This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓረና‼️
በሀገር-ዓቀፍ ደረጃ የተጀመረው #ሪፎርም ወደ ክልሎችም በበቂ ደረጃ እንዲወርድ ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲ ሉዓላዊነት ፓርቲ ገለፀ፡፡
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Audio
#update በምዕራብ ወለጋና ካማሺ ዞን ለረጅም ወራት ዘልቆ የቆየው #ግጭት በዘላቂነት እንዲፈታ ተቋርጦ የነበረ የሕዝብ፣ ለሕዝብ የጋራ ውይይትና የባህላዊ ዕርቅ ሥነ ስርዓት ተካሄደ። በሥነ ስርዓቱ ላይ የታደሙ የሁለቱም ዞን ተወካዮች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የነበረው እንቅስቃሴ እንዲጀመር ተግባብተዋል፡፡
Via VOA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via VOA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር በአዲስ አበባ ዘመናዊ ሙዚየም ሊያስገነባ ነው፡፡ ግንባታውን ለማስጀመርም 20 ሚሊዮን ብር ሰብስቧል፡፡ ለሙዚየሙ ግንባታ ማሕበሩ 740 ስኩዌር ካሬ ሜትር ቦታ አግኝቷል፡፡
Via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እስከ አርብ ድረስ ብቻ ማዘዝ የሚቻል በራስዎት ስም Bank Of America ላይ አካውንት ተከፍቶ በምርጫዎ "Visacard" ወይም "Master Card" ወይም "American Express Card" በአንድ ሳምንት ውስጥ በስምዎት ይላክሎታል፡፡ verified (አክቲቭ) የሆነ ከሙሉ የባንክ መረጃ ጋር በእጅዎ ይደርሳል፡፡ ፖስታ ሳጥን ቁጥር ላላችሁ በቀጥታ ወደ ሳጥናችሁ ይገባል፡፡ ፖስታ ሳጥን ለሌላችሁ ደግሞ በቀጥታ ደህንነቱ ተጠብቆ ከነማሸጊያው ሳይወጣ በእጅዎ እናደርሳለን:: ከአዲስ አበባ ውጪ ላላችሁ በ EMS እንልካለን፡፡ ትዕዛዝ የምንቀበለው ዛሬ እና ነገ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ያናግሩን @ethioadsense
የታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ‼️
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በአዲስ-አዳማ የክፍያ መንገድ ታሪፍ ላይ #ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ።
ኢንተርፕራይዙ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የተሻሻለው ታሪፍ ከየካቲት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።
ማስተካከያው በክፍያ ጣቢያና በተሽከርካሪ አይነት የተደረገ ሲሆን ከ2 እስከ 16 ኪሎ ሜትር ለተሽከርካሪ 1 እና 2 የተደረገው የዋጋ ተመን 15 ብር ነው።
ከ2 እስከ 64 ኪሎ ሜትር ከተሽከርካሪ 5 እስከ 7 የተደረገው የዋጋ ተመን 80 ብር ሆኗል።
ሌሎች የዋጋ ጭማሪዎችን በኢንተርፕራይዙ ድረገጽ www.etre.com.et መመልከት ይቻላል።
ኢንተርፕራይዙ አብዛኛው ለጥገና የሚውል ጥሬ ዕቃ በአገር ውስጥ ስለማይገኝና ከወቅቱ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ አንጻር የውጭ ብድርን በብቃት ለመክፈል የታሪፍ ማሻሻያ ማድረግ ማስፈለጉን አስታውቋል።
ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ግሽበት የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋምና በአገልግሎት አሰጣጥ የተገኙ ልምዶችን በመውሰድ አሳማኝና መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጓል ነው ያለው።
የመንገዱ ተጠቃሚዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግና የተደረገውን የታሪፍ ለውጥ አውቀው ተግባራዊ እንዲያደርጉ ኢንተርፕራይዙ አሳስቧል።
ኢንተርፕራይዙ ለጥገናና ለውጭ እዳ ክፍያ በየዓመቱ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚያደርግ ቢያስታውቅም ለ4 ዓመታት በነበረው ታሪፍ ሲሰራ ቆይቷል።
በተያዘው በጀት ዓመት በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የክፍያ ታሪፍ ማሻሻያ አጥንቶ ተግባራዊ አድርጓል።
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን የአዲስ አዳማን የፍጥነት መንገድ የማስተዳደር፣ በክፍያ የመንገድ አገልግሎት የመስጠት፣ መንገዱን የማስጠገንና ሌሎች ተጓዳኝ ስራዎች ሃላፊነት ተሰጥቶታል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

#update የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፍርድ ቤቶች በጀት የሚያጸድቅበት አሠራር ሊጀመር መሆኑን የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስተውቋል፡፡ በዚህም መሠረት የ2012 ዓ.ም በጀት ጥያቄያቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው እንደሚያስወስኑ የጀርመን ራድዮ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ እስካሁን ለዳኝነት አካላት ዐመታዊ በጀታቸውን የሚደለድልላቸው ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ነበር፡፡ ሕገ መንግሥቱ ግን ፍርድ ቤቶች የበጀት ጥያቄያቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲያቀርቡ ነው የሚያዘው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅግጅጋ🔝
ስምንተኛው #የኢትዮጵያ_ከተሞች_ፎረም የመክፈቻ ስነ ስርዐት #በጅግጅጋ ስቴዲየም --''መደመር ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልፅግና'' ከየካቲት 9-14/2011 ዓ.ም.
@tsegabwolde @tikvagethiopia

EBC & FANA Live!
"መደመር #ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልፅግና" የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም #የመክፈቻ ስነ ስርዓትን ከጅግጅጋ በቀጥታ #መከታተል ትችላላችሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"መደመር #ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልፅግና" የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም #የመክፈቻ ስነ ስርዓትን ከጅግጅጋ በቀጥታ #መከታተል ትችላላችሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ከጅማሮው እስከ አሁን የት የት ተከበረ ?
* የመጀመሪያው የከተሞች ቀን በአዲስ አበባ
* ሁለተኛው የከተሞች ቀን በደቡብ ክልል ሀዋሳ
* ሶስተኛው የከተሞች ሳምንት በትግራይ ክልል መቀሌ
* አራተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት በኦሮሚያ ክልል አዳማ
* አምስተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት በአማራ ክልል ባህር ዳር
* ስድስተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በድሬዳዋ
* ሰባተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በአማራ ክልል ጎንደር
* ስምንተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እየተከበረ ይገኛል።
* ዘጠነኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም................በመጪው ሀሙስ የሚታወቅ ይሆናል።
ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ

አና ጎሜዝ አዲስ አበባ ገቡ🔝
#አና_ጎሜዝ አዲስ አበባ ገብተዋል። አና ጎሜዝ #በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ ነው ዛሬ የካቲት 9 ቀን 2011 ዓ.ም. አዲስ አበባ የገቡት። በሦስት ቀናት ቆይታቸው የመንግስት #ባለስልጣናትን፣ የፓርቲ #መሪዎችንና የበጎ አድራጎት አመራሮችን እንዲሁም ከመገናኛ ብዙሃን ጋር እንዲገናኙ ፕሮግራም ተይዞላቸዋል፡፡
Via Getu Temsegn

ከጀሞ ነዋሪዎች...
#የመብራት_ታሪፍ በጣም በመጨመሩ ምክንያት ሕብረተሰቡ እጅግ በጣም መማረሩን በጀሞ የሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ጠቆሙ። ጥቆማውን ያደረሱት የጀሞ ነዋሪዎች እንዳሉት "ካርድ ለመሙላት አብዛኞቹ አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆኑ እንዲሁም መብራት ኃይል ለማስተካከል ስራዎችን እየሰራ ባለመሆኑ እጅግ በጣም ተቸግረናል ብለዋል። የሚመለከተው አካልም ችግሩን እንዲመለከተው እና ችግሩን እንዲፈታ አጥብቀው ጠይቀዋል።