"ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ዜጎች ከቂም፣ በቀልና ጥላቻ በመራቅ በጎ በጎውን መስራት አለባቸው" – አቶ መስጠፌ መሃመድ
በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ዜጎች ከቂም፣ በቀልና ጥላቻ በመራቅ በጎ በጎውን መስራት እንዳለባቸው የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ መስጠፌ መሃመድ ገለፁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ ይህን ያሉት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በተጀመረው የሰላምና የፍቅር ፌስቲቫል መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ነው። ፌስቲቫሉ በጅግጅጋ ስታዲየም በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድር፣ በሙዚቃ ድግሶችና ማርሽ ባንድ ተጀምሯል።
https://telegra.ph/ETG-09-01
@tsegabwolde @tikvahethiopia

‹‹ኮማንድ ፖስቱ ቢኖርም ባይኖርም ከተማዋ በአስተማማኝ ሰላም ውስጥ ትገኛለች፡፡ ኮማንድ ፖስቱ ዛሬ ይውጣ ቢባል ይወጣል,››የከተማው ኮማንድ ፖስት ኃላፊ ኮሎኔል ተክለ ብርሃን ገብረ መድን #HAWASSA
#ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#አሸንዳ
በአዲስ አበባ ደረጃ የአሸንዳ በዓል የማጠቃለያ ፕሮግራም በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ ላይ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የኢፌዲሪ ፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ፣ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር ፣ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር ወ/ሮ ያለም ፀጋዬን ጨምሮ በአዲስ አበባ የሚኖሩ በርካታ የትግራይ ተወላጆች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
እንኳዕ ንበዓል ኣሸንዳ ኣብፀሐኩም!
Via MayorOfficeAA

💫የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ በጌትፋም ሆቴል እየተካሄደ ነው። የዝግጅቱ መግቢያ፦ 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ - #onepackforonechild
Via #Sol/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #Sol/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
💫ሰባተኛው አመታዊው "የበጎ ሰው" የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም በፋና ቲቪ በቀጥታ እየተላለፈ ይገኛል።
🏷ፕሮግራሙ እንደተጠናቀቀ ዝርዝር መረጃ እናቀርባለን!
@tsegabwode @tikvahethiopia
🏷ፕሮግራሙ እንደተጠናቀቀ ዝርዝር መረጃ እናቀርባለን!
@tsegabwode @tikvahethiopia
#አሸንዳ #ADDISABEBA በአዲስ አበባ ደረጃ የአሸንዳ በዓል የማጠቃለያ ፕሮግራም #በሚሊኒየም_አዳራሽ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በአዲስ ቴሌቪዥንና DW TV መከታተል ትችላላችሁ!
እንኳዕ ንበዓል ኣሸንዳ ኣብፀሐኩም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እንኳዕ ንበዓል ኣሸንዳ ኣብፀሐኩም!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Congratulations ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም የሕክምና ኮሌጅ 365 የሕክምና ባለሙያዎችን አስመርቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እሁድን በበጎ ስራ!
በወሊሶ ከተማ በዛሬው እለት በትምህርት ቁሳቁሶች ዕጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ላልቻሉ ለ370 ህፃናት ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉንም ያደረጉት የወሊሶ ለወሊሶ የመረዳዳት እድር አባላት ናቸው ይህንን ቁሳቁስ ከተለያዩ የከተማዋ ተወላጆችና ወዳጆች የተሰበሰበ መሆኑን ከአባላቱ አመራር አካላት ለማወቅ ተችሏል።
Via ዋሌ ታሪኩ ከወሊሶ.

TIKVAH-ETHIOPIA
"የኦሮሚያ ቤተክህነትን የማቋቋም ጥያቄ መምጣት ያለበት ምእመናኑ #ተወያይቶበት እንጂ በተወሰኑ ሰዎች ፍላጎት መሆን የለበትም!" ቅዱስ ሲኖዶስ . . የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ የጠራውን መግለጫ መንግሥት እንዲያስቆም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቤተ ክህነት በኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ የተጠራውን መግለጫ እንደማያውቀውና…
"ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ትተው ሌላ ሃይማኖት የተቀላቀሉ ሰዎች ቁጥር 10 ሚሊዮን ይደርሳል!" የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ
"....5 ሚሊዮን የተባለው ከ10 ዓመት በፊት የተደረገው የህዝብ ቆጠራ ከመንግስት የወሰድነው መረጃ ነው። አሁን ግን ቢታይ 5 ሚሊዮን አይደለም ከ10 ሚሊዮን ይበልጣል።" የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ በኦሮሚያ ክልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ትተው ወደሌሎች ሃይማኖቶች የተቀላቀሉ ሰዎችን ብዛት ሲገልፅ፤ በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሁሉም ቤተክርስቲያንን ትቶ ሃይማኖት ቀይሯል፤ እናት ቤተክርስቲያንም #የተዘጋችበት ቦታ አለ ብሏል ኮሚቴው።
ቅዱስ ሲኖዶስ ይህን የዛሬውን መግለጫ አላውቅም፤ መንግስትም ያስቁምልኝ ብሎ ከቀናት በፊት መግለጫ ቢሰጥም የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ የተለያዩ ሚዲያዎችን ጠርቶ መግለጫ ሰጥቷል።
በዛሬው መግለጫ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቴሌቪዥን፣ ESAT፣ OMN፣ OBNና ሌሎች የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ተገኝተው ለኮሚቴው ጥያቄ አቅርበው ከኮሚቴው ማብራሪያ ተሰጥቶበት ነበር።
ከቀናት በፊት ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጣውን መግለጫ ከላይ ተመልከቱ!

"ክልላዊ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት የማቋቋም ጥያቄ የቤተ ክርስቲያኗ የዶግማና የቀኖና ትውፊት ለውጥ ሳይኖር አስተዳደራዊ ችግሮችን ለመፍታት መዋቅር የማበጀት ጥያቄ ነው" የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ
#ቢቢሲአማርኛ #BBCAMHARIC
የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት በክልል ደረጃ እንዲዋቀር የቀረበው ጥያቄ ምላሽ ቅዱስ ሲኖዶሱ በ30 ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቃቸው ይህ ተግባራዊ ካልሆነ ግን አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቀሲስ በላይ መኮንን አስታውቀዋል።
በዛሬው ዕለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ኮሚቴው ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ ያወጣ ሲሆን፤ ቅዱስ ሲኖዶሱ ክልላዊ ፅህፈት ቤቱን ጥያቄ የሚቀበለው ከሆነ የሰው ኃይል አመዳደቡም ሆነ አፈፃፀሙ ይህ አደራጅ ኮሚቴና ጠቅላይ ቤተ ክህነት በጋራ የሚወስኑት እንደሚሆን ተገልጿል።
በተጠየቀው መሰረት አስቸኳይ ምላሽ የማያገኝ ከሆነ የምዕመኑን ጥያቄ ለመመለስ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ኮሚቴው አስጠንቅቋል። እርምጃው ምን እንደሆነ በዚህ ወቅት ግልፅ ባያደርጉም ከዚህ ቀደም እንደተናገሩት በራሳቸው ክልላዊ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት እናቋቁማለን ማለታቸው የሚታወስ ነው።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-01-3

የበጎ ሰው ሽልማት!
ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የ2011ዓ.ም የበጎ ሰው ሽልማት ስነ-ስርዓት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል እየተካሄደ ነው። በሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ዘውዴና የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማንን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
ለዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማት በዘጠኝ ዘርፎች 291 ዕጩዎች የተጠቆሙ ሲሆን፥ ከእነዚህ ውስጥም 27 ሰዎች የመጨረሻ ዕጩ ዝርዝር ውስጥ መካተታቸው ተገልጿል። በዛሬው ዕለትም በዘጠኝ ዘርፎች ለመጨረሻ ዕጩ ከቀረቡት ሶስት ሶስት ዕጩዎች ውስጥ የመጨረሻ አሸናፊዎች ይፋ እየተደረገ ይገኛል።
በዚህ መሰረትም እስካሁን ፦
√በመምህርነት ዘርፍ -ወይዘሮ ህይወት ወልደመስቀል፣
√በቅርስና ባህል ጥበቃ ዘርፍ- አቶ አብደልፈታህ አብደላ
√በሳይንስ ዘርፍ -ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው
√በንግድ ስራ ፈጠራ ዘርፍ – አቶ ነጋ ቦንገር
√በመንግስታዊ የስራ ተቋማት ሃላፊነት ዘርፍ- አቶ ግርማ ወንዳፍራሽ
√በበጎ አድራጎት ዘርፍ -ዶክተር አብዱላዚዝ ኢብራሂም አሸናፊ መሆናቸው ይፋ
ተደርጓል።
የበጎ ሰው ሽልማት ዋና አላማ በኢትዮጵያ በጎ የሰሩ እና ለሌሎች አራያ ሊሆኑ የሚችሉ ሰዎችን ማበረታታት እና እውቅና መስጠት ነው።
Via #FBC

በአዳማ ከተማ የሚገኘው ብራዘርስ የዱቄትና ብስኩት ፋብሪካ ከ700 ለሚበልጡ የችግረኛ ልጆች ዛሬ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የፋብሪካው ባለቤት ሃጂ አህመድ በሽር እንደገለጹት ድጋፉን ያደረጉት በድርጅቱ ዝቅተኛ የደመወዝ ተከፋይ ለሆኑ ቤተሰብ ልጆች ነው። ከ300ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ቦርሳ ፣ ደብተርና ሌሎችንም የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጋቸውን ተናግረዋል። በዚህም በክልሉ መንግስት ያወጣውን የዜግነት አገልግሎት ስራ በመደገፍ የድርሻቸውን ለመወጣት አንዱ ማሳያ መሆኑን ጠቁመው በተጨማሪም 100 ለሚሆኑ አረጋዊያን የምግብና ሌሎች ቁሳቁሶች መስጠታቸውን አስረድተዋል።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሰሜን ወሎ ወጣቶች በበጎ ተግባር!
"ከሰሜን ወሎ #መርሳ ከተማ ነው፤ በክረምት በጎ አድራጎት እኛ ደስ በሚል ሁኔታ እየሰራን ነው። በከተማችን ያሉ አረጋዋያንን ቤት በመጠገን፣ አልባሳታቸውን እና ንፅህናቸውን በመጠበቅ እንዲሁም ገንዘብ በማሰባሰብ ድጋፍ እያደረግን ሲሆን አሁን ደግሞ የትምህርት ቁሳቁሶችን እየሸከፍን እንገኛለን" #ደሳለኝ

የኤሌክትሪክ አቅርቦት ችግር ፈተና ሆኗል!
”እራሳችንን ጠቅመን አገራችንና ህዝባችንን ለማገልገል የገነባናቸው ፋብሪካዎች በኤሌክትሪክ አቅርቦት ችግር ምክንያት ወደ ማምረት ተግባር መግባት አልቻሉም ” ሲሉ በደሴ ከተማ የሚገኙ ባለሃብቶች ቅሬታ አሰሙ።” በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ዲስትሪክት በበኩሉ በአሁኑ ጊዜ የሃይል እጥረት በማጋጠሙ ችግሩ ከአቅሜ በላይ ነው ብሏል።
https://telegra.ph/ETH-09-01-4
Via #ኢዜአ

ቪድዮ⬆️ድንቅ የሆኑት የጋሞ አባቶች እና የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ዛሬም ክብር ይገባቸዋል። @tsegabwolde @tikvahethiopia
የጋሞ አባቶች ተሸለሙ!
"ተንበርክከው #ከጥፋት ከታደጉን የጋሞ ሽማግሌዎች ብዙ ልንማር ይገባል" አቶ ለማ መገርሳ/የዛሬ አመት የተናገሩት/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ተንበርክከው #ከጥፋት ከታደጉን የጋሞ ሽማግሌዎች ብዙ ልንማር ይገባል" አቶ ለማ መገርሳ/የዛሬ አመት የተናገሩት/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#መልካም_ስራ! በህይወት ሳለን የመረዳጃ እድር ከሌሎች ማህበራት ጋር በመተባበር 90ሺህ ብርና የትምህርት ቁሳቁስን አሰባስቦ ረዳት ለሌላቸዉ አረጋዊያንና ተማሪዎች ደጋፍ አበረከተ። 90ሺህ ብር፤ ብርድ ልብስና ሳሙና ለአረጋዊያን ድጋፍ የተደረገ ሲሆን እንዲሁም ቦርሳ፣ ደብተር፣ እስክርቢቶና ሌሎች የትምህርት ቁሳቁሶች ለተማሪዎች መበርከቱ ተገልጿል። ይህ ድጋፍም ለ20 #አረጋዊያንና 300 ለሚሆኑ ህፃናት ተማሪዎች መሆኑም ታውቋል። በዚህ በጎ አድራጎት ስራም ተስፋ ልማት አቀፍ ማህበር፣ ቦኤዝ ምግብ ኮምፕሌክስ፣ ይቻላል ፋውንዴሽን፣ አስቴር ቤተ ፍቅርና ያጅቡሻል የመድሃኒት መደብር የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋቸዉ ተገልጿል።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
7ኛው የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊዎች፦
1. መምህርነት ዘርፍ ህይወት ወልደመስቀል፣
2. ሳይንስ (ህክምና፣ ቴክኖሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ምህንድስና፣ ኬሚስትሪ፣ አርክቴክቸር፣ ወዘተ) ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው፣
3. በኪነ ጥበብ/ሥነ-ጥበብ፣ (በፎቶ ግራፍ ዘርፍ) አቶ በዛብህ አብተው፣
4. በበጎ አድራጎት (እርዳታና ሰብዓዊ አገልግሎት) ዘርፍ ዶክተር አብዱላዚዝ ኢብራሂም፣
5. በቢዘነስና ሥራ ፈጠራ ዘርፍ አቶ ነጋ ቦንገር፣
6. መንግሥታዊ የሥራ ተቋማት ኃላፊነት አቶ ግርማ ወንዳፍራሽ፣
7. በቅርስና ባህል ጥበቃ ዘርፍ አቶ አብደልፈታህ አብደላ፣
8. በሚዲያና ጋዜጠኝነት አቶ አማረ አረጋዊ፣
9. ለኢትዮጵያ እድገት አስተዋጽዖ ያበረከቱ ዳያስፖራዎች አቶ ኦባንግ ሜቶ፣
💫እንዲሁም የዓመቱ የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚዎች የጋሞ ሽማግሌዎች በጋራ ተሸላሚ መሆናቸው ይፋ ተደርጓል።
በመድረኩ የተገኙት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት መልእክት አገር በትውልድ ቅብብሎሽ እንጂ ባንድ የተወሰነ ቡድን ወይም ግለሰብ ብቻ አትገነባም፤ ተገንብቶ ያለቀ አገርም የለም ብለዋል። በመሆኑም ዛሬ የምንሰራቸው ስራዎች ለአገር ግንባታ ያለው አስተዋጽኦ ትልቅ ነውና በጎውን እንስራ ብለዋል ፕሬዝዳንቷ።
@tsegabwolde @tikvagethiopia

#ሰሜን_ተራሮች
የዋልያን ቁጥር #ለመጨመር ከኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በትብብር የተጀመረው ፕሮጀክት በውቢቷ የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ተጀምሯል። በመጀመሪያው እርምጃ #ዋልያ የሚመገባቸውን አገር በቀል #ተክሎች ችግኝ በማፍላትና በመትከል እንዲሁም እንስሳው እንዳይታደን ጥበቃ ለሚያደርጉ ስካውቶች የደምብ ልብስ ማልበስ ተጀምሯል። ኤቨረስት ተራራ ላይ በመውጣት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የሆነው ሲራክም ከቡድኑ ጋር ተጉዟል።

ኢ/ር ታከለ ኡማ ሽልማት ተበረከተላቸው!
ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአሸንዳ በዓል በአዲስ አበባ ደረጃ በድምቀት እንዲከበር ላደረጉት አስተዋፅኦ ከትግራይ ሴቶች ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡