#NobelPeacePrize #AbiyAhemedAli
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኦስሎ ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ አቀባበል ሊደረግላቸው ነው። የዘንድሮው የሰላም ኖቤል አሸናፊ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ነገ ወደ አገራቸው ይመለሳሉ።
የአዲስ አበባ ከንቲባ ከደቂቃዎች በፊት በትዊተር ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ አቀባበል ይደረግላቸዋል።
ኢንጅነር ታከለ እንዳሉትም የአዲስ አበባ ህዝብ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ተገኝቶ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቀባል እንዲያደርግላቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
(ETHIO FM 107.8)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#AbiyAhemedAli
የETRSS1 ሳተላይት መምጠቅን በማስመልከት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የETRSS1 ሳተላይት መምጠቅን በማስመልከት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#AbiyAhemedAli
"በብልጽግና ጎዳና ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሀገራችንን የቆየ የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶች ቦታ የላቸውም። እንዲህ ያሉ የፈሪ አካሄዶችን አጥብቄ አወግዛለሁ። መላው ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያንም የመከባበርና አብሮ የመኖር ጥልቅ ዕውቀታችሁን እንድታጋሩ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ከፋፋይ አጀንዳዎችን መረዳትና መጠየፍ የጋራ ዕድገታችንን ለማረጋገጥ ያስችላል።" - ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ
@tikbahethiopiaBot @tikvahethiopia

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመረዋ - ሶሞዶ - ሰቃ - ሲሞዶ - ሊሙ መንገድ ግንባታን ለማስጀመር ነው ወደ ስፍራው ያቀኑት። በመንገድ ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉና የዞን ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
(FBC)