ኑ ትውልድ እንገንባ!
💫ሀዋሳ
Tesfa +251926429534
Bisrat +251935932153
💫ዶዶላ
Tolosa 0920068173
💫ለኩ
Biruk Beyene 0916865761
ABEL BRHANU 0916151623
Dawit Endale 0919687777
💫ይርጋለም
Ashenafi 0953804369
Birhanu 0964039768
💫ወላይታሶዶ
Aso +251913776084
Beza 0926172318
💫ዲላ
Mubarek Mohammad 0927829420
Metekiya Tamrat 0973504807
💫አዶላ
Gudisa +251921455586
💫ሀዋሳ
Tesfa +251926429534
Bisrat +251935932153
💫ዶዶላ
Tolosa 0920068173
💫ለኩ
Biruk Beyene 0916865761
ABEL BRHANU 0916151623
Dawit Endale 0919687777
💫ይርጋለም
Ashenafi 0953804369
Birhanu 0964039768
💫ወላይታሶዶ
Aso +251913776084
Beza 0926172318
💫ዲላ
Mubarek Mohammad 0927829420
Metekiya Tamrat 0973504807
💫አዶላ
Gudisa +251921455586
ኑ ትውልድ እንገንባ!
💫አዲስ አበባ
Yonas G/Meskel 0970514616
Meba 0924140293
💫ሰበታ
Yared Lemma 0932540523
Yeabsera Kassa 0921421493
💫ጅማ
Assefa 0911670454
💫ድሬዳዋ
Mehari 0915034762
💫አዳማ
Selam 0949377735
💫ቡታጅራ
Yab 0910899212
💫አምቦ
Haymanot +251943806689
💫ወሊሶ
ዋለልኝ ታሪኩ 0911067620
#TIKVAH_ETHIOPIA📚
💫አዲስ አበባ
Yonas G/Meskel 0970514616
Meba 0924140293
💫ሰበታ
Yared Lemma 0932540523
Yeabsera Kassa 0921421493
💫ጅማ
Assefa 0911670454
💫ድሬዳዋ
Mehari 0915034762
💫አዳማ
Selam 0949377735
💫ቡታጅራ
Yab 0910899212
💫አምቦ
Haymanot +251943806689
💫ወሊሶ
ዋለልኝ ታሪኩ 0911067620
#TIKVAH_ETHIOPIA📚
ኑ ትውልድ እንገንባ!
💫ከሚሴ
0921632606/Nur/
0915543171/Husien/
💫ጎንደር
Yared Asmelash 0918306556
Demeke Tesfahun 0932774806
Daniel Kassahun 0918065446
💫ባህርዳር
Yonas +251983582111
💫መቐለ
0912178520/Ermiyas/
0923602445/Firaol/
💫ራያ ቆቦ
+251949256094/Lulay/
💫ደሴ
MIF 0972461075
#TIKVAH_ETHIOPIA 📚
💫ከሚሴ
0921632606/Nur/
0915543171/Husien/
💫ጎንደር
Yared Asmelash 0918306556
Demeke Tesfahun 0932774806
Daniel Kassahun 0918065446
💫ባህርዳር
Yonas +251983582111
💫መቐለ
0912178520/Ermiyas/
0923602445/Firaol/
💫ራያ ቆቦ
+251949256094/Lulay/
💫ደሴ
MIF 0972461075
#TIKVAH_ETHIOPIA 📚
#update የአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ሠራተኞች በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ያሳደሷቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤቶች ለባለቤቶቹ እስረከቡ። የአቅመ ደካሞችን ቤት የታደሰው ስራ የተከናወነው ከድርጅቱ ሠራተኞች በተሰበሰበ 500 ሺህ ብር ሲሆን ከዚሁ ውስጥ 250 ሺህ ብር ትምህርት ቤቶችን ለማገዝ ይውላል ተብሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ
በሰላም ግንባታ ዙሪያ ከፍተኛ የመንግስት የትምህርት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ያህል አልተወጡም ተባለ፡፡ ለሰላም ግንባታ የዪኒቨርሲቲዎች ሚና በሚል መሪ ቃል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከምሁራንና ተማሪዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የህግና ጉድ ገቨርናንስ ትምህርት ክፍል ከሴንተር ኦፍ ኮንሰርን ጋር በመተባበር ለሰላም ግንባታ የዩኒቨርሲቲዎች ሚና በሚል መሪ ቃል ከምሁራንና የሁለተኛ ዲግሪ የሰላምና ግጭት አፈታት የሚያጠኑ ተማሪዎችን ያሳተፈ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡
Via #SRTA

#update በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እና በራስ ዳሽን ተራራ ላይ ብቻ የሚገኘው ብርቅዬው የዱር እንስሳ ዋልያ ከመጥፋት ስጋት በመውጣት ወደ ዘጠኝ መቶ ከፍ አለ። የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ከ 15 ዓመት በፊት የዋልያዎቹ ቁጥር ወደ 150 ማሽቆልቆሉን ተከትሎ በአደጋ መዝገብ ውስጥ እንዲገባ አድርጎ የነበረ ቢሆንም በ2010 ከፍተኛ የሚባል የቁጥር እድገት በመታየቱ በድጋሚ የቋሚ ቅርስ መዝገብ ውስጥ እንዲገባ ማድረጉ ይታወሳል። ፓርኩ በዓለም ቅርስነት ከተመዘገበበት ጊዜ አንስቶ በፓርኩ ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር በማድረግ የዋልያዎቹን ቁጥር ከፍ ለማድረግ ተችሏል ሲሉ በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ባለስልጣን የብሔራዊ ፓርኮች መጠለያና ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገብረመስቀል ግዛው ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ተናግረዋል።
Via #AddisMaleda
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #AddisMaleda
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች ታስረዋል!
በኦሮሚያ ክልል ባለፈው 1 ዓመት ጊዜ ውስጥ “ለውጡን ለማደናቀፍ ተንቀሳቅሳችኋል፤ መንግስትን ተቃውማችኋል” በሚል ከ6ሺህ በላይ ግለሰቦች መታሰራቸውን የኦሮሞ ፌደራል ኮንግረስ (ኦፌኮ) አስታወቀ፡፡
በርካታ የፓርቲውን አመራርና አባላት ጨምሮ ከኢሊባቡር፣ ወለጋ፣ ጉጂና አምቦ አካባቢ ከ6ሺህ በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ተይዘው አምቦ በሚገኘው ሰንቀሌ ማረሚያ ቤት እንደታሰሩ የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ በነቀምት ከተማም፣ 200 ያህል ወጣቶች፣ በታሪካዊው የኩምሣ ሞረዳ ቤተ መንግስት ውስጥ በሚገኝ ወህኒ ቤት መታሰራቸውን ነው አቶ ሙላቱ የገለጹት፡፡
የኦፌኮ አባላትና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ግለሰቦች የታሰሩበትን ምክንያት ፓርቲያቸው ለማጣራት መሞከሩን የጠቆሙት ምክትል ሊቀ መንበሩ፤ በአመዛኙ “ከኦነግ እንቅስቃሴ ጋር በተገናኘ የህግ ማስከበር ስራ ለመስራት ነው” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ይናገራሉ፡፡
“ይህ የመንግስት ምክንያት አሳማኝ አይደለም” ያሉት አቶ ሙላቱ፤”እስሩ ቀጣዩን አገራዊ ምርጫ ታሳቢ ያደረገ ነው” ብለዋል፡፡
ስለ እስረኞች አያያዝና የእስር ምክንያቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ክትትል እንዲያደርጉ ያሳሰቡት የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበሩ፤ “ሂውማን ራይትስዎች” ክትትል ለማድረግ ጠይቆ መከልከሉን እናውቃለን ብለዋል፡፡ የእነዚህን እስረኞች ጉዳይ መንግስት በአስቸኳይ አጣርቶ እንዲፈታ በተደጋጋሚ ብንጠይቅም “የህግ የበላይነትን እያስከበርን ነው” ከሚል ምላሽ ውጪ መፍትሄ አላገኘንም ብለዋል፤ አቶ ሙላቱ ገመቹ፡፡

ለመከላከያ ሰራዊት አባላት እውቅና ተሰጠ!
በሶማልያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ሃይል (አሚሶም) ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ዕውቅና ሰጠ። እውቅናው የተሰጠው በአሚሶም ስር በሰላም ማስከበር ላይ የተሰማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በግዳጅ ላይ ላሳዩት ቁርጠኝነት፣ ለከፈሉት መስዋዕትነት እና ሙያዊ ተጋድሎ መሆኑንም አሚሶም በድረ ገጹ ባወጣው መረጃ አስታውቋል።
Via #FBC

#update ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ያለበትን 151 ሚሊዮን ብር እዳ ባለመክፈሉ ምክንያት የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት አቋረጠ። ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የላብራቶሪ መመርመሪያና ሌሎች የህክምና ግብዓት የሚቀርቡለት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ነበር። ኤጀንሲው ከዚህ በፊት ለዚህ ሆስፒታል ያቀረበለትን ገንዘብ ባለመከፈሉ ምክንያት ግብዓት አላቀርብም በማለቱ ሆስፒታሉ ለጊዜው የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎትን እያካሄደ አይደለም። በዚህ ምክንያት ደግሞ ታካሚዎች ህክምና በላብራቶሪ ግብዓት እጥረት ምክንያት ለሳምንታት እየተንገላቱ መሆኑን ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል።
Via #ETHIO_FM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ETHIO_FM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት ለጉብኝት ክፍት እንደሚደረግ ተገለጸ!
ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ.ም የሚከበረውን የፍትህ ቀን ምክንያት በማድረግ የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት ለጉብኝት ለህዝብ ክፍት እንደሚደረግ የበአሉ የኮሚዩኒኬሽን፣ሚድያና መድረክ ዝግጅት ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ዝናቡ ቱኑ ገለጹ፡፡
እስር ቤቱ ከዚህ ቀደም በዜጎች ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ይፈጸምበት እንደነበር የሚታወስ ሆኖ ለውጡን ምክንያት በማድረግ መንግስት እንዲዘጋና ወደ ሙዚምነት እንዲቀር መወሰኑ ይታወቃል፡፡ በማእከላዊ እስር ቤት በፖለቲካ ነክ የህግ ተጠያቂ እስረኞች ላይ የማይሻር የስነ-ልቦና ቅጣት እስከ አካል ማጉደል የሚያደርስ የስቃይ ዘዴዎች ይፈጸሙ ነበር፡፡
በተጨማሪም በተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ሂደት ሲከናወን በጨለማ ቤቶች ተዘግተው ከፍተኛ የሆነ ጫናና በደል ሲደርስባቸው አንዳንዶችም ህወታቸው ያልፍ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ሆኖ የእናቶች እንባ ከታበሰና የለውጡ ምህዳር ከሰፋ ጊዜ ጀምሮ እስር ቤቱ ዝግ ተደርጎ በዚህ ቦታ ላይ ይፈጸም የነበረው የተጠርጣሪዎች የሰብአዊ መብት ጥሰት ቆሟል፡፡
ኮሚቴው እንዳስታወቀው የፍትህ ቀንን ምክኒያት በማድረግ እስርቤቱ ለጉብኝት ከጳጉሜን 1 እስከ 4 ቀን 2011 ዓ.ም ለሁሉም ሰው ክፍት ሆኖ እንደሚቆይና በህብረተሰቡ ጉብኝት እንደሚደረግ በተጨማሪም በየፍትህ አካላት ማለትም በጠቅላይ ፍርድ ቤት፣በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የተለያዩ የስዕል አውደ ርዕዮች እና በፍትህ ላይ የሚያጠነጥኑ የኤግዚቢሽን መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።
https://telegra.ph/ETH-09-03
Via EPA

በቀጣዩ ምርጫ አንሳተፍም!
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቅርቡ የፀደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ አሁን ባለበት ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ በቀጣዩ ምርጫ የማይሳተፍ መሆኑን አስታውቋል።
ምክር ቤቱ በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የምርጫ አዋጅ በአስቸኳይ ተመልሶ እንዲታይ ጠይቋል፡፡ ይህ አቋምም ከ107 ፓርቲዎች ከ75 በመቶ በላይ የሚሆኑትን ፓርቲዎች የጋራ አቋም የሚያካትት መሆኑ ተነግሯል፡፡
መንግስት አዋጁን በዚህ መልኩ ተግባራዊ ካደረገ የሚካሄደው ምርጫ ተዓማኒነት የሌለውና ሀገሪቷንም ወደ ችግር የሚዳርግ ይሆናል ብሏል ምክር ቤቱ፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጁ ምርጫው ከመካሄዱ በፊት መልሶ እንዲታይ የጠየቀ ሲሆን፤ ጊዜው ካጠረም የምርጫ ጊዜ እንዲራዘም ጠይቋል፡፡ እንደ ዋልታ ኢንፎ ዘገባ ጥያቄያቸውንም ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጀምሮ እስከ ምርጫ ቦርድ ያሉ ተቋማትና ኃላፊዎች ትኩረት ሰጥተው ምላሽ እንዲሰጡም ነው የጠየቁት።
Via waltainfo.com

ሜዲስን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ!
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ለ2012ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ተቀብሎ በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
ማስፈንጠሪያው: https://197.156.83.153/admission/ መመዝገብ ትችላላችሁ።
Via https://www.facebook.com/sphmmc/
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ

ለሜዲስን ማመልከቻ መስፈርት!
ልዩ ትኩረት ከሚሹ ክልሎች እና ዞኖች፦ ጋምቤላ፣ ሶማሌ፣ አፋር፣ ቤኒሻንጉል፣ ደቡብ ኦሞ ዞን፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን፣ ቦረና ዞን፣ ዋግምራ ዞን፦
•ለወንዶች 466 እና ከዚያ በላይ
•ለሴቶች 441 እና ከዚያ በላይ
ለአዲስ አበባ እና ሌሎች ክልሎች፦
•ለወንዶች 516 እና ከዚያ በላይ
•ለሴቶች 491 እና ከዚያ በላይ
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
#ሼር #share