልቶ ሕይወቱን ያጣው ብለዋል፡፡
የአባያ ሐይቅ ብዛት ያላቸው አዞዎች መኖሪያ ሲሆን የዓሣ ሀብት ስለሌለው በውስጡ የሚገኙት አዞዎችም የምግብ
እጥረት ስለሚያጋጥማቸው ያገኙትን ነገር ሁሉ ይመገባሉ ያሉት የብሔራዊ ፓርኩ ሀላፊ አቶ ሽመልስ ከዚህ ቀደምም የሜዳ አህዮች፣ አጋዘኖች እና ብዛት ያላቸው የቤት እንስሳት ውሃ ለመጠጣት ወደ አባያ ሐይቅ እየቀረቡ በአዞ ተበልተዋል ሲሉም ገልፀዋል፡፡
አማኞችን በማጥመቅ ላይ ሳለ አዞ የበላው ወንጌላዊ ዶጮ ከዚህ ቀደም በዓሣ አጥማጅነት ይተዳደር ነበር ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1 (ወንድሙ ኃይሉ)
@tsegabwolde @tikavhethiopia

ሰበር ዜና! በሙስና ወንጀል ተከስሰው የነበሩትና በቅርቡ ክሳቸው የተቋረጠላቸው የጌት አስ
ኢንተርናሽናል ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴና የኢሊሊ ሆቴልና የገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ባለቤት አቶ ገምሹ በየነ ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢንተርናሽናል ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴና የኢሊሊ ሆቴልና የገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ባለቤት አቶ ገምሹ በየነ ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ፕሬዘዳንት ከተመራቂ ተማሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ ተማሪዎች ላይ እየተፈጠሩ ስላሉ ችግሮች ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የASTU ተማሪዎች ጥያቄያችን ይመለስ ይላሉ!
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥያቄ
በአሁኑ ሰዓት እንደሚታወቀው መንግሥት ያሉበትን ችግሮች በማረምና በማስተካከል የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችሉትን እንቅስቃሴ እንደ ጀመረ ከማንም ኢትዮጵያዊ የተሰወረ አይደለም ይሁን እንጂ እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ተወላጅ ከሰሜን ከደቡብ ከምስራቅ ከምዕራብ በአንድነት ተሰብስቦ በሰላምና በፍቅር የሚኖሩበት የብዙ ምሁራን መፍለቂያ የሆኑ ዩኒቨርስቲዎቻችን ከባድ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡
ይህም የሆነበት ምክንያት በአንዳንድ የራስን ጥቅም በማስቀደም በሚሰሩ ሰብዓዊነት በማይሰማቸው ለትውልድ ከማሰብ ይልቅ ለሆዳቸው ያደሩ ብዙዎች እነዚህን ተቋማት እየተቀራመቷቸው ይገኛሉ፡፡
እኛም ተማሪዎች የነገ ሀገር ተረካቢዎች እንደመሆናችን መጠን ባለንባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚታዩትን እንዲሁም በአፋጣኝ በሚመለከተው አካል መልስ ሊሰጥባቸው የሚችሉ ጉዳዮችን ለማንሳት ተገደናል፡፡
እነዚህ የሚታዩትን ችግሮች በቸልተኝነት ካለፍናቸው ነገ ለመገንባት ያሰብናትን ታላቂቷን ኢትዩጵያ መፍጠር የማይታሰብ ነው፡፡ እኛም ተማሪዎች ሃላፊነት በተሞላው መልኩ ለምንጠይቃቸው ጥያቄዎቻችን መልስ ላለመስጠትና በቸልተኝነት ለማለፍ የሚደረገውን ጉዞ ከወዲሁ እንዲያቆሙት እናሳስባለን፡፡
1 "የትምህርት ዕድል"
ዩኒቨርስቲው ተቀብሎ የሚያስተምራቸውን ተማሪዎች በተለያዩ የውሸት ማባበዪያዎች ሲሸነግለን ቆይቷል ከነዚህም ውስጥ ከዘጠና ፐርሰንት(90) በላይ ለሚሆኑት የትምህርት ዕድል እንደሚሰጣቸው ቃል የገባ መሆኑ፣ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ ጉዞዎችን እንደሚያደርጉ ቃል መግባቱ እንዲሁም ሁሉም የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ላፕቶፕ እንደሚሰጣቸው የተገባው ቃል ሊጠቀሱ ይችላሉ ቢሆንም ግን ተማሪው ቃል ከተገባለት ነገሮች የትኛውንም ማግኘት አለመቻላችን ይህን እንድንጠይቅ አስገድዶናል በአንዳዶች ላይ ያላገኘናቸውን ማግኘት የሚገቡን ነገሮችን ጊቢው እንዲያመቻችልን እንዲሁም አሳማኝና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ምላሽ እንዲሰጠን፡፡
2 "የክረምት የእንዱስትሪ ጉዞ እና ክፍያው"
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አፓረንት የምንወጣው በክረምት ጊዜ ነው ይህም ማለት ከአፓረንት መልስ ተመልሰን የምንመጣው ወደ ትምህርት ገበታችን ነው ይህንንም ያነሳንበት ምክንያት በአብዛኛው ተማሪው በክረምት የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ትምህርታቸውን የሚደግፉ ጥቂት አይደሉም ይህ በእንዲህ እንዳለ ግቢው ለአፓረንት ለአንድ ተማሪ የሚመድበው በጀት በጣም ዝቅተኛ ነው ሌላው ደግሞ ተማሪው ትምህርታዊ ጉዞ ሲያደርግ ከመቶ እስከ ሁለት መቶ ኪሎሜትሮችን ብቻ እንዲጓዝ መገደዱ በጣም የሚያስገርም ጉዳይ ነው፡፡
3 "በጀትና ተያያዥ ጉዳዮች"
እንደሚታወቀው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኑቨርሲቲ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበለፀገ ማህበረሰብ ለመገንባት አቅዶ ከሚሰራባቸው ተቋማት ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህም ከሌሎች ማለትም በትምህርት ሚኒስትር ስር ከሚተዳደሩ ዩኒቨርስቲዎች በተለየ መልኩ ተማሪዎችን በፈተና የሚቀበል መሆኑ ግልጽና ግልጽ ነው።
ይህም ተማሪዎቹን በሚገባ መልኩ ሊይዙ የሚገባቸውን እውቀት ለመስጠት ልዩ በጀት ይመደብለታል ይሁን እንጂ ይህንን ለማድረግ እየተሳነው ይገኛል፡፡
ለዚህም ምክንያት አድርገን ከምናነሳቸው ችግሮች የመጀመሪያው ለዩኒቨርሲቲው የሚመደበውን ዓመታዊ በጀት በአግባቡ ስራ ላይ አለማዋልን ይመለከቷል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚመደብለት ይገመታል ይሁን እንጂ ይህ ገንዘብ ምን ምን አይነት ስራዎችን ለመሥራት እየተጠቀሙበት እንዳለ ግልጽ አይደለም ምክንያቱም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ከሌላው ዩኒቨርሲቲ ያነሰ እንጂ የሚበልጥ ምንም የተለየ አገልግሎት እየተሰጣቸው እንዳልሆነ የተሰወረ አይደለም፡፡ ስለዚህ ይህ ጉዳይ እንዲታይ እናሳስባለን፡፡
4 "ካፌ ተጠቃሚዎችና የነን-ካፌ ተጠቃሚዎች"
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ባጠቃላይ ቢበዛ ከሰባት ሺህ ያልበለጡ ተማሪዎች በውስጡ ሊኖሩ እንደሚችሉ እንገምታለን ይህም ቁጥር በማስተርስ የሚማሩትንም ጨምሮ እንደሆነ እንዲሰመርበት እፈልጋለሁ።
ሆኖም ግን ይህ ቁጥር ሃያ ሺህና ከዚያ በላይ ተማሪዎችን ተቀብለው ከሚያስተምሩ ዩኒቨርስቲዎች ጋር ተቀራራቢ የሆነ የካፌ አገልግሎት ማግኘት እየተሳነን ነው፡፡ ይህም አገልግሎት ብዙ ተማሪዎች የነን-ካፌ ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ አስገዳጅ ሁኔታን ፈጥሯል ተማሪዎቹም የቤተሰቦቻቸውን ኪስ ተማምነው እንጂ ግቢው የሚሰጣቸውን ኮስት በመተማመን አይደለም፡፡
ይህም ማለት አብዛኛው ተማሪ የድሃ ኢትዮጵያዊን ልጆች ስለሆንን ተመችቶን ሳይሆን በመገደድ የካፌ ተጠቃሚዎች ሆነናል ይህንም ጥያቄ የጠየቅንበት ምክንያት ጊቢው ማድረግ የሚችለው መሆኑን በማስረገጥ ነው፡፡
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝበት ቦታ ከተማ ከመሆኑ አኳያ ተማሪው ከጊቢ ውጭ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ሲል ከጊቢ ይወጣል ሌላ ነገር አይምሰላችሁ የሚበላ ፍለጋ ይወጣል ብለው ይሻላል እና ይገርማችኋል ተማሪው ከጊቢ ውጭ ያውም በከተማ ኑሮ የወሰዳትን አራት መቶ ሃምሳ ብር ቁርስና ምሳ እየዘለለ እራት ቢበላ አስራ አምስት ቀን አያኖረውም ስለዚህ ዩኒቨርስቲው ይህንን ከግምት በማስገባት በጊቢው ውስጥ ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ መቻል አለበት ወይንም ለተማሪው አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ያገናዘበ ኮስት እንዲከፈል እናሳስባለን፡፡
የካፌ ጉዳይ ግን ቸል ሊባል የሚገባው ጉዳይ አይደለም በአፋጣኝ ዩኒቨርሲቲው ምላሽ ሊሰጥበት ይገባል፡፡
5 "ሱቆች"
በዩኒቨርስቲያች ወደ ሶስት የሚጠጉ ሱቆች ይገኛሉ እንግዲህ በዩኒቨርስቲ ውስጥ አገልግሎት ለመስጠት ከተለያዩ ነጋዴዎች ጋር በመፎካከር የተሻለ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ነጋዴ በዩኒቨርስቲው እንዲሰራ እንደሚደረግ ከአንዳን ሰዎች ለማረጋገጥ ችለናል፡፡
ይሁን እንጂ ይህ አገልግሎት ከጊቢ ውጭ ከሚሰጠው አገልግሎት ምንም አይነት የጥራት እንዲሁም የዋጋ ልዩነት የለውም ዩኒቨርስቲውም ይህን ጉዳይ ችላ በማለት ተማዎሪች ከአቅም በላይ ለሆነ የዋጋ ጭማሪ እንዲጋለጡ የበኩሉን ሚና ተጫውቷል፡፡
በመጨረሻም እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎቻችን ዩኒቨርስቲው ሳይውል ሳያድር ምላሽ ሊሰጥ የሚገባቸውን ምላሽ መስተካከል ያለባቸውን እንዲያስተካክል እንጠይቃለን፡፡

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የሚመለከት...
"ፀግሽ መልስ ወጥቷል የሚባለው ነገር በጣም ውሸት ነው። ይህው ዛሬ አየነው ምንም አይገናኝም። እባክህ እንደኔ ተፈተኝ የሆኑ ወንድም እና እህቶቼ ተረጋግተው እንዲፈተኑ መልዕክቴን አስተላልፍልኝ።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ፀግሽ መልስ ወጥቷል የሚባለው ነገር በጣም ውሸት ነው። ይህው ዛሬ አየነው ምንም አይገናኝም። እባክህ እንደኔ ተፈተኝ የሆኑ ወንድም እና እህቶቼ ተረጋግተው እንዲፈተኑ መልዕክቴን አስተላልፍልኝ።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀና ማርያም! ቤታቸው የፈረሰባቸው የሀና ማርያም ነዋሪዎች ዛሬ አደባባይ ውጥተው ቅሬታቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። ነዋሪዎቹና የከተማ አስተዳደሩ ከመግባባት ላይ መድረስ እንዳልቻሉም ነው የተሰማው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢህአዴግ! የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀን የሚቆይ ስብሰባውን ያደርጋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትምህርት ሚኒስቴር ምን እየሰራ ነው?? ዩኒቨርሲቲዎች ለምን ይሆን የተማሪዎችን የወጪ መጋራት ክፍያ ገንዘብ በአግባቡ የማይከፍሉት??
"ሚ ነኝ ከAAIT 5 ኪሎ ግቢ የሚያዚያ ወርን ጨምሮ ኮስት አልወጣልንም። አሁን ፋይናል ፈተና ላይ ነን ታዲያ እኛ በምን እንኑር??"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሚ ነኝ ከAAIT 5 ኪሎ ግቢ የሚያዚያ ወርን ጨምሮ ኮስት አልወጣልንም። አሁን ፋይናል ፈተና ላይ ነን ታዲያ እኛ በምን እንኑር??"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነገ! የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው በምህረት አሰጣጥና አፈፃፀም ስነ-ስርዓት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ለተጨማሪ እይታ ይመራል።
ምክር ቤቱ ህገመንግስቱንና ህገመንግስታዊ ስርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመቀበልና ለማፅደቅ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1083/2010 ለመሻር የቀረበን ረቂቅ አዋጅንም ያፀድቃል።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ መንግስታት መካከል የተፈረመውን የቤት ሰራተኞች ቅጥር ስምምነትን ለማፅደቅ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ለተጨማሪ እይታ ወደ ሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ይመራል ተብሎም ነው የሚጠበቀው።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

AASTU! ከ1 ሰዓት በፊት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ከተማሪዎች ጋር ውይይት እያደረጉ እንደሆነ ፅፌ ነበር። አሁን በደረሰኝ መረጃ ውይይቱ ባለመግባባት የታጀበ ነው። ተማሪዎችም ጥያቄያቸው ሊመለስ ስላልቻለ አዳራሹን ለቀው በመውጣት ላይ ይገኛሉ።
ምንጭ፦ መ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ መ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም በASTU እና AASTU ስብሰባዎች ነበሩ። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የነበረውም ስብሰባ ባለመስማማት የተጠናቀቀ ነው።
ደጋግማችሁ ለጠየቃችሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደጋግማችሁ ለጠየቃችሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አፋልጉኝ⬆️ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ሰው የቀድሞው ሠራዊት አባል የነበረ ወንድሜ አዳነ ደበላ አባጆሮ ሲሆን በአገልግሎት ዘመኑ ሸዐቢያ የኤረትራን ምድር ሲቆጣጠር ለእስር ተዳርጎ ከአመታት ለስቃይና እንግልት በሁአላ በአለም አቀፉ ቀይ መስቀል እርዳታ ተፈትዋል።
አሁን እኔ እባካችሁን እርዱኝ የምለዉ አሥመራ በነበረ ጊዜ ያፈራቸው 2ልጆቹን ና ወላጅ እናታቸውን የኤረትራን ምድር ለቆ ከወጣ ጀምሮ ለ27 አመታት አይቷቸው አያውቀውም። የት እንደሚገኙ ለማወቅ ብዙ ቢጥርም መረጃ ሊያገኝ አልቻለም።
ወገኖች የልጆቹ እናት አዜብ መኮንን ሲሆን የመጀመሪያ ልጅ ወርቅአፈራሁ አዳነ እድሜው አሁን 35 ሴት ልጁ ገንዘቤ አዳነ አሁን 32 ስትሆን ነዋሪነታቸው አሥመራ ከተማ ጎዳይፍ በወላጅ እናታቸው አባት አቶ መኮንን ካላዩ ና በ እናቷ ወይዘሮ ሥላሥ ተክለጻዲቅ መኖሪያ ቤት ነበር። እባካችሁን ስለእነሱ ማንኛዉም መረጃ ያላችሁ ተባበሩኝ። ይህን መልዕክት share በማድረግ አግዙኝ። ለምታደደርጉልኝ ትብብር ምስጋናዬ ከወዲሁ ላቅ ያለ ነው።
ስልኮች
0934161642 Adane Debela
0946329227 Samuel Tezera

ዛሬም ስለ ደ/ብርሀኑ አደጋ!
"ፀግሽ ሰላም ነህ? ስለ ደ/ብርሀኑ አደጋ ካስታወስክ መጀመሪያ እኔ ነበርኩ መረጃውን የላኩልህ። ምን መሰለክ አደጋው ሲደርስ ማንም ከኔ ቀድሞ ያየ የለም። ከአውቶብሱ ጀርባ ነው የነበርኩት ስራዬም ሹፍርና ነው። እና ምን ልልህ ፈልጌ መሰለህ አደጋው በጣም አሰቃቂ የሚል ቃል አይገልፀውም ባንድ ሰው ጥፋት ህዝብ አለቀ! አንዱ መኪና በሌላ መስመር ሄዶ በሙሉ ገደላቸው። ሚገርምህ ከዛን ቀን ጀምሮ እስካሁን ስራ አቁሜለሁ ማሽከርከር አልቻልኩም እኔ ከባህር ዳር ነው ለስራ ስሄድ ያየሁት ከዛም ተመልሸ ወደ ባህር ዳር ስሄድ ከአ.አ እስከ ባህር ዳር ከ50 ያላነሰ መኪና በየመንገዱ ወድቋል። ምን መሰለክ አስፓልቶች በበጋው ናፍጣ፣ ዘይት፣ ግሪስ፣ አፈር ብዙ የተለያዩ ፍሳሾች ተንጠብጥበውበታል አሁን ክረምት ሲገባ ሲዘንብበት ያዳልጣሉ። እባክህ ጥንቃቄ እንዲደረግ መልዕክት አስተላልፍ።"
ባለፈው ሳምንት እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ወጎኖቻችንን አጥተናል። ፍፁም ልብ የሚሰብር ሳምንት ነበር። ዛሬም የትራፊክ አደጋ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ ነው። ከምንም ነገር በላይ የሰው ህይወት ይቀድማል እና መንግስት በዚህ ጉዳይ ያለእረፍት ሊሰራ ይገባል።
በድጋሚ ነብስ ይማር!

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ዜና እረፍት! የደደቢቱ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ በድንገተኛ ህመመ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
ለወዳጅ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለደደቢት ደጋፊዎች መፅናናቱን እንመኛለን።
ነብስ ይማር!