TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.7K photos
1.44K videos
207 files
3.98K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1019 የላብራቶሪ ምርመራ አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። አጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 122 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ75 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው።

ታማሚ 2 - የ39 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 3 - የ49 ዓመት ቻይናዊት የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት።

ታማሚ 4 - የ59 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው።

ታማሚ 5 - የ28 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,408 ላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131 ደርሷል።

የታማሚ ዝርዝር ሁኔታ ፦

የ45 ዓመት ኢትዮጵያዊት የባህር ዳር ነዋሪ፤ የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት ናት።

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው ዕለት አንድ (1) ሰው ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገመ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሃምሳ ዘጠኝ (59) ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,560 ላቦራቶሪ ምርመራ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 135 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ49 ዓመት ኢትዮጵያዊ የባቱ /ዝዋይ/ ነዋሪ አዲስ አበባ ህክምና በመከታተል ላይ ያለ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የለውም (በጤና ተቋም ተኝተው ከሚታከሙ ህሙማን ከተወሰደ ናሙና የተገኘ)

ታማሚ 2 - የ45 ዓመት ኢትዮጵያዊት የስልጢ ወረዳ፣ ስልጤ ዞን ነዋሪ (ደቡብ ክልል) ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የላትም (በቤት ለቤት ቅኝት እና አሰሳ የተለየች)

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው ዕለት ስድስት (6) ሰዎች ከድሬዳዋ ከተማ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሰባ አምስት (75) ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ የተሰጠ መረጃ፦

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 88 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ38 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምዕራብ ሸዋ ዞን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።

ታማሚ 2 - የ16 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምዕራብ ሸዋ ዞን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ ፦

• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 2,670
• ባለፉት 24 ሰዓት የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 88
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 2
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ - 8
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 0
• በበሽታው ህይወታቸ ያለፈ - 1
• አጠቃላይ ያገገሙ - 10
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 19

#TikvahEthiopia
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia
ኦሮሚያ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 308 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።

ታማሚ 2 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊት የሱሉልታ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።

ታማሚ 3 - የ23 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #ያላት

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

#TikvahEthiopia
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia
ኦሮሚያ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 338 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ስምንት (8) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።

ታማሚ 2 - የ29 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።

ታማሚ 3 - የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።

ታማሚ 4 - የ29 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።

ታማሚ 5 - የ42 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።

ታማሚ 6 - የ4 ዓመት ኢትዮጵያዊት ህፃን የቡራዩ ነዋሪ ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሱ የተገኘች።

ታማሚ 7 - የ46 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 8 - የ72 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቢሾፍቱ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

#TikvahEthiopia
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia
ኦሮሚያ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 320 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊ የገላን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #ያለው

ታማሚ 2 - የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 3 - የ26 ዓመት ኢትዮጵያዊት የሱሉልታ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 4 - የ21 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሱሉልታ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 5 - የ23 ዓመት ኢትዮጵያዊት፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም። የሱሉልታ ነዋሪ፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

#TikvahEthiopia
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 85 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 2,926 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ አምስት (85) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,257 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 51 ወንድ እና 34 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ1 ወር እስከ 65 ዓመት ውስጥ…
ኦሮሚያ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 351 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። አጠቃላይ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 77 ደርሰዋል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 2 - የ33 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 3 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰበታ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 4 - የ12 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአርሲ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 5 - የ56 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምስራቅ ሸዋ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #ያለው። ድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ።

በኦሮሚያ ክልል ዛሬ ከበሽታው ማገገማቸው የተገለፀውን ሶስት (3) ሰው ጨምሮ በአጠቃላይ አስራ አራት (14) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 142 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 4,120 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ ሁለት (142) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,486 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 84 ወንድ እና 57 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ7 እስከ 78 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት…
ኦሮሚያ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 314 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሰባት (7) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 90 ደርሰዋል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ31 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 2 - የ48 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 3 - የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊት የጅማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 4 - የ61 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ሸዋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላቸውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።

ታማሚ 5 - የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቡራዩ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 6 - የ45 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 7 - የ3 ወር ህፃን የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 150 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,141 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃምሳ (150) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,636 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 94 ወንድ እና 56 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ3 እስከ 72 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 147…
#Oromiyaa

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 417 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 92 ደርሰዋል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ40 ዓመት ኢትዮጵያዊት የሰበታ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 2 - የ18 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም ፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ እስካሁን 8,757 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጓል ፤ ዘጠና ሁለት (92) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ ሃያ (20) ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል፤ የሁለት (2) ሰዎች ህይወት በኮቪድ-19 ምክንያት አልፏል።

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia