የ55ቱም ናሙና ውጤት ኔጌቲቭ ነው!
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከዚህ ቀደም ወደ አ/አ #EPHI የላካቸው 55 ናሙናዎች ሁሉም ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው በምርመራ መረጋገጡን አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
የ55ቱም ናሙና ውጤት ኔጌቲቭ ነው! የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከዚህ ቀደም ወደ አ/አ #EPHI የላካቸው 55 ናሙናዎች ሁሉም ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው በምርመራ መረጋገጡን አሳውቋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በነገራችን ላይ...
በትግራይ ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ነፃ መሆናቸው የተረጋገጠው የ55 ናሙናዎች ውጤት የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከዚህ ቀደም ወደ አዲስ አበባ #EPHI የላካቸውና ምርመራ እንዲደረግባቸው የተደረጉ እንጂ ትላንት በመቐለ በተጀመረው የምርመራ ስራ አይደለም። ይሄን ግልፅ ለማድረግ እንፈልጋለን።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በትግራይ ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ነፃ መሆናቸው የተረጋገጠው የ55 ናሙናዎች ውጤት የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከዚህ ቀደም ወደ አዲስ አበባ #EPHI የላካቸውና ምርመራ እንዲደረግባቸው የተደረጉ እንጂ ትላንት በመቐለ በተጀመረው የምርመራ ስራ አይደለም። ይሄን ግልፅ ለማድረግ እንፈልጋለን።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ፦
• ዛሬ በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች - 0
• በአሁን ጊዜ በለይቶ ማቆያ ያሉ ታማሚዎች - 24
• ፅኑ ህሙማን - 1
• ከበሽታው ሙሉ በሙሉ ያገገሙ - 3
• በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ድምር - 29
ማስታወሻ፦ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጡ 2 ታማሚዎች ወደሀገራቸው ተመልሰዋል።
#DrLiaTadesse #EPHI

• ዛሬ በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች - 6
• በአሁን ጊዜ በለይቶ ማቆያ ያሉ ታማሚዎች - 30
• ፅኑ ህሙማን - 2
• ከበሽታው ሙሉ በሙሉ ያገገሙ - 3
• በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ድምር - 35

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 1843
• ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 59
• ዛሬ በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች - 5
• በአሁን ጊዜ በለይቶ ማቆያ ያሉ ታማሚዎች - 37
• ፅኑ ህሙማን - 1
• ህይወታቸው ያለፈ - 0
• ከበሽታው ሙሉ በሙሉ ያገገሙ - 4
• በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ድምር - 43
ማስታወሻ፦ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጡ 2 ታማሚዎች ወደሀገራቸው ተመልሰዋል።
#EPHI

#BREAKING
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡
አንዲት የ60 ዓመት ታማሚ መጋቢት 19 ፣ 2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ታይቶባቸው በለይቶ ማከሚያ ገብተው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን በመጋቢት 22፣ 2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡ ይታወሳል፡፡
ይሁንና ከመጋቢት 22 አንስቶ ላለፉት ስድስት ቀናት በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ ሲሆን በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል፡፡
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማውን ሀዘን ገልጾ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ተመኝቷል፡፡
#MoH #EPHI #EBC

የኢትዮጵያ መንግስት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ያለፈ አስከሬን ወደ አገር ውስጥ እንዳይገባ ከልክሏል።
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን እንዳስታወቀው የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ በውጭ አገራት በቫይረሱ ምክንያት ህይወቱ ያለፈ አስከሬን ወደ አገር ውስጥ እንዳይገባ ታግዷል።
ባለስልጣኑ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ከኢትዮጵይ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ባደረገው ምክክር መሆኑን አስታውቋል።
ባለስልጣኑም ወደ በኢትዮጵያ አየር ክልል የመብረር ፈቃድ ላላቸው በድምሩ 14 አየር መንገዶች ከውጭ አገራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ያለፈ ሰው አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ ይዘው እንዳይገቡ ማገዱን ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ አስታውቋል።
ሉፍታንዛ፣ ተርኪሽ፣ ግብጽ፣ ኳታር ኤርትራ፣ኢምሬት፣ሩዋንዳ፣ኬንያ ጅቡቲ አየር መንገዶችን ጨምሮ በድመሩ 14 አየር መንገዶች አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ እንዳያስገቡ ማገዱን ባለስልጣኑ አስታውቋል። እገዳው የኢትዮጵያ አየር መንገድንም እንደሚመለከት ባለስልጣኑ አስታውቋል።
ምንጭ ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም (ሳሙኤልአባተ)
PHOTO : JAWAR MOHAMMED

#TIGRAY
በትግራይ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ወደክልሉ በመኪናም ይሁን በአየር የሚገባ መንገደኛ ለ14 ቀናት ለይቶ ማቆያ የመቆየት #ግዴታ አለበት። ይህን ልናሳታውሳችሁ እንወዳለን!
በሌላ በኩል የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሃጎስ ጎደፋይ ከደቂቃዎች በፊት በሰጡን መረጃ መሰረት ዛሬ የተደረገውን 6 የላብራቶሪ ምርመራ ጨምሮ በትግራይ 105 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጓል (ከዚህ ውስጥ ሀምሳ አምስቱ /55/ #EPHI ተልኮ የተመረመረ ነው) ሁሉም #ነፃ ናቸው።

#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 396 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 111 ደርሷል። የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦ ታማሚ 1 - የ11 ዓመት ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ ፤ ከጅቡቲ የመጠና በለይቶ…
CORRECTION : የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በተሰጠው መግለጫ በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች መካከል የ18 ዓመት የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ የጉዞ ታሪክ የሌለው ተብሎ ቢገለፅም በተደረገው መልሶ ማጣራት ከጅቡቲ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ መሆኑ ተረጋግጧል - #EPHI
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#HappeningNow
ከቻይና ድጋፍ ለመድረግ የመጡ የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ውስጥ በመከናወን ላይ ስላለው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምልላሽ አሰጣጥ ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ - #EPHI

ኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከመጋቢት 03 ቀን 2012 ዓ.ም ይፋ ከተደረገበት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በኮሮና ቫይረስ መታመማቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸው 2,516 ሰዎች ተለይተዋል ሲል የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ገለጸ።
ከእነዚህ መካከል 1,953 ሰዎች ክትትላቸውን አጠናቅቀው ወደ ኅብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ የተደረጉ ሲሆን፣ 521 ሰዎች ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛሉ ብሏል።
በሀገራችን እስካሁን በቫይረሱ መታመማቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ውስጥ 42ቱ (31%) የቅርብ ንክኪ የነበራቸው ሰዎች መሆናቸው ተረጋግጧል ሲል ገልጿል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት