#ASTU
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራችንን በትላንትናው ዕለት አሳርፈናል ብለዋል። #ASTU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራችንን በትላንትናው ዕለት አሳርፈናል ብለዋል። #ASTU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Congratulations #ASTU የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ውጤታችሁና ምደባችሁ ይፋ ተድርጓል - ASTU & AASTU! ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁ ይፋ ተደርጓል። በዚህ https://portal.neaea.gov.et/Home/Student ድረገፅ በመግባት የመፈተኛ ቁጥራችሁ እያስገባችሁ ውጤታችሁን እንዲሁም በየትኛው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደተመደባችሁ መመልከት ትችላላችሁ። #TIKVAH_ETHIOPIA…
ከትላንት ለሊት 7 ሰዓት ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው ዌብሳይት አሁን መስራት ጀምሯል። https://portal.neaea.gov.et/Home/Student በዚህ በመግባት የመፈተኛ ቁጥራችሁ እያስገባችሁ ውጤታችሁን እንዲሁም በየትኛው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደተመደባችሁ መመልከት ትችላላችሁ። #ASTU #AASTU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia