#DrMercyMwangangi
በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ አስራ ስድስት (16) ሰዎች ውስጥ አስራ አምስቱ (15) ኬንያውያን ሲሆኑ አንደኛው (1) ናይጄሪያዊ ነው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 530 የላብራቶሪ ምርመራ የተደርገ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ነው 16 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው። እስካሁን ኬንያ ውስጥ በአጠቃላይ 3,836 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ለ305 ሰዎች የኮቪድ-19 ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ኬንያውያን እንደሆኑም ተገልጿል። የኬንያ ጤና ሚኒስቴር መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።

ባለፉት 24 ሰዓት በኬንያ 491 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁለት (2) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አንደኛው ኬዝ ከናይሮቢ ሲሆን ሌላኛው ከሞንባሳ እንደሆነ ተገልጿል።
በአሁን ሰዓት በኬንያ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 191 የደረሰ ሲሆን ከነዚህ መካከል 109ኙ ወንዶች ሰማንያ ሁለቱ (82) ደግሞ ሴቶች ናቸው።

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች በማገገማቸው አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 24 ድርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት በኬንያ 694 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ስምንት (8) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 216 ከፍ ብሏል።

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 1,330 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 8 ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቅላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 270 ደርሰዋል።
ዛሬ ሪፖርት ከተደረጉት 8 ኬዞች ሰባቱ (7) የከንያ ዜጎች ሲሆኑ አንደኛው (1) የውጭ ሀገር ዜጋ ነው።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት ሰባት (7) ተጨማሪ ሰዎች በማገገማቸው አጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 67 ደርሰዋል።
እንዲሁም ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች በመሞታቸው የሟቾች ቁጥር አስራ አራት (14) ደርሷል።

በኬንያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 296 ደረሱ!
የኬንያ ጤና ሚኒስቴር መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 545 የላብራቶሪ ምርመራ 15 ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 296 ደርሷል።
ዛሬ በቫይረሱ እንደተያዙ ከተረጋገጠ አስራ አምስት (15) ሰዎች መካከል አስራ አንዱ (11) የኬንያ ዜጎች ሲሆኑ አራቱ (4) ደግሞ የውጭ ሀገር ዜጎች ናቸው።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት 5 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሰባ አራት (74) ደርሰዋል።

በኬንያ ባለለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 668 የላብራቶሪ ምርመራ አስራ ሰባት (17) ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 320 ደርሷል።
በሌላ በኩል ተጨማሪ ስድስት (6) ሰዎች ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ በሀገሪቱ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 89 ደርሷል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 384 ደረሱ!
ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ አስር (10) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ በሀገሪቱ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 384 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ አምስት (5) ሰዎች ከኮቪድ-19 ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ (129) መድረሳቸው ተገልጿል።

በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 435 ደረሱ!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,195 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ ሃያ አራት (24) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በኬንያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 435 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት የአንድ (1) ሰው ህይወት አልፏል፤ ይህም አጠቃላይ የሟቾችን ቁጥር ወደ ሃያ ሁለት (22) ከፍ አድርጎታል።

በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 490 ደረሱ!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,012 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ ሀያ አምስት (25) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ዛሬ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው ግለሰቦች አስራ አምስቱ (15) ከናይሮቢ አስሩ (10) ደግሞ ከሞንባሳ ናቸው።
በአጠቃላይ በኬንያ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 490 ደርሰዋል።