#update 4ኛው የአፍሪካ አርቲስቶች #ለሰላም እንቅስቃሴ በጎ አድራጎት እና ሠላም ፈጣሪዎች የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ዝግጅት በኢንተርካንትኔታል ሆቴል የካቲት 30, 2011ዓ ም ይካሄዳል።
የአፍሪካ አጀንዳ 2063 ለአፋሪካ ባህል ሕዳሴ እና የAPPI የ2019-2020 እቅድ የገቢ ማሠባሰቢያ መርሃ ግብር በቦታው የሚገኙ አርቲስቶች፦
•ፀደንያ ገ/ማርቆስ (የኮራ እና የአፋሪማ ሽልማት አሸናፊ)
•ሀና ግርማ (የኦፔራ ዘፋኝ ) ሄኖክ
•መሀሪ ብራዘርስ (ኢትዮ ፊውዥን) እንዲሁም
•ሲዲኔ ሰለሞን እና ኢምፔሪያል ማጀስቲ ባንድ (ሬጌ እና ሣካ ሙዚቃ)
አፍሪካዊ ምግቦች! ትዉዉቅ! የአፍሪካ ሠላም ፈጣሪዎች ማወደስ!!
“ቅስቀሳ ለሰላማዊ ባህል”
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update 4ኛው በኢትዮጵያ የአንጎል ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ከመጋቢት 2 እስከ 8 ድረስ በሚቀጥለው መርሀግብር መሰረት ይካሄዳል፤
መጋቢት 2፣ 2011 ፤ “የአዕምሮ ጤና፣ ሃይማኖት፣ እና ህግ፤ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች” በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ይካሄዳል። በዚህም የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስቶች፣ የሃይማኖት መምህራንና የህግ ባለሙያዎች ይገኛሉ።
ቦታ፡ የእኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (የቀድሞው ፓስተር)
ሰዐት፡ 2፡00 እስከ 11፡00
መጋቢት 3፣ 2011፤ የገፈርሳ የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከል ጉብኝት (ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል)
ሰዐት፡ 2፡00 እስከ 6፡00
መጋቢት 4 ፣ 2011፤ ስለተለያዩ የአዕምሮ ህመሞች በአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስቶች እንዲሁም በነርቭ ህክምና ስፔሻሊስቶች ይሰጣል።
ቦታ፡ የእኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (የቀድሞው ፓስተር)
ሰዐት፡ 2፡00 እስከ 11፡00
መጋቢት 5፣2011፤ የጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል (ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል)
ሰዐት፡ 2፡00 እስከ 6፡00
መጋቢት 6፣2011፤ በአዕምሮ ጤና ላይ የምታተኩር “ሙሉ ጤና” መጽሔት ምርቃት፤ በአዕምሮ ጤና ላይ የሰለጠኑ የመጀምሪያዎቹ 50 መምህራን እውቅና መስጠት

#update ሙሉ በሙሉ #በሴቶች እየተመራ ወደ #ኦስሎ የተጉዋዘው የበረራ ቡድን በቦታው ሲደርስ በዲፕሎማቶች እና የኢትዮጵያውያን ማሕበረሰብ አባላት #ደማቅ_አቀባበል ተደርጎለታል።
Via የኢትዮጵያ አየር መንገድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via የኢትዮጵያ አየር መንገድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ልዩ ልዩ ሽመቶችን በመስጠትና ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ምክር ቤቱ ዶክተር አምባቸው መኮነንን ርዕሰ መስተዳድር እና አቶ ምግባሩ ከበደን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አድርጎ ነው የሾመው፡፡ ከልዩ ልዩ ሹመቶች በተጨማሪ የተለያዩ አዋጆችንም አጽድቋል፡፡ አቶ ዮሐንስ ቧ ያለው ደግሞ የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
‹‹በስልጣን ዘመኔ በሰጠኋቸው ውሳኔዎች ያስከፋኋችሁ ካላችሁ ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ ወኔና ጉልበት ሆኖኝ የኖረውን የአማራ ሕዝብ አመሠግናለሁ፤ ለአዲሱ ርዕሰ መስተዳድርም መልካም የሥራ ዘመን እመኛለሁ››~አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia