#Update የአዳማ ኢንደስትሪ ፓርክ የምረቃ ስነ ስርዓት እየተካሄ ይገኛል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #ዐቢይ_አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ #ለማ_መገርሳና የአማራ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው፣ ዶ/ር #አርከበ_ኤቁባይ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵየ ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የኢትዮጵየ ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ተቋም ከሙላት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የእምቦጭ አረም #ማስወገጃ ማሽን በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው ተመርቆ ዛሬ ስራ #ጀምሯል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዋሽንግቶን ዲሲ🔝በክቡር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተመራ ልዑካን በዋሽንግተን ዲሲ ዳላስ ኤርፓርት አቀባበል ለማድረግ የኦሮሚያ ወገኖች ለአማራ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት በአቀባበሉ ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዋሽንግቶን ዲሲ🔝
በአቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የሚመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልኡካን ቡድን ከታዋቂ ሰዎች ባለሀብቶችና ከሙህራን ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ ኢምባሲ ውስጥ ውይይት አካሂዷል።
በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጽያ ኢምባሲ ውስጥ በተካሄደው ውይይት ክልሉ ያለው የኢንቨትመንት አመራጭዎችና ምቹ ሁኔታዎች በተመለከተ የክልሉ ም/ርዕስ መስተዳድርና የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ መላኩ አለበል ገለጻ አድረገዋል።
በውይይቱም የተለያዩ ጉዳየች የተነሱ ሲሆን ተቀራርቦ በመስራት የዲያሥፖራውን እምቅ እውቅትና ሀብት ለክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት ማዋል የቻላል ሲሉ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናግረዋል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ