ሰርቢያ በሀገሯ ውስጥ የሚገኘውን ትልቁን ቤልግሬድ ፌር አዳራሽ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን ለማከሚያነት 'ጊዜያዊ ሆስፒታል' እንዲሆን ወስና ወደስራ ገብታለች።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጤና ሚኒስቴር፦
"እስከ አሁኑ ሰዓት አራት መቶ አርባ ስድስት (446) ሰዎች የበሽታው ምልክት ታይቶባቸው በተለያየ ጊዜ በለይቶ መቆያ ማእከል እንዲቆዩ ተደርጎ የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን አራት መቶ ሰላሳ አንድ ሰዎች (431ዎቹ) ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው በመረጋገጡ ወደ ሕብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል፡፡"

በሩዋንዳ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር 40 ደረሰ!
በሩዋንዳ ተጨማሪ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው በመረጋገጡ አጠቃላይ የተጠቂዎች ቁጥር 40 ደርሷል።
4ቱ አዲስ ተጠቂዎች፦
- 2 መንገደኞች ከዱባይ
- 1 መንገደኛ ከብራሰልስ፣ ቤልጂየም
- 1 ሰው ደግሞ ከዚህ ቀደም በቫይረሱ ከተጠቃ ሰው ጋር ንክኪ የነበረው እንደሆነ ከሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር ሰምተናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሩዋንዳ ተጨማሪ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው በመረጋገጡ አጠቃላይ የተጠቂዎች ቁጥር 40 ደርሷል።
4ቱ አዲስ ተጠቂዎች፦
- 2 መንገደኞች ከዱባይ
- 1 መንገደኛ ከብራሰልስ፣ ቤልጂየም
- 1 ሰው ደግሞ ከዚህ ቀደም በቫይረሱ ከተጠቃ ሰው ጋር ንክኪ የነበረው እንደሆነ ከሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር ሰምተናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቻይና የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] በተቀሰቀሰባት ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ ትላንት ማክሰኞ ምንም የኮሮና ቫይረስ ኬዝ እንዳልተመዘገበ የሁቤይ ጤና ኮሚሽን አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የተማሪዎችን ጉዞ በተመለከተ...
የኢፌዴሪ ሳይንስ ና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ጋር በመተባበር የተማሪዎችን ጉዞ እንዲያስተባብር ተወስኗል።
ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ወደ ዋና ዋና ከተሞች ድረስ እንዲሸኟቸው ፣ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪ ድጋፍ እንዲያደርጉ ታዟል።
#MoSHE

የህክምና ተማሪዎች ዝግጁ እንዲሆኑ...
ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በቀጣይ እንደ ሃገር ሊደረግ ለሚችለው 'ሃገራዊ ጥሪ' ዝግጁ ሆነው እንዲያዘጋጁ ፤ በተለይ የህክምና ተማሪዎች ያሏቸው ዩኒቨርሲቲዎች ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁ እንዲሁም የትምህርት ተቋማቱ ባሉበት ክልል ለሚደረግላቸው ማንኛውም ጥሪ መድረስ እንዲችሉ ዝግጅታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫ ተቀምጧል።

የኳታር መንግስት መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች፦
- በተዘጋው የኢንዱስትሪ መንደር (Industrial City) የቫይረሱን ምርመራ ለማድረግ ሶስት ተንቀሳቃሽ ጣቢያዎች ተቋቁመዋል።
- መንግስት በተዘጋው የኢንዱስትሪ መንደር (Industrial City) ለሚገኙ ነዋሪዎች ምግብ እና መድኃኒት እያቀረበ ይገኛል።
- ስድስት አንቡላንሶች በዚሁ አካባቢ የድንገተኛ የምርመራ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።
- መንግስት ለሁሉም ዜጎች እና ነዋሪዎች ያለልዩነት ጥራቱን የጠበቀ የህክምና አገልግሎት በነጻ ይሰጣል።
- የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት እንዲቻል ለህብረተሰቡ በቀረበው ጥሪ መሰረት እስካሁን 35,000 ያህል በጎ ፈቃደኞች ተመዝገበዋል።
- ትላንት 25 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን፣ አጠቃላይ የታማሚዎች ብዛት 526 ደርሷል። እስካሁን 41 ሰዎች ከህመማቸው አገግመዋል።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ኤምባሲ - ዶሃ

የሚባለውን የሚሰማ ከከፋው አደጋ ይድናል!
- አትጨባበጡ
- ተራራቁ
- አትሰባሰቡ
- የእጃችሁን ንፅህና ጠብቁ
- አስገዳጅ ካልሆነ አርፋችሁ ቤታችሁ ተቀመጡ
- በጋራ ለመዝናናት ጊዜው አሁን አይደለም
- በቡድን እራት ለመብላት ጊዜው አሁን አይደለም
- የጤና ባለሞያዎችን ምክር ስሙ፣ ተግብሩ
ለእራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ ጤና አስቡ!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- አትጨባበጡ
- ተራራቁ
- አትሰባሰቡ
- የእጃችሁን ንፅህና ጠብቁ
- አስገዳጅ ካልሆነ አርፋችሁ ቤታችሁ ተቀመጡ
- በጋራ ለመዝናናት ጊዜው አሁን አይደለም
- በቡድን እራት ለመብላት ጊዜው አሁን አይደለም
- የጤና ባለሞያዎችን ምክር ስሙ፣ ተግብሩ
ለእራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ ጤና አስቡ!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
ከአርባ ምንጭ እና ከሀዋሳ ከተማ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምርመራ እንዲደረግ ናሙና መላኩ ይታወቃል። በፌደራል ጤና ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የምርመራ በውጤት መሠረት ሁለቱም (2) ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል።
(የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ)

በዩጋንዳ የ8 ወር ህፃን በኮቪድ-19 ተጠቅቷል!
ዩጋንዳ ተጨማሪ 5 የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ተጠቂዎችን ሪፖርት አድርጋለች አጠቃላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥርም 14 ደርሷል። የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ከቫይረሱ ተጠቂዎች መካከል የ8 ወር ህፃን እንደሚገኝበት ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዩጋንዳ ተጨማሪ 5 የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ተጠቂዎችን ሪፖርት አድርጋለች አጠቃላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥርም 14 ደርሷል። የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ከቫይረሱ ተጠቂዎች መካከል የ8 ወር ህፃን እንደሚገኝበት ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቴክኒክ ድጋፍ የሚሰጡ በርካታ የውጭ ሀገር ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተሰምቷል። በሀገር ውስጥ የቀሩትም ቢሆኑ በቤታቸው እንዲሰሩ ድርጅቶቻቸው ውሳኔ ማሳለፋቸው ታውቋል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ሪፖርት ያልተደረገባት ሴራሊዮን ለአንድ ዓመት የሚቆይ 'የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ' አውጃለች።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ተጨማሪ የጤና ባለሞያዎች ከሁቤይ ወጥተዋል!
በሁቤይ ግዛት የተከሰተውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመግታት ከመላው ቻይና የተውጣጡ ከ21,000 በላይ የሚሆኑ የጤና ባለሞያዎች የቫይረሱን ስርጭት መቆጣጠር በመቻሉ ግዛቲቱን ለቀው መውጣታቸው ተነግሯል።
ቀሪ 16,558 የሚደርሱ የጤና ባለሞያዎች አሁንም በሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭትን ሙሉ በሙሉ ለመግታት በሚደረገው ጥረት ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ።

የቦሌ ቡልቡላ አካባቢ አርሶ አደሮች የአ/አ ከተማ አስተዳደር ለ14 ቀን በማቆያ እንዲገቡ ላደረጋቸው ሰዎች የሚውል የሰብል ምርቶችን በስጦታነት አበርክተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን አበረከቷል፡፡
#etv
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#etv
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
ለኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ -19] ምርመራ የሚያገለግሉ ሁለት ተጨማሪ ላቡራቶሪዎች ሊከፈቱ መሆኑን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታውቋል።
የቫይረሱን በፍጥነት የመስፋፋት ባህሪ ከግምት በማስገባት የመመርመሪያ መሳሪያ ባላቸው ተቋማት ላይ ተጨማሪ ላቡራቶሪ አንዲኖር ጥረት ሲደረግ ቆይቷል ተብሏል።
የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ኤባ አባተ እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት ቢሾፍቱ አካባቢ የሚገኝ ናዲክ የተባለ የግብርና ምርምር ተቋምና አርማዎር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት ወደ ስራ ለመግባት ዝግጁ ሆነዋል ብለዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በመንግስት ውሳኔ ክሳቸው የተቋረጠላቸዉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር፦
ሀ. በሙስና ወንጀል በተባባሪነት ሚና የተከሰሱና ክሳቸዉ የተቋረጠዉ ከህጻናት ጋር ማረሚያ ቤት የሚገኙ እና ነፈሰጡር መሆናቸው የተረገገጡ ሴቶች፦
1. ወ/ሮ ትዕግስት ታደሰ
2. ሌ/ኮ ለተብርሀን ደሞዝ ተ/ሚካኤል
3. ወ/ሮ ፅጌ ተክሉ
4. ወ/ሮ ሶፊያ ኑሮ
5. ወ/ሮ ቅድስት አያሌው አባተ
6. ወ/ሮ እናኑ ፋንታሁን ባዩ
7. ወ/ሮ ሱመያ ሰይፉ ግባሽ
ለ. በተለያዩ የወንጀል ጉዳዮች ተከሶ የሚገኙ ክስ የተቋረጠላቸዉ ሴቶች፦
1. ወ/ሮ ሙሊያ አብደላ ዑሰማን
2. ወ/ሮ ቤቴልሄም አወል አባፌጣ
3. ወ/ሮ መሰለች ታለዓን አሳየ
4. ወ/ሮ ሜላት ዘዉዴ ማጫ
ሐ. በእነ ቢኒያም ተወልደማርያም መዝገብ ሙስና ወንጀል በተባባሪነት ሚና የተከሰሱና ክሳቸዉ የተቋረጠዉ፦
1. አቶ ይርጋም አብረሃ
2. አቶ ማስረሻ አሰፋ
መ. በአፋር የጨው ምርት ጋር በተያያዘ በእነ ሙሉጌታ ሰይድ መዝገብ የተከሰሱና ከዚህ ቀደም በዚሁ መዝገብ በከፊል ከተለቀቁት ጋር በተመሳሳይ መዝገብ ጉዳያቸው ሲጣራ የቆየ ከመሆኑ ጋር ተያይዞና የፍትህ ሥርዓቱ ለሁሉም እኩል ተደራሽና ተገማች ለማድረግ ሲባል ክሳቸዉ የተቋረጠላቸዉ ፡-
1. ሀጂ ሰይድ ያሲንአቶ
2. ዶ/ር ሠይድ ኢሮ
3. አቶ ተፈሪ ዘውዴ
4. አቶ ወንዱአንተ ነጋሽ
5. አቶ አባይነህ ጥላሁን
6. አቶ ናደው ታደለ
7. አቶ ሀብቱ ሀጎስ
8. አቶ ይስማሸዋ ስዩም
9. አቶ ሳድቅ መሀመድ
10. አቶ አማረ አሰፋ
11. አቶ አረጋ አስፋው
12. አቶ መሀመድ አደም
13. አቶ ዋሴዕ ሳዲቅ
14. አቶ ያዮ ዋልህ ኢብራሂም
15. አቶ መሀመድ አኒሳ
16. አቶ ሰይድ ይማም
17. አቶ መህቡብ ማሄ
18. አቶ ወንድወሰን ማስረሻ
19. አቶ አብደላ ሙስጠፋ
20. አቶ ዋሴዕ አወል
ሠ. ከለዉጡ በፊት በተከፈተበት መዝገብ ሲጣራ ቆይቶ ከዉጭ ሀገር ሰመለሱ የፍርድ ወሳኔ የተሰጠዉ መሆኑ እና የፖለቲካ ምዕዳሩን ለማሰፋት በተደረገዉ ማጠራት የይቅርታ ወሳኔ የተሰጠዉ ፡-
1. ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መረጃ ያስረዳል።
ምንጭ፦ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት ኃላፊ አቶ ትዝአለኝ ተስፋዬ ለDW የተናገሩት፦
የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] በሽታ በጣም አደገኛ የሆነበት ዋንኛ ምክንያት መተላለፊያ መንገዱ ቀላል ነው። በተለይ ደግሞ ማኅበረሰባዊ መሥተጋብራችን ቅርብ ለሆነ እጅግ በጣም በቀላሉ መተላለፍ የሚችል በሽታ ነው። እኛ እርስ በርስ በጣም ቅርብ ነን።
ኢትዮጵያ በቅጡ ካልተዘጋጀት ይኸ ቁጥር በአሳሳቢ ደረጃ ሊጨምር ይችላሉ። የቫይረሱ ዕድገት እየተራባ የሚሔድ (exponential growth) ነው።
ለምሳሌ እንበልና 50 ሰው መጀመሪያ ላይ ቢያዝ ከ15 ቀን በኋላ 2000 ሰው ይኖረናል። ቀጥሎ ደግሞ በአንድ ወር ውስጥ ወደ 91 ሺሕ አካባቢ ሰዎች ሊያዙ ይችላሉ።