TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.2K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው!!
(#StopHateSpeech)

ዘረኝነትን #እጠየፋለሁ፤ ከተማዬን #አፀዳለሁ! #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ #ጉብሬ #ወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ - ሁሉም አባላት #ለStopHateSpeech ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑ ወጣቶች ናቸው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮ ቴሌኮም👆

ዘረኝነትን #እጠየፋለሁ፤ ከተማዬን አፀዳለሁ! #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ👆

ዘረኝነትን #እጠየፋለሁ፤ ከተማዬን አፀዳለሁ! #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ #ቡሌሆራ #ዘረኝነት ቆሻሻ ነው!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት የማጥፋት ሥራን የሚያግዝ የእስራኤል የባለሙያዎች ቡድን ዛሬ ኢትዮጵያ ገብቷል። 10 አባላት ያሉት ይህ የባለሙያዎች ቡድን ከእስራኤል የእሳት አደጋ ብርጌድ የተውጣጡ ናቸው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የምትገኙ የቤተሰባችን አባላት በመመረቂ አዳራሽ መገኘት ትችላላችሁ!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከዲላላ...

"ወደ ወሊሶ በሚወስደው መንገድ ደላላ (delila) ሚባል አከባቢ የአከባቢ መንገድ ተዘግቷዋል፣ 1 ሰዓት አልፎናል። የሚመለከተው አካል ቢያውቀው"

በአካባቢው ምን እንደተፈጠረ እንዲሁም ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን አዘጋጅቼ ወደእናተ አደርሳለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia