የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያና በሱማሌ ክልል የህዝብ ለህዝብ መድረክ ላይ ከተናገሩት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች:-
• የኦሮሞና የሱማሌ ህዝብ ከአንድ ግንድ የተገኘና በአንድነት የኖረ ህዝብ ነው፡፡
• ሁለቱን ህዝቦች ከሚለያዩአቸው ነገሮች ይልቅ አንድ የሚያደርጓቸው ይበዛሉ፡፡
• የኦሮሞና የሱማሌ ህዝብ ተመሳሳይ ባህል፣ ቋንቋና ማንነትን የሚጋሩ ህዝቦች ናቸው፡፡
• ሁለቱ ህዝቦች ለነፃነት እና ለእኩልነት ታግለዋል፣ ለዚህም ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍለዋል፡፡
• የኦሮሞና የሱማሌ አንድነት መጠናከር ወሳኝ ነው፡፡ የሁለቱ ህዝቦች ወንድማማችነት መጠናከር ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ቀንድ አንድነትም ወሳኝ ነው፡፡
• አፈናቃዮች፣ ገዳዮች፣ ኮንትሮባንድስቶችና ሌቦች የሁለቱን ህዝቦች አንድነት ሊንዱት አይችሉም፡፡
• መድረኩን ሲያዩ የሚደሰቱ በርካቶች እንዳሉ ሁሉ ሌሎች ደግሞ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆነው የቀረውን ነገር ለመሞከር ይታትራሉ፡፡
• ክልሎች ጎረቤት አገራት አይደሉም፣ ክልሎች የኢትዮጵያ አካል ናቸውና በክልሎች መካከል አንድነት እንዲጠናከርና አብረው እንዲሻገሩ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡
• ኦሮሞነት ሁሉን እንደ ራስ ማየት ነው፣ ለሌላው ከራስ በላይ ክብር መስጠት ነው፣ ሌለውን ማቀፍ ነው፡፡
• የኢትዮጵያ ቱባ ባህሎች በአፈናቃዮች ሴራ ሊደበዝዙ አይገባም፡፡
• አገራችን ለሁላችንም በቂ ስለሆነች የህዝቦችን አንድነት ለማጠናከር ሌት ቀን ተግተን መስራት ይጠበቅብናል፡፡
Via #etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የሱማሌ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሀመድ ኡመር በኦሮሚያና በሱማሌ ክልል የህዝብ ለህዝብ መድረክ ላይ ከተናገሩት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች:-
• አንድነት ኃይል ነው
• የኦሮሚያና የሱማሌ ህዝቦች ከአንድ ግንድ የፈለሱ ናቸው፤ ለረዥም ዘመናት አብረው ሲደጋገፉ የነበሩ ህዝቦች ናቸው
• ሁለቱ ህዝቦች የትግል ትስስር ፈጥረው ይደርስባቸው የነበረውን ጭቆና በጋራ ተጋፍጠዋል፤ ቋንቋቸውንና ባህላቸውን ለማሳደግ በጋራ ታግለዋል
• ኦሮሚያ የሱማሌው መኖሪያ ነች
• ሁለቱ ህዝቦች ከአሁን በኋላም የሚያጋጫቸዉን የጥፋት ኃይል በጋራ ይታገላሉ
• የአሁኑ ትዉልድም ይህን ዕድል ተጠቅሞ የኢኮኖሚ ብልጽግና ለማምጣትና አገሪቱን ለማሸጋገር መስራት ይጠበቅበታል
• በሁለቱ ህዝቦች መካከል የነበረዉን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የጋራ ወሰናቸውን ክፍት በማድረግ የንግድ ስራዉ እንዲቀጥል ማድረግ ይጠበቅብናል
• የሁለቱን ህዝቦች ግንኙነት የሚያጠናክሩ የጋራ ፕሮጀክቶችን ቀርጸን መስራት አለብን
• በየዓመቱ ህዝቦች የሚገናኙበትንና አንድነታቸዉን የሚያጠናክሩበትን የባህል ልዉዉጥ መድረክ መፍጠር አለብን፤ ለዚህም ዛሬ የመሰረት ድንጋይ እንጥላለን
• ከዚህ በፊት የተፈጠረዉን ግጭት የሁለቱ ህዝቦች ግጭት አድርጎ ማቅረብ ስህተት ነዉ፤ የነበረዉ ግጭት ሁለቱንም ህዝቦች የሚወክል አይደለም
• ለተፈጠረዉ ጦርነትና ግጭት የሱማሌ ልዩ ኃይል ተጠያቂ ነዉ
• በሂደቱ የተፈናቀሉ የኦሮሞ ህዝቦችን በሱማሌ ህዝብ ስም ይቅርታ እንጠይቃለን፤ በኦሮሚያ ክልል የነበረዉ የሱማሌ ህዝብም መፈናቀል አልነበረበትም
• የተፈናቀሉ የኦሮሞ ወንድሞች ተመልሰዉ ኑሯቸውንና ስራቸዉን እንዲጀምሩ እንሰራለን፣ እንደግፋለን
• የፖለቲካ አሻጥር ከሌለ ሁለቱን ህዝቦች ለግጭት የሚጋብዝ ነገር አይኖርም
#etv

#update የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (OBN) በቅርቡ በሱማሊኛ ቋንቋ ስርጭት የሚጀምር መሆኑ ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀው በኣዳማ እየተካሄደ ባለው የኦሮሚያና የሱማሌ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ መድረክ ላይ ነው፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመድረኩ ላይ እንደገለፁት የሁለቱን ክልሎች ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (OBN) በቅርቡ በሱማሊኛ ቋንቋ ስርጭት ይጀምራል ብለዋል፡፡
Via #OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደባርቅ👆
በአምባሳደር በላይነሽ ዛባድያ የሚመራው የቤተ-እስራኤላውያን የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ልዑክ ደባርቅ ከተማ ገብቷል፤ የከተማዋ ነዋሪዎችና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችም ለልዑኩ ከፍተኛ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
Via #AMMA

ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን...
"በሀገሪቱ በግለሰብ ምክንያት የሚፈጠሩ ግጭቶችን ወደ ሕጋዊ አሠራር ከመውሰድ ይልቅ ዘር ቆጥሮና ቡድናዊ አደረጃጀት ፈጥሮ ጥቃት ማድረስ የሚያሳዝንና የሚያሳስብ ጉዳይ ነው።"
https://telegra.ph/ምክትል-ጠሚ-ደመቀ-መኮንን-05-01

Telegraph
ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን...
ሀገር ተረጋግቶ እንዳይቀጥል እያደረገ ያለውን መሠረታዊ ምክንያት ቃኝቶ መመለስ እንደሚያስፈልግ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ሁልጊዜ ‹በዚህ ጉዳይ አንደራደርም፤ በዚህ ጉዳይ ሌላ ዕይታ ሊኖር አይገባም› የሚል ድርቅናና አካሄድ ከሀገር እና ከሕዝብ እንዲሁም ከታሪካችን በታች መሆኑንም ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩት። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…
#update የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ እና የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ መውሪል ቦውዘር ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተገናኝተው ተወያዩ። በውይይታቸውም ሁለቱ ዋና ከተሞች እህትማማችነታቸውን አጠናክረው በጋራ ስለሚሰሩበት ሁኔታ መግባባት ላይ ደርሰዋል። ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ ከንቲባ መውሪል ቦውዘር የአዲስ አበባ ከተማን እንዲጎበኙ የጋበዙዋቸው ሲሆን: ከንቲባዋም ግብዣውን የተቀበሉት መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
Via Fitsum Arega
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Fitsum Arega
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አስክሬን እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደሀገር ቤት እንደሚገባ ተሰምቷል። የቀብር ስነ ስርዓታቸው መቼ እንደሚፈፀም የታወቀ ነገር የለም።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሰላም ደርሰዋል!
#ከሀዋሳ_ከተማ የተነሱት #የሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት አዲስ አበባ ከተማ/መስቀል አደባባይ/ በሰላም ደርሰዋል።
ኑ ፍቅርን እንዝራ!
ኑ ፍቅርን እንስበክ!
ኑ ፍቅርን እናቀንቅን!
#StopHateSpeech

#ከወልቂጤ የተነሱት #የወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት አዲስ አበባ ከተማ/መስቀል አደባባይ/ በሰላም ደርሰዋል።

#ከአርባምንጭ እና ከሶዶ የተነሱት #የአርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ እና የወላይታ_ሶዶ_ዩንቨርስቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት አዲስ አበባ ከተማ/መስቀል አደባባይ/ በሰላም ደርሰዋል።

#update ኢትዮ ቴሌኮም ሃብቱን በውጭ ኩባንያ እያስመረመረ መሆኑን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ መርማሪው የእንግሊዙ ፕራይስ ወተር ሃውስ ኩፐር የተባለው ኩባንያ ነው፡፡ ኩባንያው ካሁን በፊት የኢትዮ ቴሌኮምን የፋይናንስ አስተዳደርና የሒሳብ አያያዝ ሥርዓት አደራጅቷል፡፡ ጥናቱ እስከ 6 ወራት ሊፈጅ ይችላል፡፡ የሃብት ግምቱ ሲጠናቀቅ ዲሊዮት የተባለ የእንግሊዝ ኩባንያና ኧርነስት ኤንድ ያንግ የተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ደሞ ኢትዮ ቴሌኮም በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ግል ባለሃብቶች ሲዘዋወር የአክሲዮን አወቃቀርና ሽያጭን በተመለከተ እንዲያማክሩ ተቀጥረዋል፡፡ የአማካሪ ኩባንዎችን ወጭ ዐለም ባንክና ለጋሽ ሀገራት ይሸፍናሉ፡፡ አጠቃላይ ሂደቱ የሚመራበት ረቂቅ ሕግ ገና በፓርላማ አልጸደቀም፡፡
Via #reporter
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #reporter
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በ40/60 ቤቶች ምክንያት የተጣለው ዕግድ እንዲነሳ የቀረበው አቤቱታ ተቃውሞ ገጠመው፦
https://telegra.ph/በ4060-ቤቶች-ምክንያት-የተጣለው-ዕግድ-እንዲነሳ-የቀረበው-አቤቱታ-ተቃውሞ-ገጠመው-05-01
https://telegra.ph/በ4060-ቤቶች-ምክንያት-የተጣለው-ዕግድ-እንዲነሳ-የቀረበው-አቤቱታ-ተቃውሞ-ገጠመው-05-01
Telegraph
በ40/60 ቤቶች ምክንያት የተጣለው ዕግድ እንዲነሳ የቀረበው አቤቱታ ተቃውሞ ገጠመው፦
የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ዕጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መቶ በመቶ ክፍያ በፈጸሙ 98 ግለሰቦች ተቃውሞ ምክንያት፣ የተጣለው ዕግድ እንዲነሳለት ለፍርድ ቤት አቤቱታ ያቀረበው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ ከከሳሾች ተቃውሞ ገጠመው፡፡ ዕጣ የወጣባቸው ከ18,000 በላይ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ለወጣላቸው ግለሰቦች እንዳይተላለፉና ወደፊትም…