#update ሶማሌ ክልል⬇️
በቅርቡ በሶማሌ ክልል #ጅግጅጋ ከተማና ሌሎች የክልሉ አከባቢዎች ተከስቶ በነበረው #ግጭት ምክንያት የስራ ገበታቸውን የለቀቁ ከ350 በላይ የጤና ባለሙያዎች ወደ ነበሩበት ለመመለስ የሚያስችል ውይይት በጅግጅጋ ከተማ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚ/ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሰሃርላ አብዱላሂ፣ የክልሉ ም/ፕሬዝደንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር የሱፍ መሀመድ፣ የሀይማኖት መሪዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች እንዲሁም የማህበረሰብ ተወካዮች በተገኙበት ውይይት ተደርጎ የጤና ባለሙያዎች ወደ መደበኛ ስራቸው እንዲመለሱ ስምምነት ተደርሷል። ለዚህም የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለባለሙያዎችንና የሀይማኖት አባቶችን ምስጋና አቅርቧል።
©ዶክተር አሚር አማን
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በድምሩ 1,506,260 ብር የሚገመት ኮንትሮባንድ #ጅግጅጋ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ በቁጥጥር ስር የዋለው ኮንትሮባንድ ኬሚካል፣ ስኳር እና የቁም እንስሳት የሚያካትት ነው፡፡ በዚህ መሰረት በእግር እየተነዱ ከሀገር ሊወጡ የነበሩ ግምታዊ ዋጋቸው 112,500 ብር የሆነ ዘጠኝ በሬዎች የካቲት 16 ቀን 2011 ዓ.ም ሌሊት 7፡00 ጅግጅጋ ውስጥ በሚሊሻና በጉምሩክ አባላት ሲያዙ ተጠርጣው ለጊዜው ማምለጡን ነው የተገለፀው፡፡
Via epa
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via epa
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጅግጅጋ
የኦሮሚያና ሶማሌ ክሎሎች የህዝብ ለህዝብ መድረክ ነገ በጅግጅጋ ከተማ ይካሔዳል፡፡ ነገ በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ ከተማ የሚካሔደው የህዝብ ለህዝብ መድረክ የሁለቱን ክልሎች ህዝቦች ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር መሆኑን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ያመለክታል፡፡ የሁለቱን ክልሎች ህዝቦች ግንኙነት የሚያጠናክር ተመሳሳይ መድረክ በአዳማ መካሔዱ የሚታወስ ነው።
Via #OBN
ፎቶ: ፋይል

#ጅግጅጋ ዝግጅቷን አጠናቃ እንግዶችን እየተቀበለች ነው። #የኦሮሚያ እና #የሶማሌ ክልል የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ #ነገ ይካሄዳል።
ፎቶ፦ Mame/TIKVAH-ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ Mame/TIKVAH-ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጅግጅጋ
በነገው እለት #በጅግጅጋ ለሚደረገው የኦሮሚያ ክልልና የሱማሌ ክልል ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ላይ ለመሳተፍ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች ቡድን ዛሬ ጅግጅጋ ገብቷል፡፡ ቡድኑ ጅግጅጋ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የሁለቱ ህዝቦች የወንድማማችነት መድረክ ከዚህ ቀደም በአዳማ ከተማ መደረጉ ይታወሳል፡፡
Via #ebc

የኦሮሞና የሱማሌ ህዝቦች የወንድማማችነት የምክክር መድረክ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ መሐመድ ኡመር፣ የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ አባገዳዎች እና የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም የሁለቱ ክልል ህዝቦች ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
ምንጭ፦ኢቢሲ

#የኦሮሞና #የሶማሌ ክልል ህዝቦች ሰላምና አብሮነት ከኢትዮጵያ አልፎ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ሚናው የጎላ በመሆኑ ትስስሩን ወደሚፈለገው ደረጃ ለማድረስ እንደሚሰሩ የሁለቱ ክልል ርዕሰ መስተዳደሮች ተናገሩ። የሁለቱ ክልል ህዝቦች ግንኙነትን መልሶ ለማጎልበት ያለመ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ እየተካሄደ ነው።

"#የሁላችንም የሆነች #ኢትዮጵያን ለመፍጠር ቀን ከሌት እንሰራለን" የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሽመልስ_አብዲሳ

"ወንድማማችነትን በማጠናከር የሁለቱ ክልሎች ህዝቦች ለኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ለመሆን እንሰራለን" የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሙስጠፌ_መሀመድ

TIKVAH-ETHIOPIA
አቶ ሙስጠፌ ተሸለሙ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን #በዛሬው ዕለት ለሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሐመድና ለባልደረቦቻቸው ሽልማት አበርክታለች። ዛሬ በጅግጅጋ በተካሄደው የኦሮሞና የሶማሌ የህዝብ ለህዝብ መድረክ ላይ የተገኙት የቤተክርስቲያኗ አባቶች ለአቶ ሙስጠፋና ለባልደረቦቻቸው የቤተክርስቲያኗን የክብር ካባ ሸልመዋቸዋል። ቤተክርስቲያኗ ለአቶ ሙስጠፋና ለባልደረቦቻቸው…
#ጅግጅጋ
የዛሬ አመት በጅግጅጋ ከተማ በነበረው ሁከት እና የሰላም መደፍረስ ተቃጥላ የነበረችው የጅግጅጋ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ታድሳ በትናንትናው ዕለት ተመርቃለች። ለዚህ ተግባር ከፍተኛ ድጋፍ ያደረጉት የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሙስጠፌ_ዑመር መሆናቸው ተሰምቷል።
Via #Dereje