ሱዳን~ካርቱም👆
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ካርቱም ናቸው፤ ወደ ካርቱም ያቀኑት ሰሞኑን የተከሰተውን #ደማፋሳሽ ግጭት ተከትሎ ነው። በጉዟቸውም በሃገሪቱ የነገሰውን ውጥረት #ለማብረድ አልበሸርርን ከስልጣን አንስተው ጊዜያዊውን አስተዳደር የሚመሩትን ወታደራዊ ባለስልጣናት በቀዳሚነት ያነጋግራሉ።
ለሰዓት በኋላ ደግሞ ወታደራዊው አስተዳደር ስልጣኑን በቶሎ ለሲቪሎች እንዲያስረክብ ግፊት እያደረጉ ያሉትና በርካታ ደጋፊዎቻቸው እንደተገደሉባቸው የሚናገሩትን የተቃዋሚውን ቡድን መሪዎች ያናግራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Via #BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia