ዓድዋ!
"የዓድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ተጋድሎና መስዋትነት ሀገራችንን ያስከበሩበት ለጥቁር ህዝቦች ሁሉ አንፀባራቂ የሆነ ድል ነው።
ለዚህ ክቡር አላማ መስዋትነት ለከፈሉ ጀግኖች አባቶቻችን በመዲናችን አዲስ አበባ የመታሰቢያ ሃውልት በማቆም ታላቁ ውለታቸው ዘላለማዊ ክብር የምንሰጠው መሆኑን እየገለጽኩ እንኳን ለበአሉ አደረሳችሁ እላለሁ።" ኢ/ር ታከለ ኡማ በዓድዋ ድል በዓል ላይ ከተናገሩት
Via @mayorofficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

"እኛ ኢትዮጵያዊያን በየትኛውም መንግሥት፣ በየትኛውም መሪዎች ዘመን ከልዩነት ይልቅ #አንድነት፣ ከግል ጥቅም ይልቅ የሃገርን የምናስቀድም፣ #ከከፋፋይ አሉባልታ ይልቅ ስለ አንድነትና የጋራ እሴቶቻችን የምንገዛ ታላቅ እና ኩሩ ሕዝቦች ነን። ለዚህም አንዱ ምስክር የአባቶቻችን፣ የአያቶቻች ገደል ነው።" ኢ/ር ታከለ ኡማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተራዝሟል‼️
"ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምክንያት ሣይካሄድ የቀረው እንዲሁም የካቲት 24 ይዘጋጃል ተብሎ የታሰበው የኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ሩጫ ውድድር እና ፌስቲቫል በአድዋ ድል በዓል እንዲሁም በከተማው ላይ በሚካሄዱ ሁነቶች የከተማው ሠላማዊ ሰልፍ ፈቃድ ክፍል ጥያቄ መሰረት ኘሮግራሙ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት በይፋ ጋዜጣዊ መግለጫ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡" አዘጋጆቹ

አርባምርጭ...
የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለመላው አፍሪካውያን የነፃነት ተምሳሌት ለሆነው የአድዋ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል። "የኢትዮጵያና የኬንያ ህዝብ የሚጋሩት በርካት ዕሴቶች አሏቸው ወንድሜ አብይ ወደ ውባ ከተማ እንድመጣ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ።"

"አንድ ዕቅድ አለን ለአርባምንጭ ወደ ሠላም ተምሳሌቷ እና ውቧ #አርባምንጭ ገና እንመላለሳለን በጥቃቅን አጀንዳዎች አንደናገጥ የሚያስፈልገው መደመር ብቻ ነው።" ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia