#Djibouti | ለ24 ሰዓታት የሥራ ጉብኝት ወደ ጅቡቲ ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ኢማስኤል ኦማር ጉሌህ ተገናኝተዋል።
Via Eshete Bekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Eshete Bekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Djibouti
የጅቡቲን የ24 ሰዓት የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት እጠበቅን ነው። በሰዓታት ውስጥ ይፋ ይደረጋል።
የጅቡቲ ጉዳይ ይህን ያህል የሚያስጨንቀን በእነዚህ ምክንያቶች ነው ፦
- በርካታ ዜጎቻችን ከጅቡቲ እየተመለሱ በመሆናቸው።
- የተሽከርካሪና የባቡር ትራንስፖርት ቢቁምም በተለያዩ መንገዶች በእግርም ጭምር ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ በመሆኑ።
- የጭነት ተሽከርካሪዎች አሁንም ወደጅቡቲ ይሰራሉ። ሹፌሮቻችን ደህንነታቸው ካልተጠበቀ በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ ስለሚሆኑብን።
ዛሬ የድ/ዳ/አስ/ጤ/ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ ባወጡት መግለጫቸው በተለይ በጅቡቲ በኩል ስጋት በመኖሩ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ለህዝብ አሳውቀዋል፦
- በተሽከርካሪዎች ላይ የመድሃኒት ርጭት የማካሄድ ስራ እየተሰራ ነው።
- ለሹፌሮች የሙቀት ልኬት እየተደረገላቸው ይገኛል። ስልክ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ተወስዶ ክትትል እየተደረገ ነው።
- በእግር የሚመጡ የጅቡቲ ተመላሾች በኬላዎች እንዲሰባሰቡ በማድረግ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲቆዩ እየተደረገ ነው (ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲና ሃይስኩል)
#DrLemlem #TIKVAH #DMMA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#Djibouti የጅቡቲን የ24 ሰዓት የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት እጠበቅን ነው። በሰዓታት ውስጥ ይፋ ይደረጋል። የጅቡቲ ጉዳይ ይህን ያህል የሚያስጨንቀን በእነዚህ ምክንያቶች ነው ፦ - በርካታ ዜጎቻችን ከጅቡቲ እየተመለሱ በመሆናቸው። - የተሽከርካሪና የባቡር ትራንስፖርት ቢቁምም በተለያዩ መንገዶች በእግርም ጭምር ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ በመሆኑ። - የጭነት ተሽከርካሪዎች አሁንም…
#Djibouti
የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 10/2012 ዓ/ም የ24 ሰዓት የኮሮና ቫይረስ ላብራቶሪ ምርመራ ውጤት ይፋ እንደማያደርግ አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 10/2012 ዓ/ም የ24 ሰዓት የኮሮና ቫይረስ ላብራቶሪ ምርመራ ውጤት ይፋ እንደማያደርግ አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Djibouti
የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ለሁለተኛ ቀን የ24 ሰዓት የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት እስካሁን ይፋ አላደረገም። ይፋ የሚደረግ ከሆነ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ትላንትም የ24 ሰዓት የላብራቶሪ ውጤት ይፋ እንዳልተደረገ የምታስታውሱት ነው።