ስፖርት! በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ቅ/ጊዮርጊስ ከዩጋንዳውን ካምፓላ ሲቲ እግር ኳስ ክለብ ጋር 0 ለ 0 ተለያይተዋል።
ምንጭ፦ ብስራት ኤፍ ኤም
@tsegabwolde @tikvahethiopka
ምንጭ፦ ብስራት ኤፍ ኤም
@tsegabwolde @tikvahethiopka
በቀጣይ ተመሳሳይ አድማዎች እንዳይደረጉ ኮማንድ ፖስቱ እቅዶችን ነድፎ እየሰራ ነው!
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ ወዲህ አንዳንድ ችግሮች ቢከሰቱም የአገሪቱን ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ከማረጋጋጥ አንጻር አይነተኛ ሚና አየተጨዋተ መሆኑን የኮማንድ ፖስቱ ዋና ሴክሬታርያት ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡
አዋጁ ከታወጀ ወዲህ ዜጎች የደህንነት ስሜት ቢሰማቸውም በአንዳንድ ኦሮሚያ አከባቢዎች አድማዎች መደረጋቸውንና የህዝብ አገልግሎት መስጫ ትራንስፖርቶች መስተጓገላቸውን ገልጸዋል፡፡
በአሁኑ ሰዓት ግን ከአንዳንድ ረጃጅም
መስመሮች በስተቀር ሰላምና መረጋጋት እየተመለሰ ነው ብለዋል፡፡ ከዚህ በኋላ ዜጎች ማንኛውም ችግር ቢገጥማችው በአከባቢያቸው ለሚገኝ ኮማንድ ፖስት በመጠቆም ሰላማቸውን ነቅተው እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
እውነታኛ የህዝብ ጥያቄ ቢኖርም ያንን
የህዝብ ጥያቄ መሰረት በማድረግ የጥፋት ሀይሎች አጀንዳውን ጠልፈው ለራሳቸው ጥቅም በማዋል ህብረተሰቡን እያሳሳቱት ይገኛሉ ብለዋል አቶ ሲራጅ፡፡
የጥፋት ኃይሎች መንግስት የደከመ ቢመስላቸውም መንግስት አሁንም ጠንካራ መሆኑን ሊያውቁ ይገባል ብለዋል፡፡
በቀጣይም ተመሳሳይ አድማዎች እንዳይደረጉ ኮማንድ ፖስቱ ዝርዝር ዕቅዶችን አውጥቶ እየሰራ መሆኑን አስውቀዋል፡፡
ምንጭ፦ ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ሞ! ሞፋራህ ወደ ኢትዮጵያ በማቅናት
ላይ እያለ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት ደረሰበት።
ኢንግሊዛዊው አትሌት ሞፋራህ ወደ ኢትዮጵያ በማቅናት ላይ እያለ በጀርመን ሙኒክ አየር መንገድ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት በጀርመን ጸጥታ አስከባሪዎች እንደደረሰበት ተገልጿል፡፡
የአራት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ሞፋራህ በሚቀጥለው ወር ለሚደረገው የማራቶን ውድድር የመጨረሻ ልምምዱን
ለማድረግ በጀርመን በኩል አድርጎ ወደ ኢትዮጵያ በሚጓዝበት ወቅት ነው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት የደረሰበት፡፡
የ34 አመቱ ሞ ፋራህ ሩጫውን አስመልከቶ መግለጫ እየሰጠ ባለበት ወቅት በአየር መንገዱ ጸጥታ አስከባሪዎች እንደተገፋ ተናግሯል፡፡ በእሱ ላይ የደረሰው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት መሆኑንም ሞፋራህ በቲውተር ገጹ የለቀቀውን ቪድዮ ዋቢ በማድረግ ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡
ምንጭ፦ ዘ ጋርዲያን

ተከፍተዋል! በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ቤተ-መፅሀፍት(ላይብረሪ) ከጥዋት ጀምሮ ተከፍተው ለተማሪዎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።
ተቋርጦ የነበረው የአመቱ አጋማሽ የማጠቃለያ ፈተና(Final Exam) ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።
ምንጭ፦ አብ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተቋርጦ የነበረው የአመቱ አጋማሽ የማጠቃለያ ፈተና(Final Exam) ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።
ምንጭ፦ አብ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያዊያኑ! በሀንጋሪ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ኢትዮጵያውያን ተቸግረናል ሲሉ ቅሬታ አሰሙ።
በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የነበሩና ትምህርታቸውን በሀንጋሪ በመከታተል ላይ የሚገኙ ሰላሳ የሚሆኑ ተማሪዎች በገንዘብ እጥረት ምክንያት ለችግር እንደተጋለጡ ለአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ገለፀዋል።
በኢትዮጵያ የኤፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት ይህን የነፃ ትምህርት ለማግኘት ተወዳድረው ያለፉትና በሃንጋሪ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙት የማስተርስና ዲግሪና የፒ ኤች ዲ ዲግሪ ተማሪዎች ናቸው።

"የምንመርጠው ሊቀ - መንበራችን አውቶማቲካሊ የአገሪቱ ጠቅላይ ምኒስትር ሆነው ይሰየማሉ" የኢሕአዴግ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ብላክ ፓንተር! "በኢትዮጵያ የተፈጸመውን የአድዋ ድል ታሪክ ይዘት እና ጭብጥ የሚያሳየው ብላክ ፓንተር የተሰኘው ፊልም ለኢትዮጵያ እውቅና አለመስጠቱ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል" በተጨማሪም "ኢትዮጵያ በምናባዊ ዘይቤ ዋካንዳ በተባለች አገር ተሰይማለች" ብሏል የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ሴት - ጥንካሬ፣ ብልሀት፣ ማስተዋል፣ ብርታት እና ተስፋ ናት። ሴት ማለት ሀገር ናት ሀገር ማለትም ሴት ናት።
ሴትን ማክበር ፈጣሪን ማክበር ነው። ሴትን ማክበር ራስን ማክበር ነው። ለሴቶች እና ለሴቶች ቀን ክብር እንሰጣለን!
መልካም የሴቶች ቀን ይሁንላችሁ!
#MARCH8-TIKVAH-ETH
@tsegabwolde

ከሀገር ተባረረ! በኢትዮጵያ ለበርካታ አመታት በጋዜጠኝነት ሲሰራ የነበረው ዊልያም ዴቪሰን በኢትዮጵያ የኢሚግሬሽን
ሀላፊዎች ከሀገር እንደተባረረ ገለፀ። ለብሉምበርግ እና ጋርዲያን በመፃፍ የሚታወቀው እንግሊዛዊው ዊልያም የተባረረበት ምክንያት ምን እንደሆነ እንደማያውቅ ጠቅሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ቢሮ እጅ ግን ሳይኖርበት እንደማይቀር ጠቁሟል።
ምንጭ፦ ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀላፊዎች ከሀገር እንደተባረረ ገለፀ። ለብሉምበርግ እና ጋርዲያን በመፃፍ የሚታወቀው እንግሊዛዊው ዊልያም የተባረረበት ምክንያት ምን እንደሆነ እንደማያውቅ ጠቅሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ቢሮ እጅ ግን ሳይኖርበት እንደማይቀር ጠቁሟል።
ምንጭ፦ ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተራዘመ! ጨፌ ኦሮሚያ ሊያካሂድ የነበረውን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ወደ ሌላ ጊዜ ማዛወሩን ጽህፈት ቤቱ አስታወቀ።
ጉባኤው ከየካቲት 30 እስከ መጋቢት 1 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚካሄድ መነገሩ ይታወሳል።
የጽህፈት ቤት የኮሙዩኒኬሽን እና የመረጃ አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ደምሴ እንደተናገሩት በአካባቢው ያለው የሰላም ሁኔታ የተረጋጋ ባለመሆኑ የጨፌው መደበኛ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።
ምንጭ፦ FanaBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጉባኤው ከየካቲት 30 እስከ መጋቢት 1 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚካሄድ መነገሩ ይታወሳል።
የጽህፈት ቤት የኮሙዩኒኬሽን እና የመረጃ አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ደምሴ እንደተናገሩት በአካባቢው ያለው የሰላም ሁኔታ የተረጋጋ ባለመሆኑ የጨፌው መደበኛ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።
ምንጭ፦ FanaBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቲለርሰን! የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ዛሬ በአፍሪካ ህብረት ባደረጉት ንግግር የአፍሪካ ሀገራት ከሰሜን ኮርያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያቆሙ የጠየቁ ሲሆን በኢትዮጵያ ስላለው ሁኔታ ግን አስተያየት ሳይሰጡ ቀርተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ-ከሴቶች ቀን በፊት ሴትነትን ያስከበሩ ሴቶች ምድር!
እንግዲህ ዓለም ዛሬን ለሴቶች ሰጥቶ ያለ ሴት ውሎ ያደረባት አንዲት ቀን ያለች ይመስል ሆ እያለ ነው፡፡ ሴቶችም በየዓለም ጥጉ እንደ ሀገራቸው ርዕዮት የካቲት መጨረሻ ያለችዋን ቀን ያከብሯታል፡፡
ማርች 8 በዓለም ቋንቋ የጋራ ሆናለች፡፡ የትም ያለች ሴት ቀበሌዋ ማርች 8 ከአፍ መፍቻዋ አስማምቶላታል፡፡ እንግዲህ ዛሬ ለሰለጠኑ ትናንት በጨለማ ለነበሩ ይሄ ቀን በእርግጥም ስለ ሴት አንድ ተጨማሪ ነገር ያወቁበት፤ ድንገት የተነሱ ብርቱ ሴቶች የዓለምን ታሪክ በድምጻቸው ቀየሩ የተባለበት ቀን ነው፡፡
ለእኛ ምናችን ሆኖ፤ እዚህ ዛሬም በአደባባይ በጩቤ የምትወጋ፣ አሲድ የሚደፋባት፣ ጥይት የሚርከፈከፍባት ቢሆንም ጠንካራ ሴት በማፍራት ግን ከሴቶች ቀን በፊት ተአምር የሰሩ ሴቶች የተፈጠሩባት ሀገር ናት፡፡
ኢትዮጵያውያን ከአፋችን መቼ ዮዲት የተባለችው ጦረኛ ስም ጠፍቶ ያውቅና? ልብን በልቧ አግዝፋ፣ ያገዘፈችውን ጥበብ ስትሻ ባህር የተሻገረችዋን ንግሥት ገናናነት ዓለም ተረትም ይበለው እውነት የእኛ ሴት ነበረች፡፡
የነብዩ መሐመድ ሰ.ዐ.ወ ምስጉና ሞግዚት ሀገሯ የት ሆኖ? እንደ ወለተ ጴጥሮስ ያልተሸነፈ ወኔ የነበራቸው ሴቶች ሲፈጠሩ ዓለም ማርች 8 ማለት አልጀመረም ነበር፡፡ የጎንደር ቤተ መንግሥት በጥበበኛዋ ንግሥት በእቴጌ ምንትዋብ ብቃት ሲሾር የእቴጌይቱን ወኔ የቀሰቀሰው ይሄ ዓለም አቀፋዊነት አይዞሽ ባይነት አልነበረም፡፡
የባቲ ድል ወንበሯ ወኔ ስንቱን ወንበር ሲገለብጥ ከጄኒቫ በተቀሰቀሰ ጥሪ የመጣ አይደለም፡፡ ይልቁንስ እዚህ ይሄንን ቀን ቀድመው ይሄ ቀን በአሳር የተመኘውን ከፍታ የተቆናጠጡ ጀግኖች ነበሩ፡፡ አይቻልምን ያሸነፉ ጀግኖች፡፡
ሴት በስልጡን ነን ባዮቹ ሸንጎ ሳይሰየም የጌዴኦ እናቶች በአኮማኖየ ወንዶችን እየመሩ፤ ከአረንጓዴ ደናቸው ውስጥ ወታደርም ንጉሥም ሆነው አልፈዋል፡፡ ከጎፋ እስከ ዳውሮ የካዎ ቀኝ እጆች ሴቶች ነበሩ፡፡
የንግሥት ፉራ ሲኖር አይደለም ሲተረክ እንዴት የሚያስብል ጀብድ ከማርች 8 ቀድሞ እዚህች ያልተነገረላት ሀገር የኖረ ያልተነገረ ታሪክ ነው፡፡ ከታሪካችን የማይለዩት ሴቶች ከዓለም መንቃት ቀድመው ይቻላልን ያሳዩ ናቸው፡፡
የጋራድ ልጅ እሌኒ የስሜንን እና የሀዲያ ሱልጣኔትን መጎሻሸም እልባት የሰጠች ቅመም ነበረች፡፡ ወርቂት እና መስታወት ያልተጻፈላቸው ድንቅ የጦር መሪዎች ነበሩ፡፡
የራስ አሊ እናት እቴጌይቱ መነን የዘመነ መሳፍንትን ታሪክ ታሪካቸው ሲያደርጉት፤ እቴጌ ጣይቱ አዲሲቷን ኢትዮጵያ በነጻነት ከደመቀ ታሪክ ጋር ሲያበጇት፤ እነ እሞሃይ ገላነሽ ወንድ ነኝ የሚለውን ባለቅኔ አፍ ሲያሲዙ፣ እነ ቃቂ ወርዶት ቤት ለቤት የቆመ ስርወ መንግስት ሲመሰርቱ ዓለም ማንዋል አዘጋጅቶች ሴቷ ንቂ አላለም ነበር፡፡ እናም እዚህ ከሴቶች ቀን በፊት ሴትነትን ያስከበሩ ሴቶች ነበሩ፡፡
ምንጭ፦ DIRETUBE(ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም)

አምቦ! የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር፣ የአምደ-መረብ ጸሀፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ገደማ ወሊሶ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን የዓይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ ገለፀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማርች 08! የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ቀን አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 08) ምክንያት በማድረግ በሴቶች ብቻ የሚመራ የተሳካ በረራ አደረገ።
የአውሮፕላኑ ዋና አብራሪ ፓይለት/፣ የበረራ አስተናጋጅ እና መላው የአውሮፕላን ሰራተኞች ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚደረግ በረራ ሲሆን፣ በረራው ከአዲስ አበባ ወደ አርጀንቲና መዲና ቦነስ አይሪስ ተደርጓል።
በአሸኛኘት ዝግጅቱ ላይ አትሌቴ ጥሩነሽ ዲባባ እና ገንዘቤ ዲባባ ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአውሮፕላኑ ዋና አብራሪ ፓይለት/፣ የበረራ አስተናጋጅ እና መላው የአውሮፕላን ሰራተኞች ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚደረግ በረራ ሲሆን፣ በረራው ከአዲስ አበባ ወደ አርጀንቲና መዲና ቦነስ አይሪስ ተደርጓል።
በአሸኛኘት ዝግጅቱ ላይ አትሌቴ ጥሩነሽ ዲባባ እና ገንዘቤ ዲባባ ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቅናሽ ለሴቶች! ኢትዮ ቴሌኮም ለሴቶች ብቻ ቅናሽ የተደረገባቸው 3 መቶ ሺህ የሞባይል ቀፎዎችን ለሽያጭ አቀረበ ኢትዮ ቴሌኮም ከ2ዐ እስከ 4ዐ በመቶ ቅናሽ የተደረገባቸው ሴቶችን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርጉ 3 መቶ ሺህ የሞባይል ቀፎዎችን ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡
የሞባይል ቀፎዎቹ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ1ዐ7ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ42ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሴቶችን ቀን ማርች 8 ምክንያት በማድረግ ከየካቲት 3ዐ ጀምሮ በኢትዮ ቴሌኮም ሱቆች ለሽያጭ ይቀርባሉ ተብሏል፡፡ ተቋሙ በአሉን በብሄራዊ ቲያትር ያከበረ ሲሆን ሴቶችን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማደረግ እንደሚሰራም ገልጿል፡፡
በበአሉ የተጋበዙት ሴት የህግ ባለሙያዎች የፓናል ውይይት ያደረጉ ሲሆን በፍትህ ዙሪያ ሴቶች ተጠቃሚ ለማድረግ አንዳንድ የህግ ክፍተቶች መሻሻል እንዳለባቸው ተናግርዋል፡፡
ባለሙያዎቹም ሴቶች በቤተሰብ ጉዳይ በንብረት አስተዳደር በህግ ዕውቀትና በክርክር ሂደቶች የአቅም ማነስ ችግር ይታይባቸዋል፡፡ በዚህም የተለያዩ ተፅዕኖዎች እየደረሱባቸው ይገኛሉ፡፡ እንደ EBC ዘገባ ይህን ለማስተካከልም ሴቶችን ማብቃት፣ ማሰልጠን እና ማስተማር እንደሚገባ ተገግረዋል፡፡
ምንጭ፦ EBC

ኦሮሚያ! የተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ወደ መደበኛ እንቅስቃሴያቸው እየተመለሱ እንደሆነ ተሰምቷል።
መንገዶች እየተከፈቱ እንደሆነ ለመስማትም ችያለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንገዶች እየተከፈቱ እንደሆነ ለመስማትም ችያለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia