TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.8K photos
1.49K videos
211 files
4.07K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ፎቶ👆የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት¶#StopHateSpeech ሌላው በጅማ ቆይታችን #ሀገርን መውደድ #ታሪክን ከማውቅ ይጀምራልና የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ታሪካዊውን የአባ ጅፋር ቤተመንግስትን ጎብኝተናል።

ምስጋና፦

√ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና አጠቃላይ አመራሮች
√የጅማ ከተማ ወጣቶች/ቄሮ/
√የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች(በተለይ የዋናው ግቢ እና የJiT ተማሪዎች)

Family of TIKVAH-ETH #Jimma

√Semira Jemal
√Ayanalem Kasa (wande)
√Mekedes Zawude
√Beruk
√Yadani
√Tihitina
√Jarso Haile
√Desta Muhhamed
√Daniel Tadesse
√Bereket
√Mohammed Degisiso (Mame)
√Mohammed Baker
√Sultan Ahamed
√Sinishawu kadir
√mulatu
√Surafel
√Kasahun
√Moges from kito

We want to thanks all who helped to achieve our program of #StopHateSpeech at jimma. And also we want to thanks all who helped us #indirectly.

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Breaking ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ጉዞአቸውን ሲያጠናቅቁ ከሱዳን እሥር ቤት የተፈቱ ኢትዮጵያውያንን ይዘው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በአማካይ እስከ ሀያ አመት ተፈርዶባቸዉ እስር ላይ የነበሩ 78 ኢትዮጵያንን ለማስፈታት መንግስት ላለፉት ወራት ሲደራደር ቆይቷል::

#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopi
#ሰበር_ዜና በሱዳን ሀገር #በአማካይ እስከ ሀያ አመት #ተፈርዶባቸዉ እስር ላይ የነበሩ 78 ኢትዮጵያውያን ተፈቱ። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድም ከእስር የተፈቱትን ወገኖች ይዘው ኢትዮጵያ ገብተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ800 ኪሎ ሜትር በላይ ጉዞ...ለሀገር

/ግንቦት 24-25/

ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ #StopHateSpeech

√ጅማ ዩኒቨርሲቲ
√ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
√ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ
√ወ/ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
√አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
.
.
በመጀመሪያው ቀን የቅዳሜ ዝግጅት በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ተሳትፎ አድርገናል። አወያይ የነበሩት አቶ መሃመድ አዴሞ የቀድሞ የOBN ዋና ዳይሬክተር እና ፕሮፌሰር ጀይላን ነበሩ። "ሀሳብን በነፃነት መግለፅ እስክ ምን ድረስ ነው?" እጅግ አስተማሪ እና ወቅቱን የጠበቀ ውይይት ነበር።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሃረማያ_ዩኒቨርሲቲ #StopHateSpeech👆

የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት በእሁድ ቆይታቸው በሀረማያ ዩኒቨርስቲ የችግኝ ተካላ እንዲሁም ስለ ጥላቻ ንግግር ግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን ተዘዋውረው ሰርተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia