ከወላይታ ሶዶ...
"በወላይታ በሶዶ ከተማ የመብራት ችግር ከሚገባው በላይ እያስመረረን ነውና የሚመለከተው አካል ችግሩን እንዲፈታልን እንፈልጋለን።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ፋሲል ከነማ🛬መቀለ...
የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጋር ለመጫዎት ከአንድ አመት በኅላ ወደ መቀለ አምርቷል። የአማራና የትግራይ ክልል ክለቦች የሚገናኙባቸው የፕሪምየርሊግ ጨዋታዎች በገለልተኛ ሜዳዎች ሲደረጉ መቆየታቸው ይታወሳል። ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከነማ ከትግራይ ክልል ክለቦች ጋር የሚገናኙባቸውን ጨዋታዎች በሜዳቸው ለማስተናገድ ፍቃደኝነታቸውን ከቀናት በፊት ነበር ያስታወቁት።
Via~ELU

#update "የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር #ደለሳ ከሰአታት እገታ በሁዋላ ተለቋል። በጥሩ #ጤንነት ላይም ይገኛል።" አቶ #ተስፋዬ_ዳባ... የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ!
Via~Eliyas Meseret
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via~Eliyas Meseret
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለነፃ ዌብሳይት ይወዳደሩ!
Are you Looking to have website for this Christmas?
Techplace prepared competition for holiday. Our company will offer two winner companies free websites regardless the industry they are in and 40% off for 3rd, 4th and 5th winners
Note that participant must be registered companies
Competition will start after 20 min In the group.
To participate on the competition join
@holidaycomp
For more info about our service
www.jobsethio.com

#update የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተፋጠነ ሁኔታ ለማጠናቀቅ አስፈላጊው ርብርብ እየተደረገ ሲሆን፤ ባለፉት አራት ወራት ብቻ 340 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሲዳማ ዞን‼️
የሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ታህሳስ 24 ቀን 2011 ዓ.ም 146ኛ ልዩ መግለጫ "በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች" በሚል ሥር ስለ ሀዋሳና ሲዳማ አስመልክቶ ባሠፈረው ሪፖርት ላይ የተሠጠ ምላሽ፦
ባለፈው ሰኔ ወር መጀመሪያ ሳምንት በሀዋሳ፣በሲዳማ ዞን በአንዳንድ አካባቢዎችና በሶዶ ከተሞች በተፈጠረው ግጭት ከሁለቱም ወንድም ሕዝቦች የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት ማስከተሉም እሙን ነው።
የተፈጠረው ችግር በዕርቅና ይቅርታ ለመፍታት በሀገር ሽማግሌዎችና በኃይማኖት አባቶች ከሁለቱም ብሔር ተወካዮች ጋር የአስታራቂ ሽማግሌ ቡድን ረጅምና እልህ አስጨራሽ ውይይት ከደረገ ቦኃላ በሲዳማና ወላይታ መካከል "ግጭት አይደገምም" በሚል መር ቃል በሀዋሳና ሶዶ ከተሞች የዕርቅና ሰላም ኮንፈረንሶች በማድረግ ሁለቱንም ወንድም ሕዝቦች ለዘመናት የገነቡትን የአብሮነትና የመቻቻል እሴት ዳግም ለማደስ ተችሏል። የተደረገውም ዕርቀ ሰላም ቀጣይነት እንዲኖረው ለማስቻልም ከሁለቱም ሟች በተሰብ የማጽናናትና የመጎኘት ሥራ በሁለቱም በኩል ሀገር ሽማግሌዎችና ኃይማኖት አባቶች ተከናውኗል። የተፈጠረውም ግጭት የብሔር መልክ ለማስያዝ ብሞከርም በተጨባጭ ሲታይ ግን ሁለቱንም ወንድም ሕዝቦች የማይወክልና በሀገሪቱ እየፈነጠቀ ያለውን የለውጡን ወጋገን ለማጨለም በቋመጡ በጥቅት ፀረ ለውጥ ኃይሎች የተቀነባበረ ሤራ መሆኑን በዕርቀ ሰላም ኮንፈረንሶች ላይ ከመግባባት ተደርሷል።
ይህ በእንዲህ እያለ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) በ146ኛ ልዩ መግለጫ ላይ ባቀረበው ሪፖርት ላይ የተቋቋመበት ዓላማ ለትርፍ ያልቆመ፣ ነጻና ገለልተኛ የሆነ የሰብአዊ መብት ተከላካይ ተቋም መሆኑንና ለዴሞክራሲዊ ሥርዓት መጎልበት የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሆነ በሪፖርቱ መግቢያ ላይ ይገልጻል። ይሁንና በተጨባጭ ሲታይ ግን መግለጫው ከመሠረታዊ ሀሳቦች ያፈነገጠና ተቋሙ ከተቋቋመበት ዓላማ አንጻር ገለልተኝነቱን ጥያቄ ውስጥ የሚከት ሆኖ አግኝተነዋል።
ለአብነት፦
1.ሪፖርቱ "የሲዳማ ወጣቶች" ድርጊቱን ፈፀሙት በሚል በጅምላ የፈረጀበት አግባብ ፈጽሞ የተሳሳተ ነው።
ምክንያቱም የተወሰኑ ግለሰቦች የፈፀሙትን ጥፋት በማሳበብ አጠቃላይ በሚሊዮን የሚቆጠረውን የሲዳማን ወጣት መፈረጅ በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የለውም። የሲዳማ ወጣት እንደ ማንኛውም ሀገራችን ወጣቶች የለውጥ ደጋፊ ኃይል እንጂ የጥፋት ኃይል አይደለም።
2.የምርመራው ውጤት በአመዛኙ ገለልተኛ አካል ሳያካትት በግለሰቦች አቤቱታ ላይ ብቻ የተመሠረተ መሆኑ የሪፖርቱ ተዓማኒነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው። ከዚህም ባሻገር የምርመራውን ሥራ ለማከናወን የሰው ኃይል፣ የገንዘብና የምርመራ ቁሳቁስ አቅም ውስንነት ያለው በመሆኑ በበቂ ደረጃ መረጃ የማጣራት ውስንነት እንዳለበት በመግቢያ ላይ ቢያስቀምጥም በሪፖርቱ ላይ የግለሰቦችን አቤቱታ ብቻ ዋቢ በማድረግ ገለልተኛ አካል ሳያካትት ያቀረበው መረጃ እጅግ የተጋነነና ተዓማኒነት የሚጎድለው ነው።
3.የሟቾች ብዛትና ማንነት በተመለከተ
በዚህ ሰነድ ላይ በጉጂ ኦሮሞና በጌዴኦ በተፈጠረው ግጭት የሟቾች ቁጥርና ብሔር በሠንጠረዥ አስደግፎ የገለፀ ቢሆንም የሀዋሳን ግጭት በተመለከተ ግን ሠንጠረዥ 5 ላይ በዝርዝር አላቀረበም። በግጭቱ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ከአንድ ወገን ብቻ እንደሆነ አድርጎ አቅርቧል። ይህ ስህተት ነው። ለአብነት ከቁጥር 14-18 የተጠቀሱት ሟቾች በሻማና ቀዲዳ ገበያ ላይ የወላይታ ተወላጅ በሆነው ግለሰብ የእጅ ቦንብ ተወርውሮ በአሠቃቂ ሁኔታ ሕይወታቸውን ያጡ የሲዳማ ተወላጆች ናቸው። እንዲሁም ደግሞ በዚሁ ሠንጠረዥ በቁጥር 5&7 የተጠቀሱና ሕይወታቸውን ያጡ ወጣቶች የሲዳማ ብሔር ተወላጆች ሲሆኑ ተቋሙ በጅምላ ማቅረቡ ግርታን የሚፈጥር ነው።
በተጨማሪም በምርመራ የተሸፈኑ አካባቢዎች ሀዋሳና አካባቢ እንዲሁም ወላይታ ሶዶ የሚያካትት መሆኑ ቢገለጽም በወላይታ ሶዶ የግብርና ቴክንክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ተማሪዎች መካከል ከፎቅ ላይ ተወርውረው አከርካሪያቸው ተሰብሮ የሞቱትን ሁለቱን የሲዳማ ሴት ተማሪዎች በሪፖርቱ ላይ ማካተት አልተፈለገም። ይህም የሚያሳየው የሲዳማ ብሔር በወላይታ ብሔር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እንደፈፀመ አድርጎ ማቅረቡ በሕዝቦች መካከል ጥርጣሬ ከመዝራት ያለፈ ፋይዳ የለውም። ወደ አንድ ወገን ያጋደለ የገለልተኝነት ችግር ያለበት ሪፖርት ነው።
4.ግጭቱን ከፍቼ ጫምባላላ በዓል ጋር ማያያዝ
ፍቼ ጫምባላላ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን ከጥንት ጀምሮ እሴቶቹ ሳይበረዙና ሳይሸረሸሩ አባቶች ያቆዩት የማይዳሰስ ቅርስነት ባህርይ ያለው ድንቅ ባህል ነው። በዓሉ ከብሔሩና ከብሔራዊ ቅርስነት አልፎ በውስጡ ከያዛቸው እሴቶች መነሻ የዓለም አቀፍ የሳይንስ፣የትምህርትና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ)በዓለም አቀፍ ቅርስነት መመዝገቡ ይታወሳል። ያለፈውም የፍቼ ጫምባላላ በዓል ሰኔ መጀመሪያ ሣምንት ከሰኔ 5-6/2011 ዓ.ም በሰላማዊ ሁኔታ የሲዳማ ሕዝብ፣ተጋባዥ እንግዶችና የፈዴራል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በታደሙበት ተከብሮ መጠናቀቁ በወቅቱ የተለያዩ ብዙሃን መገናኛ የዘገቡት ሁኔታ መኖሩ እየታወቀ ግጭቱን ከፍቼ ጫምባላላ በዓል ጋር ለማያያዝ መሞከር ስህተት ነው። ፍቼ ጫምባላላ የሠላም፣የዕርቅና የመቻቻል በዓል እንጂ የግጭት ተምሳሌት አይደለም።
ማጠቃለያ፦
በሰብአዊ መብት ጉባዔ (ሰማጉ) የቀረበው 146ኛ ልዩ መግለጫው ገለልተኛና ተኣማኒነት የለሌውና ሪፖርቱን በማስረጃ ሳያስደግፍ ያቀረበ በመሆኑ ለቀጣይ ግጭት የሚቀሰቅስ ፣ ጥላቻን የሚፈጥርና ሰላምን ለማደፍረስ የተሠራ ሤራ በመሆኑ በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የለውም። ከዚህ ውጭ ተቋሙ በሪፖርቱ ምክንያት ለሚፈጠረው ችግር ተጠያቂ እንደማይሆን ገልጾ ከኃላፊነት ለመሸሽ ብሞክርም በተጨባጭ ግን በመረጃው ተዓማኒነትና ገለልተኝነት ችግር ለሚፈጠረው ችግር ኃላፊነት ልወስድ ይገባል። ስለሆነም ወደ አንድ ወገን ያጋደለ ሪፖርት በማቅረብ በሁለቱም ወንድም ሕዝቦች መካከል ዳግም እያንሠራራ ያለውን ጤናማ ግንኙነት በማበላሸት እርስ በርስ ጥርጣሬን የሚፈጥር ሪፖርት በመሆኑ የዞኑ አስተዳደርና መላው የሲዳማ ሕዝብ በጽኑ ያወግዛል፤በተቋሙም በኩል የእርምት እርምጃ ልወሰድ ይገባል።
ምንጭ፦ Sidama Zone Culture, Tourism & Government Communication Affairs

#update በከባድ የሙስና ወንጀል በነብርጋዴር ጠና ቁርንዲ መዝገብ የተጠረጠሩት ኮሎኔል ያሬድ ኃይሉና ሻለቃ ሰለሞን በርሄ በዋስ እንዲለቀቁ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወስኗል።
ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
በቅርቡ በሶስት የሀገራችን ከተሞች #ለመጀመሪያ ጊዜ #በአካል_ተገናኝተን በሰላም ጉዳይ እና በሌሎች ለሀገራችን እና ለህዝባችን ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ውይይት እናደርጋለን።
የትኞቹ ከተሞች የሚለውን ሰሞኑን አሳውቃለሁ!!
ሰላም+ፍቅር+አንድነት=ኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የትኞቹ ከተሞች የሚለውን ሰሞኑን አሳውቃለሁ!!
ሰላም+ፍቅር+አንድነት=ኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኦሮሚያ ክልል መንግስት‼️
ሰላም እና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ የማህበረሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡
ክልሉ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልቶ ባወጣው መግለጫ በክልሉ ለሚስተዋሉ አዎንታዊ እና ዘርፈ ብዙ መሻሻሎች የኦሮሞ ህዝብ እና የክልሉ መንግስት ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍሏል ብሏል፡፡
በዚህም በኦሮሞ ስም የተደራጁ የፖለቲካ ሃይሎች እንዲሁም ሌሎች አካላት በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ ሰፊ ዕድል ፈጥሯል፡፡
ይሁን እንጂ ህዝብን ሲጨቁኑ እና ሲዘርፉ የነበሩ አካላት በሃገሪቱም ሆነ በክልሉ እየተከናወነ የሚገኘውን ለውጥ ለማደናቀፍ እየሰሩ ይገኛሉ ብሏል የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፡፡
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ አካላት የዚህ ሃይል መጠቀሚ እየሆኑ እደሚገኙም በመግለጫው ተጠቅሷል፡፡
መግለጫው በመቀጠልም ከኦነግ ጋር የተደረሰው ስምምነት ባለመፈጸሙ ክልሉን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ለሚሰሩ አካላት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል ብሏል፡፡
በዚህ ምክንያት በተለይም በክልሉ በአራቱ የወለጋ ዞኖች እና በምዕራብ ጉጂ ዞን የሰው ህይወት መጥፋት፣ የንብረት መውደም እና የንግድ እንቅስቃሴ መስተጓጎል አጋጥሟል፡፡
ከዚህም ባሻገር በሰላም እጦት በእነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና የጤና ማዕከላት ስራ ማቆማቸውን መግለጫው ያስረዳል፡፡
ችግሩን ለማስቆም እና በክልሉ ሰላምና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የማህበረሰቡ ተሳትፎ እንደሚያስፈልግም ነው የክልሉ መንግስት በመግለጫው ያስታወቀው፡፡
በክልሉ ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት አንድነትን እና የህግ የበላይነትን ማጠናከር ብቸኛው መፍትሄ መሆኑንም የክልሉ መንግስት አስታውቋል፡፡ ለዚህ ስኬትም ህዝቡ ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል፡፡

ሹመታቸው ተሰረዘ...
አቶ #ሽፈራው_ሽጉጤ ከዚህ ቀደም ተሰቶቸው የነበረው በካናዳ የኢትዮጵያ መንግስት አምባሳደር ሹመት ባልታወቀ ምክንያት ተሰርዞ በምትኩ ወደ ደቡብ ኮሪያ እንዲሄዱ ተወሰነ።
Via Dawit Endeshaw

#Update የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድን ግብዣ በመቀበል የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚንስትር (ታኦይሲች) ሚስተር ሊዮ ቫራድካር በኢትዮጵያ ኦፊሴላዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ የፊታችን ማክሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ።
Via Petros Ashenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Petros Ashenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ‼️
ከመምህራን የደረጃ፣ የእርከን እና የጥቅማ ጥቅም ተጠቃሚነትና ከትምህርት ስርዐቱ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎች በትምህርት ፍኖተ ካርታው በዘላቂነት እንደሚመለሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ዶ/ር አብይ አህመድ ከመላ ሀገሪቱ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ዛሬ ባደረጉት ውይይት ከተወያዮቹ በስፋት የተነሳውን የመምህራን ጥቅማ ጥቅም ጉዳይና የትምህርት ጥራት ችግር በተመለከተ መልስ ሲሰጡ መምህራን በርካታ ያልተፈቱላቸው ችግሮች እንዳሏቸው ጠቅሰው በዘላቂነት ችግሩን ለመፍታት በአዲስ መልክ የተዘጋጀው የትምህርት ፍኖተ ካርታ ጉልህ ሚና አለው ብለዋል፡፡
በውይይቱ መምህራን የትምህርት ጥራት፣የትምህርት ስርአቱ ድክመት፣የመምህራን የደሞዝና ጥቅማ ጥቅም እንዲሁም የሀገሪቱ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች አንስተው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ ተሠጥቶባቸዋል፡፡
የትምህርት ስርዓቱ በርካታ ችግሮች ያሉበት በመሆኑ በጥራቱ ላይ ችግር መፍጠሩንና መገኘት ያለበትን ያህል ውጤት እያስመዘገበ ያለመሆኑን የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ችግሩን ይፈታል ተብሎ የታመነበት የትምህርት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶና በውይይት ዳብሮ ለሚኒስትሮች ም/ቤት ቀርቧል፣ በቅርቡም ውሳኔ ያገኛል ብለዋል፡፡
የሀገሪቱን ሰላም በተመለከተ አሁን አልፎ አልፎ እየታየ ያለው የሰላም መደፍረስ በቅርቡ እልባት ያገኛል፣ችግሩም በትምህርት ሂደት ላይ እንቅፋት እየሆነ መምጣቱን መንግስት ያውቃል ብለዋል፡፡
የሀገራችንን ሰላም በጋራ በመጠበቅ ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዐት የምናደርገውን ጉዞ መላው ህዝብ ሊደግፍ ይገባል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጭንቅላት ውስጥ ያለን ትጥቅ የማስፈታት ስራ መምህራን በትውልዱ ዘንድ ሊሰሩበት ይገባል ብለዋል፡፡
በብሄር፣በሀይማኖትና በፆታ ልዩነት የማይፈጥርና አገራዊ ስሜት ያለው ትውልድ የመፍጠር ትልቅ ሀላፊነት በመምህራን እጅ ነው ያለው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር ፍቅር የተላበሰ ዜጋን የመፍጠር ሀገራዊ አደራ ተጥሎባችኋል ሲሉ ለመምህራን ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የውይይት መድረክ 3ሺህ 695 መምህራን የተሳተፉ ሲሆን አላማውም ከመምህራን ጋር ተቀራርቦና በጋራ የመስራት ልምድን ለማዳበር ታስቦ የተደረገ ጅማሬ ነው ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ EPA
@tsegabwolde @tivahethiopia

እኛ የምንፈልገው ይሄን ነው!
ፋሲሎች መቀሌ ሲደርሱ በመቀለ እና ወልዋሎ ደጋፊዎች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው!
የፋሲል ከነማ ልዑክን ቡድን አባላት መቀለ ሲደርሱ በመቀሌ እና ወልዋሎ ደጋፊዎች እንዲሁም በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
የመቀሌ ከነማ እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎች አፄዎቹን፤ " እንኳን በሰላም ደህና መጣችሁ!" የሚል የደስታ መልዕክት ጽሑፍ ባነር ይዘው ነበር አቀባበል ያደረጉላቸው፡፡
የጥላቻውን ግድግዳ ፋሲል ከነማ ፡#አፈራርሶታል፡፡ የወልዋሎና የመቀለ ደጋፊዎች የፍቅሩን ድልድይ ገንብተዋል፡፡
ፋሲል ከነማ በመቀሌ ሰማይ ሥር የሰላም መለከትን እየነፋ የሰላም እርግብ ሁኖ መቀሌ ላይ አርፏል፡፡
ሰላም ለሀገራችን ፡ ሰላም ለህዝባችን ፡ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ!
ምንጭ፦ ጌጡ ተመገን
@tsegabwopde @tikvahethiopia

#update እነዚህ ባለስልጣናት ወደሚከተሉት ሀገራት በአምባሳደርነት እንደተመደቡ ተሠምቷል፦
1. አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ከህንድ ወደ ኩባ
2. አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከኬንያ ወደ ግብፅ
3. አምባሳደር አዛናው ታደሰ ከግብፅ ወደ ናይጄርያ
4. አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ ከጀርመን ወደ ስዊድን እና
5. አምባሳደር ፍሰሀ ሻውል ከደቡብ ሱዳን ወደ እንግሊዝ
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያሥ መሠረት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1. አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ከህንድ ወደ ኩባ
2. አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከኬንያ ወደ ግብፅ
3. አምባሳደር አዛናው ታደሰ ከግብፅ ወደ ናይጄርያ
4. አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ ከጀርመን ወደ ስዊድን እና
5. አምባሳደር ፍሰሀ ሻውል ከደቡብ ሱዳን ወደ እንግሊዝ
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያሥ መሠረት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከገና በዓል ጋር ተያይዞ ደንበኞቹ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ በማሰብ #እሁድ (ታህሳስ 28 ቀን 2011 ዓ.ም) እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በተመረጡ ቅርንጫፎቹ አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ከባንኩ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየውም የሚከተሉት ቅርንጫፎቹ ነገ ክፍት ናቸው።
1. አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ
2. ማህተም ጋንዲ ቅርንጫፍ
3. ሸገር ቅርንጫፍ
4. ስድስት ኪሎ ቅርንጫፍ
5. ሽሮሜዳ ቅርንጫፍ
6. ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ
7. ፊንፊኔ ቅርንጫፍ
8. ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ
9. ጎተራ ቅርንጫፍ
10. አቃቂ ቅርንጫፍ
11. ባልቻ አባነፍሶ ቅርንጫፍ
12. ገዛኸኝ ይልማ ቅርንጫፍ
13. ገርጂ ቅርንጫፍ
14. ቦሌ መድሃኒዓለም ቅርንጫፍ
15. መስቀል ስኩዌር ቅርንጫፍ
16. ባምቢስ ቅርንጫፍ
17. ሰበታ ቅርንጫፍ
18. ዓለም ባንክ ቅርንጫፍ
19. ቤቴል ቅርንጫፍ
20. ዘነበ ወርቅ ቅርንጫፍ
21. ተስፋ ድርጅት ቅርንጫፍ
ምንጭ፦ epa